Telegram Web Link
በጣም ግልፅ ነው ያሰጣል
ሻረውውውው
ምንድን ነው ዳኞቹ ሚሰሩት በዚ ውድድር
መረብ ወጥረው ለምን ቮሊ ኣያረጉትም
የውሃ ሰኣት
ማማዱ ሳር በማሎ ጉስቶ ተቀይሮ ገብቷል
ሳር ገብቷል
ሎስ አኔጀለስ አስቆጠሩ 😁
ጎል ማግባት የለብንም 😁
ፍላሚንጎ አስቆጠሩሩ
7 ደቂቃ ጭማሪ
ጉዩ ከበረኛው ጋር ተገናኝቶ መለሰበት
ቼልሲ ከቤንፊካ

16 ዙር ጨዋታ
ተረጋገጠ

ፍላሚንጎ ከ ባየርሙኒክ
ጎልልልልልልልልልልልል
ጆርጅጅጅጅጅጅጅጅ
ሚገርም ሹት ከቦክስ ውጪ
የበረኛውም ድክመት ኣለበት
ፍላሚንጎ ኣቻ ኣደረገ እንጂ ባየርን ኣልቆለት ነበር😂
2025/06/27 12:54:33
Back to Top
HTML Embed Code: