Telegram Web Link
እንዴት አደራቹ ቤተሰብ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
204🙏17👏4
¶ ጊተንስ የጨዋታው ኮከብ መሆኑ ያልተዋጠለት ፎፋና እንዴት አንተ ልትሆን ቻልክ ብሎ በመገረም ከት ብሎ ሲስቅበት ነበር ። ጊተንስም እነሱ ናቸው የመረጡኝ ምንም ላደርግ አልችልም ብሎታል ።😁

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
329😁53🔥14🤯6👏4🤩1
ማሬስካ ባለፈው የውድድር አመት

" እኛ ወጣቶች ነን ! ነገር ግን ወንዶች ነን ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
370🔥43👏7😁1
¶ እናንተ ስትመለሱ ቼልሲን በተለየ ሁኔታ እንጠብቀዋለን 💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥40833👌10
¶ አቼምፖንግ ፣ ፎፋና ፣ ቶሲን እና ቻሎባ ለነገ ጨዋታ ከጉዳት ነፃ የሆኑ መሀል ተከላካዮች አሉን ። ነገር ግን ሰርደላንድ አብዛኛውን የእጅ ኳስ እንደ ኮርና ስለሚጠቀሙ የብሬንትፎርዱ አይነት ስህተት እንዳይፈጠር ቶሲን ቋሚ ሊሆን የሚችልበት እድል አለ ።

:- ነገር ግን ለአየር ላይ ኳስ ፎፋና እና ወደፊት እየተጠጋ ድሪብል እያደረገ ስለሚጫወት አቼምፖንግ የተሻሉ ናቸው ብዬ አስባለሁ እናንተስ ?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥23022👏6🤔6🤨1
አንድ ምርጫ ብቻ....

¶ ዘንድሮ በውሰት ከብራይተን ያመጣነው በሊጉ ትንሽ ልምድ የወሰደ የ 20 አመቱ አርጀንቲናዊ የአጥቂ አማካኝ ፋኩንዶ ቡናኖቲ ውሰቱን በቋሚ አድርጎ የፓልመር ተቀያሪ ማድረግ ።

¶ በስትራስበርግ የሚገኘው ከ 16 አመቱ ጀምሮ ለሀገሩ ዋና ብሔራዊ ቡድን አምበልም ሆኖ ጭምር የተጫወተው የ 18 አመቱ ኬንድሪ ፓይዝ የፓልመር ተቀያሪ ማድረግ ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥25120👍2🤨2
ሮማን አብረሀሞቪች ዛሬ 59ኛ የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል🤩

HBD to boss🥳

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🥰43050👍9🏆9😢2
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
ሮማን አብረሀሞቪች ዛሬ 59ኛ የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል🤩 HBD to boss🥳 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
አብረሀሞቪች በ19 አመት የክለባችን ቆይታው:

🏆🏆🏆🏆🏆 ኤፍኤ ካፕ
🏆🏆🏆🏆🏆 ፕሪሚየር ሊግ
🏆🏆🏆 ሊግ ካፕ
🏆🏆 ኢሮፓ ሊግ
🏆🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 ሱፐር ካፕ
🏆 የክለቦች የአለም ዋንጫ

እነዚህን ዋንጫዎች በአብረሀሞቪች ዘመን ማሳካት ችለናል😊

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
288🔥25👏15🥰4👍1
350🥰12🔥6👏4
ሰበር‼️

ሊያም ዴላፕ ትላንት በኮብሃም ከቡድን አጋሮቹ ጋር ልምምድ አድርጓል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
562🔥59👏21🙏10👍3🤯2
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
ሰበር‼️ ሊያም ዴላፕ ትላንት በኮብሃም ከቡድን አጋሮቹ ጋር ልምምድ አድርጓል። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🚨 በተጨማሪም ኤንዞ ማሬስካ በጋዜጣዊ መግለጫቸው እንደተናገሩት እንግሊዛዊው አጥቂ በሳምንቱ አጋማሽ ከወልቭስ በምናደርገው ጨዋታ ሊመለስ ይችላል ሲሉ ከነገው ጨዋታ ውጪ መሆኑን አያይዘው አረጋግጠዋል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
338🔥32👏11👍5
ማሬስካ

" ጆአዎ ፔድሮ 10 ወይም 9 ቁጥር እንደሚጫወት እናውቃለን ። በሁለቱም ቦታዎች ላይ በጣም ጥሩ ነው ። ከአጠገቡ ሌላ 9 ቁጥር ሲኖር ደሞ የተሻለ እየተጫወተ ነው ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
373🔥36👏10
ማሬስካ

" ከሁለት ሳምንት በፊት ከማርክ ጉዩ ጋር ተነጋግረን ነበር ። የምሰራበትን መንገድ አልወደድትኩትም አልኩት ። ከዛ ተለወጠ ። በሁሉም መንገዶች ጥሩ ልምምድ አላደረገም ነበር ። ከተነጋገርን በኋላ ፍፁም በሆነ ትልቅ ደረጃ ላይ ነው ። በፕሪሚየር ሊግ ቋሚ ሆኖ ለመጀመረ ዝግጁ ነው ። "🔥

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
437🔥63👏12👍4😁3🥰1
ጋዜጠኛ

" ጉዩ በቋሚነት ለመጀመር ዝግጁ ነው ። "

ማሬስካ

" በትክክል አዎ ዝግጁ ነው ። "

የተማመነበት ይመስላል 🔥💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
515🔥44👏16👍5
ማሬስካ

" በእድሜ ምክንያት አይደለም ። ነገር ግን እስቲቫኦን ጨምሮ ሌሎቹም ወጣቶች እያንዳንዱን ጨዋታ መጫወት እንደማይችሉ መረዳት አለባቸው ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
353🔥28👍10👏7
ኤንዞ ማሬስካ ስለ ኤስቴቫዎ፡

"እሱን በጣም የሚረዱት አንድሬ ሳንቶስ እና ጆአዎ ፔድሮ አሉን ቀድሞውንም ቼልሲን ሳይቀላቀል በፊት ያውቁታል፣ እኛ እንደ ሰራተኞች፣ እንደ ክለብ እሱን ለመርዳት እና የሚፈልገውን ትኩረት ሁሉ ለመስጠት እየሞከርን ነው፣ በኤስቴቫዎ ብቻ ሳይሆን አዲስ ከሚመጡት ተጫዋቾች ሁሉ ጋርም፣ እሱ ልዩ ተጫዋች ነው፣ እሱ ስለ እግር ኳስ ብቻ ያስባል እና እዚህ ደስተኛ ነው።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
263🥰12👏11🔥1
ኤንዞ ማሬስካ ፈርናንዴዝ ለኤስቴቫዎ ፔናልቲውን ስለመስጠቱ፡-

"በጣም በጣም ጥሩ ነው። ተጫዋቾቹ ካሸነፍን በኋላ ደስተኞች እንደሆንኩ ነገርኳቸው ነገር ግን በዚያ ጨዋታ ውስጥ ዋናው ነገር ኢንዞ ኳሱን ለኤስቴቫዎ መስጠቱ ነበር፣ አሁን ቡድኑ ያለበትን ሁኔታ እና ሁሉም እንዴት አንድ ላይ እንደሆኑ ያሳያል።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
397🔥41👏4🥰3😍3
ኤንዞ ማሬስካ ኤስቴቫዎን ሁልጊዜ ለመጫወት ስላለው ፈተና ሲናገር፡

"ለእኔ ዋናው ነገር የቡድኑን ሚዛን መጠበቅ ነው። 24 ወይም 25 ጥሩ ተጫዋቾች አሉን፣ ግን መጀመር የሚችሉት 11 ብቻ ነው፣ ክለቡን ከተቀላቀልኩ ጀምሮ ተጫዋቾችን እንደምንቀይር አሳይቻለሁ በማይጫወቱበት ጊዜ ደስተኛ አይደሉም ነገር ግን እያንዳንዱን ጨዋታ መጫወት እንደማይችሉ ያውቃሉ።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
247👏22
Forwarded from 𝗙𝐋𝐀𝐒𝐇 𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረግንበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችለናልሁ።
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኛ በግላችን 100% አምነንበት Recommend ማናደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ 
👇👇👇

https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍1😁1🙏1
2025/10/28 02:05:25
Back to Top
HTML Embed Code: