ቼልሲ ከኒኮላስ ጃክሰንን በሚፈልጉት ዋጋ ላይ ጸንተዋል። ስለ ኤኪቲኬ በጠየቁ ጊዜ 100 ሚሊዮን ዩሮ እንደተባሉ ተነግሯቸዋል ጃክሰን ያን ያህል ዋጋ አለው እያልኩ አይደለም ነገር ግን ቼልሲ አሁንም ትልቅ ክፍያ ይጠብቃል በአሁኑ ጊዜ የጣሊያን ክለቦች ይሄንን ማውጣት አይችሉም ቼልሲ 40 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ ያሉ ጥያቄዎችን እንኳን ለመቀበል አያስብም።
(FABRIZIO ROMANO)
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
(FABRIZIO ROMANO)
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቼልሲ በዚህ ውድድር የክለቦች የአለም ዋንጫ ላይ በመጫወት ብቻ ለሊያም ዴላፕ ከከፈሉት በላይ ገቢ አግኝተዋል።
ቼልሲ ለሊያም ዴላፕ ለኢፕስዊችታውን 30ሚልየን ዩሮ ከፍሏል ግን ቀድሞውኑ 36.5ሚልየን ዩሮ አግኝተዋል።
ቼልሲ ለሁለቱ የምድብ ጨዋታዎች 3ሚልየን ዩሮ ያገኙ ሲሆን፣ ለ16ተኛው ዙር በመድረሳቸው ሌላ 5.5ሚልየን ዩሮ አግኝተዋል።
ስካይ ስፖርት
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቼልሲ ለሊያም ዴላፕ ለኢፕስዊችታውን 30ሚልየን ዩሮ ከፍሏል ግን ቀድሞውኑ 36.5ሚልየን ዩሮ አግኝተዋል።
ቼልሲ ለሁለቱ የምድብ ጨዋታዎች 3ሚልየን ዩሮ ያገኙ ሲሆን፣ ለ16ተኛው ዙር በመድረሳቸው ሌላ 5.5ሚልየን ዩሮ አግኝተዋል።
ስካይ ስፖርት
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ማሬስካ አንድሬ ሳንቶስ ጀማሪ ከመሆኑ በፊት ከእሱ እና ከቡዱኑ ጋር ተጨማሪ የስልጠና ክፍለጊዜዎች እንደሚያስፈልጉት ይሰማዋል።
ኪየራን ጊል - ዴይሊ ሜይል
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኪየራን ጊል - ዴይሊ ሜይል
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቦሩሲያ ዶርትሙንድ እና ቼልሲ መካከል በጄሚ ጊተንስ ዙሪያ አዲስ እና አዎንታዊ ድርድሮች ባለፉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ተካሂደዋል።
አሁንም ምንም ስምምነት ወይም የመጨረሻ ውሳኔ የለም። ዶርትሙንድ 55 ሚሊዮን ዩሮ መጠየቁን ቀጥሏል።
ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
አሁንም ምንም ስምምነት ወይም የመጨረሻ ውሳኔ የለም። ዶርትሙንድ 55 ሚሊዮን ዩሮ መጠየቁን ቀጥሏል።
ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ሊያም ዴላፕም ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን በፊት ግቦቹን ካስቆጠረ በኋላ ሊያደርገው የሚችለውን አዲስ የደስታ አገላለፅ እያሰበ ነው።
Daily Mail
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Daily Mail
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የጄሚ ጊተንስ ዝውውር የማይሳካ ከሆነ አሌሃንድሮ ጋርናቾ እና ማሊክ ፎፋና በቼልሲ የአጥቂ መስመር ዝርዝር ውስጥ ይገኛሉ።
Kieran Gill - Daily Mail
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Kieran Gill - Daily Mail
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኤንዞ ማሬስካ በኢንስታግራም ገፁ
"በዚህ ቡድን ውስጥ ላደረጉት ጥረት ለተጫዋቾቹ ትልቅ ምስጋና ይገባል በመላው አለም ለሚገኙ ደጋፊዎቻችንም ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ ወደሚቀጥለው ዙር ።"💙💙
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
"በዚህ ቡድን ውስጥ ላደረጉት ጥረት ለተጫዋቾቹ ትልቅ ምስጋና ይገባል በመላው አለም ለሚገኙ ደጋፊዎቻችንም ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ ወደሚቀጥለው ዙር ።"💙💙
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የጥሎ ማለፉን ቋት በቼልሲ በኩል ደህና የሚባሉት ቡድኖች 3 አይሞሉም ከነሱም መሃል ቼልሲ በ ጁቬንቱስ ላይ የበላይነት ነበረው የመጨረሻ ግንኙነት ላይ ሁለቱንም ማሸነፍ ችሏል።
በተቃራኒው ፒኤስጂ፣ ባየርን ሙኒክ፣ ኢንተር ሚላን፣ ሪያል ማድሪድ እና ማንቺስተር ሲቲ በአንድ ቋት ናቸው አንዳቸውን ብቻ ነው ለፍፃሜ የምናገኘው... እና ቼልሲ ለፍፃሜ አይደርስም ነው የምትሉኝ!?
ደህና አደራቹ ብሉስ!💙
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በተቃራኒው ፒኤስጂ፣ ባየርን ሙኒክ፣ ኢንተር ሚላን፣ ሪያል ማድሪድ እና ማንቺስተር ሲቲ በአንድ ቋት ናቸው አንዳቸውን ብቻ ነው ለፍፃሜ የምናገኘው... እና ቼልሲ ለፍፃሜ አይደርስም ነው የምትሉኝ!?
ደህና አደራቹ ብሉስ!💙
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የጥሎ ማለፉን ቋት በቼልሲ በኩል ደህና የሚባሉት ቡድኖች 3 አይሞሉም ከነሱም መሃል ቼልሲ በ ጁቬንቱስ ላይ የበላይነት ነበረው የመጨረሻ ግንኙነት ላይ ሁለቱንም ማሸነፍ ችሏል። በተቃራኒው ፒኤስጂ፣ ባየርን ሙኒክ፣ ኢንተር ሚላን፣ ሪያል ማድሪድ እና ማንቺስተር ሲቲ በአንድ ቋት ናቸው አንዳቸውን ብቻ ነው ለፍፃሜ የምናገኘው... እና ቼልሲ ለፍፃሜ አይደርስም ነው የምትሉኝ!? ደህና አደራቹ ብሉስ!💙 @ETHIO_CHELSEA…
በቼልሲ ቋት በኩል ከሚገኙት ክለቦች መሃል ከቼልሲ ጋር የመጨረሻ ጨዋታ ውጤቶች፦
ፓልሜራስ 1 - 2 ቼልሲ (አለም ክለቦች ፍፃሜ)
ቤኔፊካ 1 - 2 ቼልሲ (ዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ)
ጁቬንቱስ 0 - 4 ቼልሲ (ቻምፒዮንስ ሊግ)
ዶርትመንድ 1 - 1 ቼልሲ (ቻምፒዮንስ ሊግ)
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ፓልሜራስ 1 - 2 ቼልሲ (አለም ክለቦች ፍፃሜ)
ቤኔፊካ 1 - 2 ቼልሲ (ዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ)
ጁቬንቱስ 0 - 4 ቼልሲ (ቻምፒዮንስ ሊግ)
ዶርትመንድ 1 - 1 ቼልሲ (ቻምፒዮንስ ሊግ)
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኒኮላስ ጃክሰን ከእንግዲህ የኢንዞ ማሬስካ ማዕከላዊ እቅድ አይደለም እና በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቼልሲን ሊለቅ ይችላል።
[via Nicolo Schira]
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
[via Nicolo Schira]
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በየቀኑ በነፃ ገንዘብ ያሸንፉ!💵🎉
🚀 በፖከር ምንም ሳይከፍሉ በነፃ ተጫውተው የገንዘብ ሽልማት ያግኙ! ይህን ታላቅ ዕድል በየቀኑ፣ ቀኑን ሙሉ በፕሪሚየር ፖከር ላይ ያገኙታል!
🚀 ሁልጊዜም ያለ ክፍያ የሚጀመር የፍሪሮል ውድድር ይጠብቅዎታል።
🚀 ከእርሶ የሚጠበቀው ለቀጣዩ ውድድር ስምዎን ማስመዝገብ ብቻ ነው። ከዚያም በነጻ ተጫውተው ያሸንፉ።🎊🎉
🔆ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ!!🔆
https://media.premierbetpartners.com/redirect.aspx?pid=119451&bid=5408
የምርጦቹን ቤተሰብ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ👇
@premierbeteth @premierbeteth

¶ የክለባችን ባለቤቶች የስፖርቲንግ ሊዝበንን የተወሰነ ድርሻ ሊገዙ ነው ! ያልተረጋገጠ ነው እና ሲረጋገጥ በሰፊው እናደርሳቸዋለን ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA