2⃣4⃣
👉በሰይጣን አምልኮት ከእግዚአብሄር ጋር እኩል መሆኑን ለማመን የእግዚአብሄርን ነገር በማስመሰል (ለመሸወድ) የራሳቸውን አመሳስለው ይሰራሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ በክርስትና እምነት ስላሴ (አንድም ሶስትም Trinity) ይታመናል፤ የሰይጣን አምላኪዎችም ይሄንን ለማስመሰል የራሳቸውን የተሳሳተ ትምህርት ከባቢሎን ጀምሮ ሲያመለረኩ ቆይተዋል። ይሄንን በሁለት መክፈል እንችላለን
👉የመጀመርያው ከዚህ በፊት ያየነው የናምሩድ፣ ሰሚራሚስ (የናምሩድ እናትና ሚስቱ)፣ እና ታሙዝን ያመልኩበታል።
ከዚህ በፊት ደጋግሜ እነደገለጽኩት በተለያየ ስም እና ምስል ቢመለኩም ሁሉም ተመሳሳይ እና ሉሲፈርን ማምለኪያ ነው (የሁሉም ጣኦት መንፈሳቸው ሉሲፈር ስለሆነ)
ናምሩድ (Osiris, Sun-god, Baal ...)፣
ሰሚራሚስ (moon goddess, Ishtar, Isis...)
ታሙዝ (Antichrist, Tammuz, Thammuz, Horus...)
[ሰሚራሚስ (Ishtar):- በውጭ ሀገር Easter እያሉ እሷን ለማስታወስ የሚከበርና በካቶሊክ እምነት ውስጥ ያለው ሃውልት የሷ እንጂ የቅድስት ድንግል ማርያም አይደለም፤ በሌላ ደግሞ የወንድ ብልት ሃውልት የተጀመረው በሷ መሆኑን በሌላ ቀን በፕሮግራማችን እናየዋለን]

2⃣5⃣
👉ሁለተኛው ደግሞ ከጸሀይ (Baal) አምልኮት ጋር የተገናኘ ነው። ይሄም ጸሀይ መውጫዋ በምስራቅ ላይ፣ መሀል ላይ፣ እና በምዕራብ ስትጠልቅ ያለውን ሶስት ክፍል ከፍለው ለእያንዳንዱ አምላክ ሰይመው በሰይጣን ተሸውደው ያመልኩታል።
ጸሀይ በምስራቅ ስትወጣ ከዚህ በፊት ያየነው የሰንጋ በሬ ምስልን በመስጠት፣ መሃል ላይ ሲሆን በህንዶች ሲቫ የሚሉት የብርሃንና የጨለማ ውህድ አምላክ መስለው፣ ሶስተኛው ደግሞ ጸሃይ በምዕራብ ስትጠልቅ (ወደ ባህር ስትገባ) ብለው የሚያመልኩት ነው።
ሁለቱን ስላየን ዛሬ ሶስተኛውን እንመልከት። ከዚህ በፊት የሚጠቀሱት የጥንቆላ ትምህርትን ያስፋፉት ሃገራት ባቢሎን፣ አሳይረን፣ ፊሊስጤም፣ ሮም ... ጸሀይ ወደ ባህር ስትጠልቅ በባህር ውስጥ የጨለማውን/የሙታንን መንግስት ለመምራት (Lord of the underground) ነው ብለው ስለሚያምኑ ዳጎን (Dagon) ብለው ይጠሩታል። ዳጎን ማለት እንደ ማያ KulKulcan እንደሚባለው ይሄም ከሁለት ቃል የተገኘ ነው ዳግ (Dag) እና ኦን (On)
ዳግ (Dag) = fish
ኦን (On) = sun
ይሄን የአሳ ጣኦት (Fish god) ግማሽ ሰው ግማሽ የአሳ ምስል ያለው ጣኦታቸው ነው። በሮማን ኔፕቱን (Neptune) ብለው ሲጠሩት ግማሽ ሰው ግማች አሳ ሁኖ በእጁም ሹካ የመሰለ የያዘ ጣኦት ነው።
[መጽሐፈ መሳፍንት 16:23-31]

2⃣6⃣
👉ይሄ ዳጎን የተባለ ጣኦት የጨለማ ጌታ ስለሚባል በብዙ የጥንቆላ ስራቸው ላይ ያመልኩታል። የሱንም ምልክት በየቦታው በማድረግ በአለም እንዲመለክ ያደርጋሉ፤ በተለያየ ሀገርም በተለያየ ስም እና ምስል ይገልጹታል
በህንድ ሀገር ጸሀይ ስትወጣ ብራህማ (Brahama)፣ መሀል ላይ ሲቫ (siva)፣ ስትጠልቅ ደግሞ ቪሽኑ (Vishnu)። በጣቾታቸውም ሶስት ጭንቅላት 3 ጥንድ እጅ ያለው ምስል የሚሰግዱት ለዚሁ እምነታቸው ነው።
አሁን ይሄ የዳጎን አምልኮት መልኩን እየቀየረ በሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያኖች በግልጽ ይመለካል።
"እዚህ ጋር የምነግራቹ እያንዳንዱ የነዚህ የሰይጣን አምላኪ ምልክቶች፣ ጣኦቶች፣ ስሞች (በግልጽና በድብቅ) ሉሲፈርን ለማምለክ፣ 666 የሚገልጹ ሆኖ ስለሚሰሩ ብታውቁም ባታውቁም ምልክቶቹ የሰይጣንን ሃይል የመሳብ ሀይል አላቸው። እናንተ ጋርም በቲቪ፣ ፊልም (የህጻናትም የአዋቂም)፣ ዘፈን፣ መጽሃፋት፣ በሎጎ፣ .... እነዚህ ምልክቶች ቤታችሁ ድረስ እንዲገባና የሰይጣን መንፈስ በቤታችሁና በራሳችሁ ላይ እንዲጠነክር ስለሚያደርጉ ማስወገድ አትርሱ፤ በጸሎታችሁም ጠንክሩ።"

2⃣8⃣
👉የዚህ ባህል መነሻ ካም፣ ከከነአን፣ ኩሽ እና ናምሩድ ጊዜ ከጥፋት ውሃ ቡሃላ ያስተማሩት የጥንቁልና ምልክት ነው። ይሄም ሁለት ነገሮችን ያመላክታል
የመጀመሪያው ናምሩድ በልጁ ታሙዝ የተነሳ በክርስትያን (እግዚአብሔርን አምላኪ) ንጉስ ሲገደሉ የናምሩድ ስጋ ተከታትፎ ነበር (ከዚህ በፊት ትምህርታችን ላይ ገልጬዋለው)። ናምሩድ ሬሳው 14 ቦታ ተከታትፎ ወደ ወንዝ ከተጣለ ቡሃላ እናቱ እና ሚስቱ የሆነችው ሰሚራሚስ (ኢሽታር፣ Isis) ናምሩድን ለመቅበር ስጋውን ከውሃ እየለቀመች ስትሰበስብ መሽኛ ብልቱ በአሳ ተበልቶ ስለነበር ከሱ በቀር ሌሎቹን ታገኛለች። የመቃብሩ ላይም በአሳ የተበላውን መሽኛውን በድንጋይ ቀርጻ በመቃብሩ ላይ ታስቀምጥለታለች።

3⃣0⃣
👉ሁለተኛው በግብጾች አምልኮት (በከነአን፣ ኩሽ፣ ካም ጀምሮ በአባይ ወንዝ ዙርያ የተስፋፋው አምልኮት ማለት ነው) ምድር እና ሰማይ የየራሳቸው አምላክ አላቸው ብለው ያምናሉ።
የሰማይ አምላክ - Nut
የምድር አምላክ - Gab
Nut ከላይ እንደ ግማሽ ክብ ምድርን ስትሸፍን በውስጧ ኮከቦችን ይዛለች። Gab ደግሞ መሬት ላይ ተኝቶ ሁሌ የቆመ ብልቱን (Phallic) የNut እምብርት ላይ ጠቁሞ ይስሉታል (በአሁኑ ጊዜ ሴቶች በፋሽን ስም እምብርት የማሳየት ትምህርት መሰረቱም ከዚህ ነው)። እንደዛ የሆነውም Nut እና Gab ሁሌ ወሲብ ስለሚያደርጉ የንፋስ አምላክ የተባለ ይለያቸውና የGab የተወጠረ ብልት የNut እምብርት ላይ እንጠቆመ አለ እሱንም ስናመልክ ልምላሜ፣ መራባትን ይሰጠናል ብለው ያመልካሉ።