Telegram Web Link
¶ ያው ከሙኒክ ጋር ቢደርሰንም የሚፈጠረው ነገር አይታወቅም ! ግን ፊሊፕ እና ጆርጂኒዮ አሸንፈውን ውለታ ውለውልናል አንዳንዴ ነገሮች ለበጎ ሊከሰቱ ይችላሉ !

ባየርን ፈርቼው ሳይሆን ማለፍ ስለሆነ የምንፈልገው ከባየርን ይልቅ ቤኔፊካ ስለደረሰን እድለኛ ነን ለማለት ነው !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የቱኒስ አሰልጣኝ

" እውነት ነው ቼልሲን በማሸነፍ 16ኛ ዙር ላይ እንደርሳለን ብለን ተስፋ አድርገን ነበር ! ነገር ግን ይህ እግር ኳስ ነው...በመጨረሻ 95% ውጤቱን የሚወስነው የጥራት ልዪነት ነው ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቤተሰብ የክለባችን ጨዋታ ቅዳሜ በመሆኑ እና ዝውውርም ላይ ያን ያህል ዜና ስለሌለ እስቲ በሆነ ሃሳብ ላይ እንወያይ...🤔

ዛሬ የአላዛር አስገዶምን ፕሮግራም እያደመጥኩኝ አንድ ነገር ሲናገር ሰማሁት፦

"የዘመኑ አሰልጣኞች ተጫዋቾችን ልክ እንደ ቼዝ ጠጠር ነው ሚጠቀሟቸው አንተ ምታስበው ልክ ስላልሆነ እኔ ላስብልህ ይላሉ እንደ ዩሊያን ናግልስማን አይነት አሰልጣኝማ 'ብችል ሜዳ ውስጥ ድምፄን በደንብ ስለማይሰሙ የጆሮ ማዳመጫ አድርገው ለእያንዳንዱ ተጫዋች እንደዚህ አርግ ብዬ ብነግራቸው ደስ ይለኛል..' የሚልም አለ ይሄ ልክ አደለም ተጫዋቾች የራሳቸው Intelligent Mind አላቸው እነሱ እንደ ቼዝ ጠጠር ግኡዝ አደሉም...."እያለ ሀሳቡን ሲሰጥ አደመጥኩት።

ሃሳቡ በጣም ገዢ ይመስለኛል። የናንተ ሃሳብ በዚህ ላይ ምንድነው? እስቲ በጨዋነት ሃሳብ ስጡበት!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቼልሲ ከ ፓልሜራስ ጋር በ ሩብ ፍፃሜ የመገናኘት ሰፊ እድል ሲኖረው ፓልሜራሶች ያሳደጉትን አውሬ ስቴቫኦ ዊሊያምስን በጨዋታው ላይ ሊያሰልፉት አይችሉም!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
ባለፈው የውድድር ዘመን በቡንደስሊጋው ብዙ የተሳካላቸው ድሪብሎችን ያደረጉ፡- ◉ 82 - ፍሎሪያን ዊርትዝ ◉ 77 - ጄሚ Gittens WhoScored @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ዊርትዝ

2,355 ደቂቃ ተጫወተ
በ90 ደቂቃ የተሳካ ድሪብል፡ 3.13
የድሪብል ስኬት መጠን፡ 50.9%

ጊትንስ

1,785 ደቂቃ ተጫወተ
በ90 ደቂቃ የተሳካ ድሪብል፡ 3.88
የድሪብል ስኬት መጠን፡ 51.7%

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ዴላፕ ጃክሰን የሚለያዩበት እና ለእኛም የሚጠቀም ወሳኝ ነገር ምን መሰላችሁ......

ዴላፕ አንድ ሁለት ድሪብል አድርጎ ኳስ ወደ ጎል ይሞክራል ! ጃክሰን ደሞ ድሪብል እያደረገ ይቀማል ወይም ኢላማውን ያልጠበቀ ሙከራ ነው !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
ቤተሰብ የክለባችን ጨዋታ ቅዳሜ በመሆኑ እና ዝውውርም ላይ ያን ያህል ዜና ስለሌለ እስቲ በሆነ ሃሳብ ላይ እንወያይ...🤔 ዛሬ የአላዛር አስገዶምን ፕሮግራም እያደመጥኩኝ አንድ ነገር ሲናገር ሰማሁት፦ "የዘመኑ አሰልጣኞች ተጫዋቾችን ልክ እንደ ቼዝ ጠጠር ነው ሚጠቀሟቸው አንተ ምታስበው ልክ ስላልሆነ እኔ ላስብልህ ይላሉ እንደ ዩሊያን ናግልስማን አይነት አሰልጣኝማ 'ብችል ሜዳ ውስጥ ድምፄን በደንብ ስለማይሰሙ…
ሀሳቦቻችሁን እያየው ነበር እና በጣም ጥሩ ጥሩ ሃሳብ ነው የሰጣችሁት በተለይ ከክለባችን አንፃር የተመለከታቹት..

ጠቅለል ለማድረግ ያክል የአሰልጣኞች Control አስፈላጊ ሆኖ ሳለ ነገር ግን እያንዳንዱን detail ነገር ሜዳ ላይ ልቆጣጠር ማለት የአንዳንድ ተጫዋቾችን career መግደል ነው ሚሆነው ምሳሌ እናንተ የጠቀሳቹት ጃክ ግሪሊሽ ምርጥ ምሳሌ ነው። ፓልመርም እዛ ቢቆይ ተመሳሳይ ነገር ሊገጥመው ይችል ነበር ። ያው እኛም ጋር አሁን ላይ ከአምናው በተለየ መልኩ የእንቅስቃሴ ገደብ እየተደረገበት እንዳለው።(ለዚ እንኳን ብዙ ምክንያቶች ይኖራሉ።)

ይሄ የአሰልጣኞች ከመጠን በላይ ሜዳ ውስጥ ልቆጣጠር ማለት እንደኔ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው ሚታየኝ(30/70)፦

1ኛ በዛ ከፍተኛ ጩኸት ባለበት ሜዳ ላይ የአሰልጣኝ መጮኽ ትርፉ ድካም እና ተጫዋቹን ግራ ማጋባት እንጂ ጥቅሙ የጎላ አይደለም።

2ኛ የተጫዋቾችን የፈጠራ አቅም ያዳክማል። አሰልጣኙ የሚያይበት አንግል እና ሜዳ ውስጥ ያለው ተጫዋች የሚያይበት የተለያየ አንግል ነው።

3ኛ ተጫዋቾችን ነፃነት ያሳጣል + በራስ መተማመን ያዳክማል።

በተለይ በዚህ እሳቤ በጣም የሚጎዱት ድሪብለሮች ናቸው። መቆጣጠሩ አስፈላጊ እና ተገቢ ሆኖ ሳለ አንዳንዴም ግን ነፃነት ሰቶ የራሳቸውን ውሳኔ እንዲወስኑ ማድረግ ተገቢ ነው ብዬ አስባለሁ ። አመሰግናለሁ!🙏

Note: ይሄ ስለ አጠቃላይ የዘመኑ አሰልጣኞች የግል እይታ እንጂ ስለ ክለባችን አደለም

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🎰 ትልልቅ እድሎች ከእውነተኛ ደስታ ጋር!

በፕሪምየር ቬጋስ የተለያዩ የካሲኖ ጨዋታዎችን በፈለጉት ሰዓት ይጫወቱ ያሸንፉ! ⚡️💰

አሁኑኑ ይጫወቱ ዕድል ለደፋሮች ናት!

🔆ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ!!🔆
https://media.premierbetpartners.com/redirect.aspx?pid=119451&bid=5408

የምርጦቹን ቤተሰብ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ👇
@premierbeteth @premierbeteth
ቀስ በቀስ ቶሲን አሁን ካሉን የመሀል ተከላከዮች መካከል ወሳኙ እየሆነ ይገኛል ከኳስ ጋር ያለው እርጋታ ጨዋታውን የሚያነብበት መንገድ ነፃ ተጫዋቾችን ለይቶ ኳሱን የሚሰጥበት መንገድ ልዩ ሲሆን የመሪነት ችሎታም ተላብሷል ምንም እንኳን ቼልሲ አንድ ተጨማሪ ተከላካይ ቢያስፈርም እራሱ እንደ ቶሲን ያለ ልምድ ያለው የተከላካይ መስመሩን በሚገባ የሚመራ ተጫዋች ግን በቡድናችን ውስጥ ያስፈልገናል ምናልባትም የቶሲን ነገር ከ5 ከአመት በፊት ካደረገነው ነፃ የተከላካይ ፊርማ ጋር ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል ወደፊት!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከ ኢኤስ ቱኒዝ ጋር

68 ደቂቃ ተጫውቷል
2 አሲስት
73 ንክኪ
92% ኳሱን በስኬት አቀብሏል
2 ቁልፍ ኳስ
2 ትላልቅ የግብ እድሎች ፈጥሯል
1 ኳስ ተደርቧል
1/1 የተሳካ ድሪብል
3/7 በሜዳ ላይ ያሸነፋቸው ግጥሚያዎች
1 ሙከራ

የኔ የጨዋታው ኮከብ 🌟

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኬፓ ወደ አርሰናል

HERE WE GO!

[Fabrizio Romano]

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ኮሎ ሙአኒ ወደ ቼልሲ መዘዋወር አይፈልግም በቋሚ ዝውውር በጁቬንቱስ መቆየት ይፈልጋል ! ፒኤስጂ ለተጫዋቹ ዝውውር 45 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ ሲል Ben Jacobs ገለፀ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ የሌሊቱን የጨዋታ ግምት ቀድመው በትክክል የገመቱት ከስር ያሉት ናቸው.....

@Brook1015

@Jmske

@Messlnc

@mikialexs

:- በ @Maykhalo_jackson_10_15 መጥታችሁ ስልክ ቁጥር በመላክ ሽልማታችሁን ውሰዱ !
¶ በ 2021 ቻምፒዮንስ ሊግ ስናሳካ ምድባችንን በ 1ኛ ደረጃ ብናጠናቅቅም 16ኛ ዙር ላይ የደረሰን የፖርቹጋል ክለብ ፖርቶ ነው ፣ ሩብ ፍፃሜ ላይ አትሌቲኮ ማድሪድ ፣ ግማሽ ፍፃሜ ሪያል ማድሪድ ከዛ ፍፃሜ ከሲቲ ተገናኝተን ዋንጫውን አሳካን ።

¶ ዘንድሮ ምድባችንን ሁለተኛ ሆነን ብንጨርስም 16ኛ ዙር ላይ የፖርቹጋል ክለብ ቤኔፊካን እንገጥማለን ካሸነፍን  ፣ ሩብ ፍፃሜ ላይ ወይ ቦታፎጎ አሊያም ፓልሜሪያስ አንዱን የብራዚል ቡድን እንገጥማለን ካሸነፍን ፣ ግማሽ ፍፃሜ እንደ 2021 ሪያል ማድሪድ ጋር ሊደርሰን ይችላል ካልሆነ ዶርትመንድ ወይም ጁቬንቱስ ከዛ ካሸነፍን ፍፃሜ ።

  :- ምን ልላላችሁ ነው የዛኔም ወረኞች ከፖርቶ አታልፉም ፣ ከአትሌቲኮ አታልፉም ፣ ከማድሪድ አታልፉም ብለውን ሁሉንም አሳምነን ገርፈን ፍፃሜ ስንደርስ ሲቲን አታሸንፉም እኛ ግን ያን ሁሉ አሉባልታ ሰብረን ባልተጋነኑ ተጫዋቾች ዋንጫውን ያሳካን ሰማያዊ አንበሳ ነን !💙 ብዙ ማውራት አንወድም ሰርተን የምናሳይ እና የምንሰራ ክለብ ነን !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ኤንዞ ፈርናንዴዝ በዘንድሮ አመት በሁሉም ውድድር ለክለባችን 18 አሲስት 10 ጎል አጠቃላይ 28 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ የ 33 አመቱ ቤትኔሊ ወጣ ፣ የ 30 አመቱ ኬፓ ወጣ አሁን ንኩንኩ ፣ ስተርሊንግ ፣ ሳንቼዝ ፣ ዲሳሲ እና ቺልዌል ሲወጡ ከቀሩት ውስጥ እድሜው ገፋ ያለው ቶሲን ነው 27 አመት ከዛ የቡድናችን አቬሬጅ እድሜያችን በጣም ይቀንሳል ።

የአውሮፓ በእድሜ ትንሹ ቡድን እንሆናለን !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
11 - ሚያዝያ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የቼልሲው ኢንዞ ፈርናንዴዝ በሁሉም ውድድሮች ከማንኛውም የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች የበለጠ ግቦችን እና አሲስቶችን አስመዝግቧል(11ጎሎች፣ 7 አሲስቶች)

Opta

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቼልሲ እና ማንቸስተር ሲቲ ባለፉት አምስት አመታት በተጫዋቾች ሽያጭ 508.6ሚልየን ዩሮ እና 435.8ሚልየን ዩሮ ትርፍ በማስመዝገብ ቀዳሚውን ስፍራ ይዘዋል።

The Athletic

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ምርጥ ኳስ የማቀበል ስኬት ደረጃ (150 በላይ ፓሶችን ያደረጉ) ያላቸው ተጨዋቾች

🥇 97.6% - ዊሊያን ፓቾ
🥈 97.4% - ቶሲን አዳራቢዮዮ
🥉 96.6% - ማርኪንሆስ
96.5% - ማክሲሚሊያኖ ፋልኮን
96.4% - ጆአዎ ኔቬስ

WhoScored

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
2025/06/27 05:51:20
Back to Top
HTML Embed Code: