Telegram Web Link
1⃣2⃣
👉ናምሩድ በልጁ ታሙዝ (Tammuz) የተነሳ (ለሌላ ንጉስ ኮከብ ቆጠራ ሊያስተምር ሲሞክር) ስጋው ተከታትፎ ይገደላል። ናምሩድ (ኒነስ) የጦር ጌታ፣ አዳኝ ተብሎ በተለያየ ሃገር በተለያየ ባህል ከአሳይረን፣ ባቢሎን፣ ግብጽ፣ ግሪክ፣ American Indians ...ስሙ እንደ ባህሉ እየተቀያየረ ሲያመልኩት ቆይተዋል።

ለምሳሌ:-
-በግብጽ.. Osiris
-በሮም ..Mars (March የሚለው ወር እና የሴቶች ቀን March 8 ከዚህ ጥንቁልና ጋር ይገናኛል)
-Anglo-Saxon ..Zerneborgus (የኩሽ ዘር)
-በግሪክ .. Zeus
-ባቢሎን.. Merodoch (ትንቢተ ኤርምያስ 50:2)

👉በተለያየ ሃገር በተለያየ ስም እና ባህል ቢከበርም ተመሳሳይ ናምሩድ የተሰኘውን አምላክ ነኝ የሚለውን ሰው ነው።
👉በዚህ ሰው ውስጥ የሉሲፈር Incarnation (እንደ ሰው ስጋ በመልበስ) ህዝቡን በተለያየ ታሪክ ስም እና ማንነት (እንደ ሴት፣ ልጅ፣ አባት...) በመምሰል ህዝቡ እንዲያመልከው ሲሸውድበት የነበረው እና አሁንም እየተመለከበት ያለው መንገድ ነው።
1⃣3⃣
👉የናምሩድ ጣኦት በከነአን ጊዜም Baal (Storm god) እየተባለ ይመለክ የነበረ ነው። እነዚህ ጣኦቶች የኮርማ በሬ ፊት ያለውና የሰው ቅርጽ የያዘ፣ ሙሉ በሬ፣ ክንፍ ያለው በሬ፣ ቀንድ ያለው ሰው ሹካ የመሰለ ነገር የያዘ .... ተደርጎ እያመለኩት ነው፤ ተመሳሳይ ሉሲፈርን ማምለኪያ ሌላ መንገድ ነው።

👉Baal, Nimrod በጸሃይ ተመስለውም የጸሃይ ማምለክ ሃይማኖት የተጀመረው በዛው ነው።

👉በእስራኤል ጣኦትን ማምለክ በጀመሩበት ጊዜ በጣኦቱ ላይ ልጆቻቸውን በማስቀመጥ በእሳት እንዲቃጠሉና የህጻኖቹም ድምጽ እንዳይሰማ በጩኸት እየጨፈሩና እየደነሱ ልጆቻቸውን ሲሰዉለት ነበር አሁንም በድብቅ አለ። (መዝሙረ ዳዊት 106)
👉መሽኛ ቦታቸውንም በመቁረጥ ለሱ መታመናቸውን ያሳያሉ።
👉በጥንት ሜክሲኮ ህይወት በልብ ትመሰል ነበር እና የሚደማ ልብ ለጣኦቱ የሰው የሚደማ ልብ መስዋእት ያቀርቡለታል።

የከነአን Baal የሚባለው በሮም ጁፒተር፣ በስካንዲናቪያን Thor፣ በግሪክ Zeus ( በተለያየ ስም፣ ምስል፣ ጾታ የሚመለከው ተመሳሳይ ሉሲፈር ነው። ይሄንን በታችኛው የአምልኮ ቦታ ላይ ያሉ አይረዱትም ነገር ግን እንደ Albert Pike በጥንቆላቸው ትልቅ ደረጃ የደረሱት በMoral & Dogma በሚል መጽሃፉ ተመሳሳይ የሉሲፈር መንፈስ እንደሚያመልኩ ገልጿል)

👉በውጭ ሀገር Santa (Satan ከሚለው የተቀዳ) እያሉ በታሙዝ የልደት ቀን December 25 ላይ ልጆቻቸውን በሰውየው ታፋ ላይ ሚያስቀምጡትን ከተመለከታችሁ፤ Xmas የሚሉበት ምክንያት፣ የታሙዝ (Anti Christ) መወለድን የሚያከብሩበት በአል ነው እኛም ሳናውቅ ስንሳተፍ ነበር

👉የበሬ ምስል ያለው ቅርጽ በውጭ ሃገራት አልፎ በሀገራችን በዘመን ባንክ ፊት ያለው ተመሳሳይ Baal ናምሩድ ሉሲፈርን ማምለኪያ ነው።
1⃣4⃣
👉በጣኦት አምላኪዎች እምነት ናምሩድ (Baal, Ninus) ሲሞት ነፍሱ በጸሃይ ላይ ነው፤ በዛም Beelsamon (የገነት አለቃ) ሁኗል ብለው ያምናሉ፤ የሌሎቹ ኮከቦች (Zodiac) አለቃ፣ ጌታ ነው ብለውም ያምናሉ።

👉ሌሎቹ ኮከቦች (አምላኮቻቸው) የዚህ የጸሃይ ውጤቶች (Flesh of his flesh, Big Bang Theory) ነው ብለው ያምናሉ። ለዚህ ነው ፕላኔት ተብለን እንድንማራቸው ያደረጉትን ሁሉም የሚያመልኳቸው።

👉እነሱም ሲሞቱ እንደሌሎቹ አምላኮች የሚሏቸው የራሳቸው ኮከብ እንደሚኖራቸው ያምናሉ። ይሄ እምነት ከሞት ቡሃላ ህይወት እንዳለ እምነታቸው መሰረት የጣለ ነው። የሰይጣንም የመጀመርያ ውሸት አትሞቱም የሚለው ሲሆን (ኦሪት ዘፍጥረት 3:4) እስከ አሁን በዚህ መሰረታዊ ውሸት ብዙ ሃይማኖቶች፣ የጣኦት አምልኮት ተስፋፍተዋል።

👉በግብጽ፣ Persia፣ ግሪክ፣ ሮም፣ ህንድ፣ ሰሜንና ደቡብ አሜሪካ ... ሌሎችም ቅድም እንዳልኩት ይሄ ጸሃይ እና ኮከቦችን ማምለክ የአንድ አምላክ ተምሳሌት (Representation of One god) ነው ይላሉ፤ ኮከቦችም የነሱን የወደፊት እጣ ፋንታ ይቆጣጠራል፤ መብረቅ ማለት የጣኦታቸው የZeus ቁጣ ነው ብለው ማመን ሌላም ሌላም...
1⃣5⃣
👉አሁን ላይም በዚህ የጸሃይ አምልኮት መሰረት የተመሰረቱ መንግስቶች ብዙ ናቸው።

ከላይ ባንዲራቸው የላኩት ጥቂቶቹ ሲሆኑ በአለማችን ላይ ሀያላን የሚባሉ ሃገራትና የነሱ ተከታይ የሆኑ መንግስታት ከጸሃይ በተጨማሪ የተለያዩ የሉሲፈር አምልኮት ምልክት የሆኑትን በመለያ ባንዲራቸው ላይ አድርገዋል።
2025/07/08 08:03:58
Back to Top
HTML Embed Code: