የክለቦች አለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ዙር ጨዋታ !
ተጠናቀቀ
ቱኒስ 0-3 ቼልሲ
⚽ አድራቢዮ 45+3'
⚽ ዴላፕ 45+5'
⚽ ታይሪክ ጆርጅ 90+7'
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ተጠናቀቀ
ቱኒስ 0-3 ቼልሲ
⚽ አድራቢዮ 45+3'
⚽ ዴላፕ 45+5'
⚽ ታይሪክ ጆርጅ 90+7'
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍87❤11🏆5
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ቶሲን የጨዋታው ኮከብ ተብሏል። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
እንደኔ እይታ ግን ኤንዞ ይገባው ነበረ !
💯212👍16😡12❤3
በ 16ኛ ዙር ጨዋታ በ Bank Of America Stadium ሰኔ 28 ( ቅዳሜ ምሽት 05:00 ) ቼልሲ ቤኔፊካን የሚያስተናግድ ይሆናል ።
ድል ለክለባችን ቼልሲ 💪💙
#FIFACWC
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ድል ለክለባችን ቼልሲ 💪💙
#FIFACWC
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤307🔥32👏5⚡4🥰4
🗣ኤንዞ ማሬስካ፦
"በጣም ደስተኞች ነን ከሽንፈት በኋላ የአሸናፊዎችን አስተሳሰብ ለመቀጠል ድል እንፈልጋለን። ተጫዋቾቹ ጥሩ ነበሩ።"
"ለእሱ (ሊያም ዴላፕ) እና ለቡድን ጓደኞቹ ጥሩ ስሜት ነው። እርሱን ከእኛ ጋር በማግኘታችን ደስተኞች ነን።"
"ለቤኔፊካ ለመዘጋጀት ሁለት፣ ሶስት ቀናት አሉን። በእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች የተቻለንን ሁሉ ለማድረግ እንሞክራለን።"
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
"በጣም ደስተኞች ነን ከሽንፈት በኋላ የአሸናፊዎችን አስተሳሰብ ለመቀጠል ድል እንፈልጋለን። ተጫዋቾቹ ጥሩ ነበሩ።"
"ለእሱ (ሊያም ዴላፕ) እና ለቡድን ጓደኞቹ ጥሩ ስሜት ነው። እርሱን ከእኛ ጋር በማግኘታችን ደስተኞች ነን።"
"ለቤኔፊካ ለመዘጋጀት ሁለት፣ ሶስት ቀናት አሉን። በእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች የተቻለንን ሁሉ ለማድረግ እንሞክራለን።"
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥212❤24👍7🤯2
🗣ሊያም ዴላፕ:
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
"በጣም ጥሩ ስሜት ነው። ዛሬ ማሸነፍ ነበረብን። ጎል ማግኘቴ ልዩ ስሜት ነው። ከሁሉም በላይ ደግሞ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈናል።"
"እንደ ተጫዋች እምነት እና በራስ መተማመን ሊኖር ይገባል። በማልያዬ ላይ ያለው ቁጥር ብቻ ነው። በሁሉም ነገሮች አላምንም (እርግማን)።
"ኤንዞ ፈርናንዴዝ የማይታመን ተጫዋች ነው፣ የምንችለውን ያህል ተነጋግረናል፣ ኳሱን ሲያገኝ እንድሮጥ ነግሮኛል..."
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🥰302❤48
እስካሁን ባለው የተረጋገጠው ፒኤስጂ እና ባየርን ከፍፃሜ በፊት አያገኙንም ምናልባትም በኛ side ሪያል ማድሪድ ሊኖር ይችላል።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤214👍29👌8
ኦሎምፒክ ሊዮን ከሊግ 1 መውረዱን ይፋ ሆኗል ይሄን አጋጣሚ ተጠቅመን ማሊክ ፎፋናን በጣም በቅናሽ ዋጋ ማስፈረም እንችላለን ጊትንስ ብቻ በቂ አይመስለኝም በግራ መስመር !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍208❤16🤨14😁5🤯4👏1
¶ ጉስቶ ምናምን ይላል እንዴ አሰልጣኙ አቼምፖንግ ጠቅልላ ትበልጠዋለች ! አጨዋወቱ እራሱ ለማየት ይማርካል ! ጉስቶ መውጫው ቀርባለች !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥355❤24🤯6🙏2👍1