Forwarded from Meda Bet
የማይታመን ምርጥ ድል በሜዳ ቤት👏👏👏
እንኳን ደስ አለህ
🫵እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ ይመዝገቡ እና በሚሻለው ሜዳ ይጫወቱ!
https://medabet.et ላይ በመጫወት ዕድልዎን ከፍ ያድርጉ!
⏰በየቀኑ 12:30 እና 2:30 በቴሌግራም ቻናላችን ነፃ ጊፍት ኮድ ይለቀቃል
#bigwin #hotsamba #medabet #medabetet #bemedaye #spinandwin #casino
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
የምሽቱ የካይሴዶ ጎል በአያክሱ ተጫዋች diflect ስለተደረገ UEFA በ own goal ነው የመዘገበው፤ የጊተንስ አሲስትም አይቆጠርም ማለት ነዉ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🤯199😭94👍20😁12❤11
የአያክሱ አሰልጣኝ ጆን ሄይቲበጋ:
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በፕሪሚየርጨሊጉ ብቻ ሳይሆን በሻምፒዮንስ ሊጉም ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱን ነው የገጠምነው።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤364🔥39👍4
እስቴቫኦ:
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኢንዞ ሚገርም ሰው ነው ፔናሊቲውንም እንድመታ ሰጠኝ፤ ይሰጠኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር የመጀመሪያውን ፔናሊቲ ስላስቆጠረው ሁለተኛውንም ይመታዋል ብዬ ነበር ያሰብኩት።
ይሄ እንደቡድን ምን ያክል አንድነት እንዳለንና እርስ በርሳችን እንደምንረዳዳ ማሳያ ነዉ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤425🔥40👏3👍2
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ጀምስ በIG ገፁ🥹 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የጀምስ መልዕክት👇
ምናልባት 6 ወር ሊፈጅ ይችላል፣ ወይም 2 አመት አለያም 6 አመት።
ነገር ግን አንድ ነገር ግልፅ ነው፤ አላማህ ላይ ፀንተህ ከቆምክ፣ ያንተ ቀን ይመጣል።
እድገት ከሰዐት ጋር አይሄድም፤ አንዱ ገና በጠዋቱ ያብባል ሌላው ጊዜ ሊፈጅበት ይችላል።
ይህ ማለት ወድቀሀል ማለት አደለም፤ አንተ መንገድ የተለየ ነው ማለት ነው።
የምትፈልገዉ አይነት ሰው ለመሆን የመጨረሻ ቀን ሚባል ነገር የለም።
ዋናው ነገር ያንተ መታየትህን መቀጠል ነው፤ የውድቀት ስሜት ቢሰማህም፣ ማንም ሰው ጥረትህን ባያይልህም እንኳን።
ወደፊት መጓዝህን፣ መሻሻልህን ቀጥል ምክንያቱም ምንም ያክል ጊዜ ቢፈጅብህም፣ ትግስትህ፣ ጥረትህ እና ብርታትህ ሁሉም ዋጋ ያለው ይሆናል።

❤331👍16👏12
👍136❤25🔥7👏3
እንደ ben jacobs መረጃ አንድሬ ሳንቶስ የዩናይትድ እቅድ ውስጥ አለ፤ ለጋርናቾ ድርድር በሚደረግበት ወቅት የሱ ስም ተነስቶ ነበር፤ ነገር ግን የቼልሲዎች አቋም ግልፅ ነው- አይሸጥም።
በድጋሚ መልካም አዳር👋
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በድጋሚ መልካም አዳር👋
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤333👏14😁12