Telegram Web Link
2⃣0⃣
👉Phoenix ማለት በምስሉ ላይ እንዳስቀመጥኩላችኩ በተለያየ መልኩ ስትገለጽ የአፈ ታሪክ ወፍ ናት፤ ተቃጥላ ከአመዷ እንደገና የምትወለድ ወፍ ማለት ነው። በጥንት ግሪክና ሮም Fenex (Phenex) ስትባል ከላይ እንደገለጽኩት የሉሲፈር መጋለቢያ ፈረስን [The one who ferries Osiris(Lucifer)] ትወክላለች። በግሪክ አቆጣጠርም (Numerical) Fenex የሚለው ድምር 666 ይሰጠናል። እንደ ሉሲፈርም ብርሃን ሰጪ ብለው ያመልኳታል፤ ምክንያቱም የሉሲፈር መንፈስ በውስጧ ስላለ ነው።

የነገ ሰው ይበለንና ትምህርቱን ካቋረጥንበት ነገ እንቀጥላለን በሰላም ያሳድረን።

ያወቃችሁትን ሼር ማድረግን አትርሱ
ለአስተያየታችሁ @Comment_DidYouKnowbot
2⃣1⃣
👉Phoenix/Fenex የተባለውን የአፈታሪክ ወፍ ለመግለጽ በህይወት ያለን ወፍ እንደ ባህላቸው በማመላከት ጣኦትን ያመላካሉ፣ ይሰግዳሉ
-ግብጽ ... Heron (የውሃ ወፍ)
-ሰሜን አሜሪካ ... Eagle (ንስር አሞራ)
-መካከለኛና ደቡብ አሜሪካ ... Quetzal
-ባቢሎን፣ አሳይረን፣ ህንድ፣ ቻይና፣ ጃፓን፣ ሮም፣ ግሪክ ... Peacock

ከሁሉም Peacoke የተባለችውን ወፍ በአምልኮት በስፋት ስለሚጠቀሙባት ስለሷ እንመልከት።

👉በባቢሎን፣ ግሪክ፣ ሮም፣ ህንድ ... ገነት በአይኖች የተሞላች ናት፤ አይኖች ኮከቦችን ይገልጻል። ኮከብ ደግሞ የነሱ አምላክ የሚሉአቸው እና የሞቱ ሰዎች መቀመጫ ብለው ያምናሉ። በPeacock ላባ ላይ ያለው የአይን ምልክት እነዛን ይወክሉባቸዋል።

👉Peacock/Fenex ከኮከብ ቆጠራ (Zodiac) ጋር በጥልቅ ትገናኛለች።

👉በህንዱይዝም ራማያና በተባለው የአምልኮ መጽሃፋቸው ጣኦት ኢንድራ (god Indra) የተባለው ራሱን ወደ እንስሳ ሲቀይር ወደ Peacock ነበር።

👉ትላንት በጠቀስኩት በግልጽ ሉሲፈርን (ዲያቢሎስን) የሚያመልኩት Yezidis የተባሉት ማህበረሰቦች 7 በPeacock ቅርጽ የተሰራ የድንጋይ ሃውልት አላቸው፤ ይሄም 7 ፈለክ (Planet) ይወክላል። Seitan ብለው ያመልኩታል ይሄም በአረብኛ Teitan/satan ማለት ነው፤ አማርኛ ሰይጣን።
2⃣2⃣
👉በህንድ ደልሂ የሚገኘው በ1620 የተገነባው የንጉስ መቀመጫ (Throne) የPeacock ቅርጽ ይዞ ተሰርቷል። ይሄም ንጉሱ በህዝቡ ላይ ሃይል እንዲሰጣቸው እና ገነት ላይ ያሉትን አምላክ የሚሏቸው ከነሱ ጋር እንዲሆኑና ህዝቡን እነዲገዙ የሰይጣን አምልኮት የንጉሳዊ መቀመጫ ነው።

👉በፈረንሳይ ቅዱስ ሜሪስ (St.Maurice) በተባለው በክርስትና ስም የታሙዝን መወለድን የሚያመልኩበት ቤተ መቅደስ ውስጥ ተስሎ ይገኛል።

👉በሮማን ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ መስታወቱ ላይ የPeacock ስእል ሲገኝ በሀውልት ደግሞ ሰሚራሚስ (የታሙዝ እናት) በአንድ እጇ መሬትን በሌላ እጇ የpeacock ምስል የያዘ በጀርባዋ 12 ኮከቦች ይሄም የZodiac (ኮከብ ቆጠራ) ጥንቁልና አምላካት የተባሉትን ለመግለጽ ነው።

👉በግሪክና ሮም መንግስቱ በህዝቡ ላይ ጠለቅ ያለ ሃይል እንዲኖረው ይሄንን የሰይጣን አምልኮት ምስላቸውን በሳንቲማቸው ላይ አሳትመውታል።
2⃣3⃣
👉በቫቲካን (divination by the serpent) የሁለት Peacock ቅርጽ መሃሉ ላይ ከታች ሰፋ ብሎ ከላይ የጠበበ ምስል ቅርጽ አለ። በመሃሉ ላይ የሚገኘው ከዚህ በፊት የተማርነው Pineal እጢ መከፈቱን እና Illuminated one (የበራላቸው) ለመግለጽ ያመላክታል። ለምሳሌ ተመሳሳይ ቅርጽ በሩቅ ምስራቅ ሀገራት የሚያመለረኩት ቡድሃ የተሰኘው ተመሳሳይ ምልክት በጭንቅላቱ ላይ ተደርጎ እናገኛለን።

በሁለቱ ግራና ቀኝ ያሉት Peacock ምስሎች ደግሞ ከዚህ በፊት ያየነው የሁለት እባቦች ምስልን የሚተካ ሲሆን ይሄም እንደ እባቦቹ የሰይጣንን ሃይልን ይወክላል።

👉በኢትዮጽያ ውስጥ ይሄንን የPeacock ቅርጽ ምስል እናገኛለን። ይሄም እንደሌሎቹ የሰይጣን አምልኮትን ሲገልጽ በዚህ አምልኮት እንደ ሮም፣ ግሪክ፣ ህንድ እና ሌሎችም እንደሚጠቀሙበት ህዝቡን ለመግዛትና ሃይልን ለማግኘት ከሉሲፈር (ዲያቢሎስ) ጋር በትብብር መስራት ነው።

ስለ Peacock እና የሰይጣን አምላኪዎች ግንኙነት በአጭሩ ይሄንን ይመስላል። በበሬ፣ እባብ፣ Peacock፣ ንስር አሞራ ... ሌላም ሌላም በየሃገሩ በስፋት የሚመለኩት የነዚህ የሰይጣን አምላኪ ቡድኖች ከጥንት ጀምሮ በመስራታቸው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በባህል በቋንቋ እና በታሪክ ተጽእኖ ማሳደራቸው ነው።
ሰላም ተከታታዮች በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ብዙ ሰው እየነቃ እና ያልገባውን እየጠየቀ ነው አሁንም ያልተረዳችሁትን ትንሽም ይሁን ትልቅ @Comment_DidYouKnowbot ላይ ሳትፈሩ አድርሱኝ።

👉በሌላ የደረሰኝ አስተያየት የቻነሉ ስም፣ ምስልና፣ የማቀርብበት ቀን ነው። የማቀርብበት ቀን እኛም Research እንድናደርግ ጊዜ ስጠን "አንዱን ርጽስ ሳንጨርስ ሌላ እየላክ ነው" የሚል አስተያየት በስፋት ስለደረሰኝ በሳምንት 3 ቀን በቀን 2 ጊዜ እንዲሆንና የሚቀርብበትን ቀን ለናንተው ምርጫ ከታች አስቀምጣለው።

ሁለተኛው የቻነሉ ስም ነው፤ አሁን በሚቀርበው ጋር የሚገናኝ ስም ስጠው የሚልም እንደዛ፤ ከታች አስተያየት ከተሰጡኝ ስሞች ውስጥ ለምርጫ አስቀምጣለው ምስሉን ከተመረጠው ስም ጋር አመሳስላለው።

ሳትሰንፉ Research ማድረጋችሁን ቀጥሉ ሁሉም የተገናኘ ስለሆነ መስመሩን ከያዛችሁ ብዙ ነገር ግልጽ እየሆነላችሁ ይሄዳል። አሁንም ደጋግሜ የምናገረው በሀገራችን የግብረሰዶማውያን እንቅስቃሴ በስፋት እያደረጉ ነው ከህጻንነታቸው ጀምሮ እንዲማሩ በመጽሃፋት ተደርጓል፤ ህጻናት እየተደፈሩ ነው፤ የWHO ዳይሬክተሩ ቴዎድሮስ ሳይቀር ይሄንን ተግባር በሃገራችን እንዲስፋፋ የበኩሉነረ እያደረገ ስለሆነ ኢትዮጵያዊ ነውና ያድነናል ብላችሁ አትጠብቁ፤ እንኳን እዛ የከረመ እዚው አብሮን ያለው ራሱ ለሀገራችን ማሰቡ ተስኗቸዋል። ሁሉም ለራሱ ጥቅም ሲል ቢገድልህም አይፈራምና በሚዲያና በተለያየ የሚቀርበውን እያመናችሁ ራሳችሁን ማሞኘቱ ይብቃችሁ። ካለፈ ቡሃላ ከመጸጸት ገና ከአሁኑ ተጠንቀቁ።

"በሰው ላይ ተስፋችሁን አታድርጉ ማንም ሰው አያድናችሁም፤ ራሳችሁንና ገና አለምን በቅጡ የማያውቁ ታናናሾቻችሁን ጠብቁ።"

አመሰግናለሁ።
2025/07/04 03:55:07
Back to Top
HTML Embed Code: