የክለቦች አለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ዙር ጨዋታ !
ተጠናቀቀ
ቱኒስ 0-3 ቼልሲ
⚽ አድራቢዮ 45+3'
⚽ ዴላፕ 45+5'
⚽ ታይሪክ ጆርጅ 90+7'
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ተጠናቀቀ
ቱኒስ 0-3 ቼልሲ
⚽ አድራቢዮ 45+3'
⚽ ዴላፕ 45+5'
⚽ ታይሪክ ጆርጅ 90+7'
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ቶሲን የጨዋታው ኮከብ ተብሏል። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
እንደኔ እይታ ግን ኤንዞ ይገባው ነበረ !
በ 16ኛ ዙር ጨዋታ በ Bank Of America Stadium ሰኔ 28 ( ቅዳሜ ምሽት 05:00 ) ቼልሲ ቤኔፊካን የሚያስተናግድ ይሆናል ።
ድል ለክለባችን ቼልሲ 💪💙
#FIFACWC
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ድል ለክለባችን ቼልሲ 💪💙
#FIFACWC
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🗣ኤንዞ ማሬስካ፦
"በጣም ደስተኞች ነን ከሽንፈት በኋላ የአሸናፊዎችን አስተሳሰብ ለመቀጠል ድል እንፈልጋለን። ተጫዋቾቹ ጥሩ ነበሩ።"
"ለእሱ (ሊያም ዴላፕ) እና ለቡድን ጓደኞቹ ጥሩ ስሜት ነው። እርሱን ከእኛ ጋር በማግኘታችን ደስተኞች ነን።"
"ለቤኔፊካ ለመዘጋጀት ሁለት፣ ሶስት ቀናት አሉን። በእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች የተቻለንን ሁሉ ለማድረግ እንሞክራለን።"
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
"በጣም ደስተኞች ነን ከሽንፈት በኋላ የአሸናፊዎችን አስተሳሰብ ለመቀጠል ድል እንፈልጋለን። ተጫዋቾቹ ጥሩ ነበሩ።"
"ለእሱ (ሊያም ዴላፕ) እና ለቡድን ጓደኞቹ ጥሩ ስሜት ነው። እርሱን ከእኛ ጋር በማግኘታችን ደስተኞች ነን።"
"ለቤኔፊካ ለመዘጋጀት ሁለት፣ ሶስት ቀናት አሉን። በእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች የተቻለንን ሁሉ ለማድረግ እንሞክራለን።"
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እስካሁን ባለው የተረጋገጠው ፒኤስጂ እና ባየርን ከፍፃሜ በፊት አያገኙንም ምናልባትም በኛ side ሪያል ማድሪድ ሊኖር ይችላል።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኦሎምፒክ ሊዮን ከሊግ 1 መውረዱን ይፋ ሆኗል ይሄን አጋጣሚ ተጠቅመን ማሊክ ፎፋናን በጣም በቅናሽ ዋጋ ማስፈረም እንችላለን ጊትንስ ብቻ በቂ አይመስለኝም በግራ መስመር !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ጉስቶ ምናምን ይላል እንዴ አሰልጣኙ አቼምፖንግ ጠቅልላ ትበልጠዋለች ! አጨዋወቱ እራሱ ለማየት ይማርካል ! ጉስቶ መውጫው ቀርባለች !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA