Telegram Web Link
Forwarded from 𝗙𝐋𝐀𝐒𝐇 𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረግንበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችለናልሁ።
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኛ በግላችን 100% አምነንበት Recommend ማናደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ 
👇👇👇

https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5🙏4🔥2😡2👍1
የዛሬን አያርገውና ብሪጅ መጥቶ ነጥብ ይዞ መሄድ እንደዋንጫ ነበር ሚታየው

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😭21222💯7😁2💔1
ETHIO CHELSEA VIDEO CHANNEL
Josh vs sunderland💪
ሁሌም በመጥፎ ነገር ውስጥ ቢያንስ አንድ ጥሩ ነገር አይታጣም

ትላንት ለብቻው ሲፋለም የነበረውን የጆሽ እንቅስቃሴ ገብታቹ እዩት💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍23830👏4
¶ በዚ ሲዝን የ 28 አመቱ ቶሲን ለቼልሲ በተጫወተባቸው 415 ደቂቃዎች ብቻ ቼልሲ 7 ጎል ተቆጥሮበታል ።

ይሄኛው ወጣቱ በ 19 አመቱ 40 ጨዋታ ተጫውቷል !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
159😁9🔥7👏1
¶ ክለባችን ከ 21 አመት ቡድን የአርሰናል ከ 21 አመት በታች ቡድንን 2-1 ማሸነነፍ ችሏል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
156🔥11👏5👍3
¶ ኮች የተበላው አቼምፖንግ መውጣት ሳይኖርበት አስወጥቶ ከፎፋና ይልቅ ቶሲንን ማስገባቱ ፣ እንዲሁም ኤንዞ 10 ቁጥር ቢሆን የሚሻለውን ከላቪያ ይልቅ ሳንቶስን ማስገባቱ ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍13914👏3
¶ በዚ ሲዝን በ Low Block ከሚጫወቱ ክለቦች ከሰርደላንድ ፣ ከብራይተን ፣ ከፓላስ ፣ ከብሬንትፎርድ ጋር ተጫውተን ያውም 3ቱ በሜዳችን ሆኖ 2 ነጥብ ብቻ ነው ያገኘነው ። ከፓላስ እና ብሬንትፎርድ ጋር አቻ ወጥተን ።😴

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😡12411👍9
Forwarded from Meda Bet
ሪያል ማድሪድ 🇪🇸🇪🇸 ባርሴሎና

እጅግ ተጠባቂው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ዛሬ 12:15 ይደረጋል። በላሚን ያማል አፀፋዊ ንግግሮች እና በተጎዱ ተጫዋቾች መመለስ የተፋፋመው ደርቢ ምርጥ ጨዋታ እንደሚያስመለክተን ይጠበቃል።

💰🎁በዚህ ጨዋታ ግብ የሚያስቆጥር ተጫዋች በመገመት ብቻ የ10,000 ብር ፕራይዝ ፑል አሸናፊ ይሁኑ👇
https://www.tg-me.com/medabetet/820

🎯 በሜዳ ቤት ላይ ይወራረዱ
😀https://medabet.et

  በሜዳ ቤት ከፍተኛ ኦዶች ይወራረዱ ከፍ ያለ ድል ያግኙ
እስከ 20,000 ብር ድረስ ያለምንም WIN TAX ድሎን ሙሉ በሙሉ ያጣጥሙ
  በሜዳ ቤት ላይ ሲወራረዱ እስከ 550% ተጨማሪ መልቲ ቤት ቦነስ ያገኛሉ!

#topmatches  #medabet #medabetet #bemedaye #football #matches #matchday
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6😡1
Forwarded from Hulu Gaming
2️⃣5️⃣🔣 🔠🔤🔠🔠🔤🔤🔠🔠

🛫🌡Jet X Cash Back!🌡🛫

The higher you fly, the bigger you win!
🛫🌡🛫🌡🛫🌡🛫🌡🛫🌡🛫🌡
on every bet you make on Jet X! Enjoy a 100% bonus on every deposit.

🛫🌡Let's win big together at HuluGaming🛫🌡

Register here
⤵️⤵️⤵️
https://hulugaming.net/

✔️Join our channel here
https://www.tg-me.com/Hulu_gaming
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
CUCURELLA 🤝 CONSISTENCY

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥211😁19👍94
🔥🇪🇸ስፓኒሽ ሱፐር ክላሲኮ

💻📲መመዝገቢያ ሊንክ - https://bit.ly/4o0ikI0

🔥🎁ፕሮሞት ኮድ - ETHIOOO


ተጠባቂ ኤልክላሲኮ ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ይፋለማሉ ይህን ተጠባቂ ጨዋታ ጨምሮ ሁሉንም ጨዋታዎች በሜልቤት ይወራረዱ

ቀድመው ለተመዘገቡ ና ለተወራረዱ ሰዎች ልዩ ሽልማት አዘጋጅተናል ይፍጠኑ
5
ያ አይምሬው አጥቂ ጆአኦ ፔድሮ የት ገብቶ ነው??

ምናልባት የኮል አለመኖር አቋሙ ላይ ተፅዕኖ አሳድሮ ይሆን🤔

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
💯184😁4223💔4🤔1🙏1
ማሬስካን የምትተቹ ሰዎች ግን ምን ሆናቹ ነው?

እስኪ አስቡት በ 2024/25 ሲዝን ከ ሰርቬት ጋር ባደረግነው የኮንፈረንስ ሊግ ጨዋታ ሲዝኑን ጀምረን ያለ እረፍት በተለያዩ ውድድሮች ለይ  11 ወራት ተጫወትን ከዛን በሶስት እረፍት ብቻ አዲሱን ሲዝን ጀመርን + ወሳኝ ተጫዋቾቻችንን በጉዳት አጣን + አቬሬጅ የሆነ የተከላካይ መስመር ተጫዋቾችን ይዘን እና ይህ ሰው ምን ያድርግ ይሄ ሁሉ ነገር ተደራርቦበት ውጤት ባይመጣ ምን ያስደንቃል እኛን ተው እና ይሀው €500m ያወጣው ሊቨርፑል እራሱ በሊጉ እየተቸገረ ነው + እነሱ ክረምቱን ሙሉ እኛ CWC ስንጫወት እረፍት ላይ ነበሩ።

ለማንኛውም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መመለሳችን አይቀርም COYB 💪

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥15028😡22🥰7👌3💯3
CONFIRMED

ያሬድ ጊሌት ቀጣይ በካራባኦ ካፕ ከወልቭስ ጋር የምናደርገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመራል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
54👍9😁9👏1
ሙሲያላ በክለባችን በነበረበት ሰአት🥹

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
90🔥15🥰2
ዘንድሮ ከኛ በላይ የPL ጎል ያስቆጠረ የለም (17)።

የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ነው ነገሩ😞

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
💔87👍116
‼️ ቼልሲ እና አርሰናል ኒኮ ፓዝን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

🎖 Mundo Deportivo

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
64🔥10👍5🙏1
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ክለባችንን ሊቀላቀል ከጫፍ ደርሶ የነበረው ዣቪ ሲሞንስ ለቶተንሃም ምንም አይነት ግብ ማስቆጠር አልቻለም።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁60😢134
ቀጣይ ጨዋታ

የካራባኦ ካፕ 4ተኛ ዙር ጨዋታ

🟠 ዎልቭስ 🆚 ቼልሲ 🔵

📅: ሮብ ጥቅምት 19

🕚: ምሽት 04:45

🏟: ሞሊኒክስ

ድል ለክለባችን💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
28🏆7
ያለፈው አልፏል ብሉስ፤ ከትላንቱ ጨዋታ በፊትኮ ስሜታችን እንደዚ አልነበረም አደል፤ መሸነፍ ያሳምማል በተለይ ማሸነፍ ያለብን ጨዋታ ሲሆን፤ ግን ወጣት ቡድን ነው ያለን የአቋም መውጣትና መውረድ ከዚ በኋላም መኖሩ አይቀርም፤ ትልቅ ቡድን በመሆንህ ለማሸነፍ ቅድመ ግምት ታገኛለህ እንጂ ጨዋታው ሚወስነው የ90 ደቂቃ አቋም ነው ማን ማንን እንደሚያሸንፍ ቀድሞ ማወቅ አይቻልም ለዚም ነው እግርኳስ ተወዳጅ የሆነው፤ ደሞ እንደዚ ተቃጥለንም እኮ ድጋፋችንን አናቆምም፤ ቀጣይ እናገግማለን፤ ነገ ሌላ ቀን ነው ቤተሰብ💪💙💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
40😡6
2025/10/27 02:26:00
Back to Top
HTML Embed Code: