Telegram Web Link
ጁቬንቱሶች ማሎ ጉስቶን ለጥሩ የዝውውር መስኮት እንደ አማራጭ ይዘውታል።

እንዲሁም ከቼልሲ የሚመጣውን ፍላጎት ለመገደብ የተጫዋቻቸው ኬናን ዪልድዝን ኮንትራት ለማደስ ከቤተሰቡ ጋር ለአርብ ቀጠሮ ተይዟል።

Gazzetta dello Sport

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👏159😡1914
አቼምፖንግ በዘንድሮ የውድድር አመት ቢያንስ 45 ደቂቃ በተጫወተባቸው ጨዋታዎች ያለው ኳስ የማቀበል ስኬት

𝟗𝟖% vs ሰንደርላንድ
𝟗𝟖% vs አያክስ
𝟗𝟐% vs ፎረስት
𝟏𝟎𝟎% vs ሞልዶቫ U21
78% vs ሊቨርፑል
𝟗𝟕% vs ካዛኪስታን U21
𝟗𝟒% vs ክሪስታል ፓላስ
𝟏𝟎𝟎% vs ባየር ሊቨርኩሰን

ደሞ ካያቹት back pass በፍፁም አይወድም😮‍💨

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
230🔥25🥰1
ፓልመር የ2025 FIFPRO ምርጥ 11 ውስጥ ለመካተት በጩነት ቀርቧል💪

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
189👏11🆒3
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
ፓልመር የ2025 FIFPRO ምርጥ 11 ውስጥ ለመካተት በጩነት ቀርቧል💪 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በእንስቶቹ ደሞ

ሀምፕተን
ብራይት
ዋልሽ
ካርፔንተርና ብሮንዝ በጩነት ቀርቧል

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
101👏2
መልካም አዳር ምርጦች፤ ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንመለሳለን👋

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
125🙏16👏3
እዴት አደራቹ ሰማያዊያን💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
119🙏7🏆2
ዲያጎ ሞሬራ

" ሁላችንም በቼልሲ ለመጨረስ ተስፋ እናደርጋለን ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🥰31040👏5🏆1
¶ እንደ Nizzar Kinsella ዘገባ ጋና ለአቼምፖንግ ጥሪ ልታደርግለት ነው ። አሁን አቼምፖንግ ለእንግሊዝ ከ 21 አመት በታች ነው የሚጫወተው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥23222😁6
¶ ብራዚላዊው የ 20 አመት አጥቂያችን ዴቪድ ዋሽንግተን ወደ ቼልሲ ተመልሷል ።

በ IG ገፁ :- " Trust The Process " ሲልም ለጥፏል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥25131👍6😁6🥰1👀1
¶ እንደ Nizzar Kinsella ዘገባ በስታዲየም ጉዳይ አዲስ ነገር የለም ። ምክንያቱም ቼልሲ ከብሪጅ በስተሰሜን በኩል ያለው ሰፊ ቦታ ይገኛል ወይ በማለት እየጠበቁ ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
126👍6🤯2🤨1
¶ በዘንድሮ አመት በሊጉ ከቆመ ኳስ አርሰናል 12 ጎል በማስቆጠር ቀዳሚ ሲሆን ክለባችን በ 9 ጎል ይከተላል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
177👏16😡11👍4
¶ ባለቤቶቹ ቡድኑን አፍርሰው እንደ መስራታቸው ከመሀል ተከላካይ ፣ በረኛ እና 9 ቁጥር ውጭ ወጣት አስፈርመው ተሳክቶላቸዋል ። ነገር ግን የበፊቱ ቡድን ሲፈርስ ጀምስም ቢወጣ ኖሮ ይሄኔ በጉስቶ ነበር የምንጫወተው አስቡት እዚ ቡድን ላይ ጀምስ ባይኖር ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🤯15028😱7👌1
ቴርስቴገን ወደ ቼልሲ

YES 👍 OR NO 👎

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍900😡92😁2118🤨9🥰1👀1🆒1
ባየርን ሙኒኮች የጃክሰንን የውሰት ውል ቋሚ ማድረግ አይፈልጉም በዚህም ኒኮ ሲዝኑ ሲጠናቀቅ ወደ ቼልሲ ይመለሳል።

🎖 Florian Plettenberg

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁270😡5915🔥7👍2🤯2😱2
በ 1998 ልክ በዛሬዋ ቀን ካፒቴን ቴሪ የመጀመሪያ ጨዋታውን አስቶንቪላን 4-1 ባሸነፍንበት ጨዋታ አደረገ💪

◉ 717 ጨዋታ
◉ 67 ጎል
◉ 17 ዋንጫ

በpl ታሪክ ብዙ cleansheet ያለው ተከላካይ (214)🥵

በቼልሲ ታሪክ ብዙ የpl ጨዋታ ያደረገ ተጫዋች (
492)

ሰሞኑ ባደረገው ቃለምልልሱም "አንድ የቀረኝ ህልም ቢኖር አንድ ቀን ቼልሲን በአሰልጣኝነት መምራት ነው" ሲል ተደምጧል💙

ከምንጊዜም ምርጥ የአለማችን ተከላካዮች አንዱ🥰

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
201👍4👏3🥰1🤯1
ETHIO CHELSEA VIDEO CHANNEL
Lampards trivela 🤝 drogbas finishing🔥🔥🔥
እቺን ፀዴ የላምፓርድ ትሪቬላ አሲስትና የድሮግባ ምርጥዬ አጨራረስ ጋበዝኳቹ😉

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥21618👍3🥰3
ማሬስካ🗣


"ዴላፕ የትላንቱን ልምምድ ሙሉ በሙሉ አከናውኗል፤ ለነገው ጨዋታው ዝግጁ ነው ግን ከ2ወር ጉዳት ከመመለሱ አንፃር ሙሉ 90 ደቂቃ አይጫወትም"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍27736🔥14👌3😡1
መሬስካ ጆ ፔድሮ ጎሎችን ካስቆጠረ ስለመቆየቱ🗣

"በርግጠኝነት ጎል ማስቆጠርና አሲስት ማድረግ ይጀምራል፤ እሱ በየ አመቱ 20 ጎል ሚያስቆጥር አይነት ዘጠኝ ቁጥር አደለም፤ ሚደንቅ ተጫዋች ነው ግን በየ አመቱ 20 ወይም 25 ጎል ከሚያስቆጥሩ ከነ ሀላንድ ሌዋንዶውስኪና ምባፔ አይነት ተጫዋቾች የተለየ ነው"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥22528👍10😡6🤯1
ማሬስካ ክለባችን የካፕ (የቶርናመንት) ቡድን ስለመሆኑ🗣

"አላቅም፤ የትኛውም ውድድር ላይ በየጨዋታዎቹ ትኩረት ለማረግ እና እስከቻልነው ቦታ ድረስ ለመጓዝ እሞክራለው።


ለቡድናችን ሁሉምውድድሮች አስፈላጊ ናቸው፤ ክለባችን ሁሉንም ጨዋታዎች ለማሸነፍ እንዲሁም ሁሉንም ውድድሮች ለማሸነፍ መሞከር አለበት፤ እንደኔ ሀሳብ ሁሉም ውድድሮች ጠቃሚ ናቸው።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
133😡8👍2🥰1
ማሬስካ ስለፓልመር ምንም ያለው ነገር የለም።

ፓልመር ወደ ልምምድ አልተመለሰም አሁንም ጉዳት ላይ ነው👋

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
166🤯30😭17😡8👍2😁1
2025/10/31 14:54:42
Back to Top
HTML Embed Code: