መሰረታችንን እንለይ (አጠር ያለ ጽሁፍ)
መሰረት ማለት አንድ ነገር የሚገነባበት መነሻ ማለት ነው። መነሻው ጠንካራ ካልሆነ የተገነባው ነገር ፈራሽ መሆኑ ይታወቃል። የጠነከረው ደግሞ ራሱንም ጠብቆ ሌሎችን ሊደግፍ ይችላል።
እኛም መሰረታችንን ካለየንና ካላጠነከርን ፈራሽ ነን፣ መሰረት ከሌለን ጠላታችንን መለየት አንችልም፤ ስለዚህ መሰረታችን ምንድነው? የቱ ጎን ነው ያለውት? እና እንዴት እናጠንክረው? ሀይማኖቴን እየኖርኩት ነው ወይስ እያስመሰልኩት? እምነቴን በደንብ አውቀዋለው ወይ?
በተለይ በዚህ ጊዜ ያለነው ልጆች ብዙ ፈተና አለብን ምክንያቱም ሀይማኖት አለን እንላለን ግን የሀይማኖታችንን ትምህርት አናውቅም። በተለይ ከተማ አካባቢ ያለነው ወላጆቻችንም ለሀይማኖት በደንብ ቅርብ ካለመሆናቸው እኛም እየራቅን መተናል፣ የእኛ ልጆችስ ምን ሚሆኑ ይመስላችኋል? እንደ አሜሪካ ልጆች ስጋዊ ህይወት ላይ ብቻ ስላተኮሩ አይደል እዚ ሰይጣናዊ ቦታ የደረሱት? ከስልካችን ጀምሮ እስከ ዘመናዊ ትምህርቶችን በመጠቀም ሰይጣናዊ ስራዎች አፋቸውን ከፍተው እየጠበቁን ነው፣ ሀይማኖታችንን ማወቅና መኖር ስናቆም እንደ ማግኔት ስበው ይወስዱናል። ከዙህ በፊት እንዳየነው አለም ሰይጣናዊ ተግባር የተሞላበት ነው።
ለምሳሌ ቤተሰብ በትምህርት መከታተልህን እንጂ መጽሀፍ ቅዱስ/ ቅዱስ ቁርአን ማንበብን የሚቆጣጠር ብዙም የለም፣ ይሄ እኛ ልጆች ሀይማኖት አለን እንላለን እንጂ ስለሀይማኖታችን ምንም ስለማናውቅ ቆይቶ ተጎጂው ራሳችንን ነን፤ አሁንም በራሳችን ህይወት እያየነው ነው። አንድን ሰው አሳ እያጠመድክ ከምታበላው ይልቅ አጠማመዱን ብታስተምረው ራሱንም ሌሎችንም ይጠቅማል ስለዚህ በተለይ ወላጆች ልጆቻችሁን ጥሩ እና መጥፎውን የሚለዩበትን ትምህርት ካላስያዛችሁና ራሳቸው አውቀውት እንዲቆጠቡ ካላደረጋችሁ ልጆቻችሁ፣ ታናናሽ ወንድሞች እህቶቻችሁ መንገዳቸውን ስለማያውቁ የሚወድቁበት ነገር ሰፊ ነው።
የሀይማኖት እውቀታችሁ እንደ ማጥለያ መጠቀም ቀላል ምሳሌ ይመስለኛል፤ የምናጠልበትና ጥሩውን ከመጥፎ ምንለይበት ነገር ከሌለን ሁሉንም እንደ ማጠራቀምያ የሰጡንን ነው ምንቀበለው። ከመሬት ተነስቶም አንዱ ስለሀይማኖትህ ቢነግሩን እውቀት ስለሌለን በቀላሉ የምንሸወድና የሰው መጠቀሚያ ምንሆንበት መንገድ ሰፊ ነው። የጋራ ጠላታችንን ሳናውቀው ራስ በራሳችን ልንጠፋፋም እንችላለን።
ማጠቃለያ ነጥብ- እምነታችንን፣ ሀይማኖታችንን በራሳችን በማንበብ በደንብ እንወቅ የሚጠቅመን እሱ ነው፤ አለም ላይ የሚደረጉና ከፍ ተደርገው እንድንከተላቸው የሚደረጉት ነገሮች ሁሉም ሰይጣናዊ ስለሆኑ እንሸወዳለን።

✨5 ጥያቄዎች፤ ቀላል መልሶች✨
1. አምላክ አለ ወይ?
👉አንድ ስእል ስታይ ሰአሊ መኖሩን እንደምታውቀው (ሰአሊውን ባታውቀውም ስእሉ በሰአሊ እንደተሳለ ታውቃለህ)፣ ህንጻ ስታይ ገንቢ እንዳለ ታውቃለህ (ገንቢውን ባታውቀውም)፤ ፍጥረታት ደግሞ (ሰው፣ ሰማይ፣ ከዋክብት፣ ውሻ፣ ድመት፣ እጽዋት ....) ካለ ፈጣሪው አይገኝም። ፍጥረት መኖሩ ፈጣሪ መኖሩን በቀላል ማየት ይቻላል።
2. ይሄ ሁሉ በአለም ላይ ያለውን ስቃይ ስናይ ፈጣሪ እንደሌለ ያሳያል ወይ?
👉ለምሳሌ አንድ በጣም ያማረ፣ ምቹ፣ ውስጡ የምንፈልገውን ምግብ መጠጥ፣ WIFI ያሟላ አውሮፕላን ውስጥ ተመችቶን እየበረርን ቆይተን በድንገት አደጋ ደርሶ ውስጡ የነበሩትን ሰዎች በአየር ላይ ተበትነው፣ እሳቱን ... ስናይ ይሄ ሁሉ ስቃይ ስለደረሰ አውሮፕላኑን የሰራው ሰው የለም እንላለን? ጥያቄው ራሱ ትርጉም አይሰጥም "ይሄ ሁሉ አደጋ የደረሰው ምን ችግር ተፈጥሮ ነው?" የሚለው ጥያቄ ነው ትርጉም ያለው።
በዚህ መሰረት እኛም በዚህ አለም ላይ ስንኖር ስቃዩ በምን ምክንያት ነው የደረሰው? ምን ችግር ተፈጥሮ ነው? የሚል ጥያቄ እንጂ በስቃዩ ምክንያት አምላክ የለም የሚለው ጥያቄ ከላይ እንዳየነው ትርጉም አይሰጥም።
3. ታድያ አምላክ የለም የሚለው ሀሳብ እንዴት ተነሳ?
👉የመጀመርያው ከሀላፊነት ለመራቅ ነው፤ አምላክ ካለ ህግ አለ (Morality)። ይሄንን ህግ ካልተከተልክ ቅጣት አለው፤ ይሄንን ጭንቀት ከአእምሮ ለማራቅና እንደፈለጉት ለመኖር እንዲመቻቸው ነው። ሲፈልጉ ይሰርቃሉ፣ ይገላሉ፣ያመነዝራሉ ... ውስጣቸው (አምላክ የሰጣቸው Conscious) ትክክል እነዳልሆነ ቢነግራቸውም ጊዜያዊ ደስታን ለማግኘት እንደ እንስሳ ለመኖር ይሞክረሰሉ። ያልተረዱት ግን ህጉን አለማወቅ ከተጠያቂነት አለማራቁ ነው።
4. ታድያ በአለም ላይ በሀይማኖት ምክንያት ብዙ ጦርነት ተደርገዋል ይሄ ነገር እንዴት ነው?
👉ውሸት ነው፤ በአለም እስከአሁን ከተደረጉት 100% ጦርነቶች 6% ብቻ ነው ሀይማኖታዊ መነሻ ያለው። አብዛኛው ፖለቲካዊ አለመግባባቶች፣ ግጭቶች ናቸው። በሀይማኖት የተነሱት በጣም ትንሽ ናቸው።
ግን በሰፊው በሀይማኖት ብዙ ጦርነት እንደተነሳ የሚወራው ሀይማኖት ያላቸው ሰዎች እንዲያፍሩ እና እንዲፈሩ በማሰብ ነው፤ ሌሎችም የሀይማኖት ዋና አላማ እንዲስቱና የሱን ጥላቻ ብቻ እንዲወራ ያደርጋል። በአጠቃላይ ሀይማኖት ከሌለ Morality የሚባለው ነገር አይኖርም ሁሉም እንደ ፍላጎቱ እንደ እንስሳ እንዲኖር ያደርገዋል። በግልጽ እንደምናውቀው በሀይማኖታችን ሰውን መጥላት እንደመግደል ነው ሚቆጠረው፣ ስለዚህ በሀይማኖት ስም የተነሱት ጦርነቶች ራሱ ትክክለኛ ተከታይ አስመሳይ ሰዎች እንጂ ትክክለኛ ትምህርቱን የሚያውቁ አይደሉም።
5. በሀገራችን ሀይማኖት መኖሩ ነው ደሀ ያደረገን?
👉አለመስረቃችን ነው ደሀ ያደረገን? አለመግደንላችን ነው ደሀ ያደረገን? አለመዋሸታችን ነው ደሀ ያደረገን? ሰው መሆናችን ነው ደሀ ያደረገን?
ደሀ ያደረገን ክብራችንን ትተን የማንንም እጅ ስለጠበቅን ነው። ስላልሰራን ነው። ሰነፎች ስለሆንን ነው። ሀይማኖተኛ ነን እንላለን ግን አኗኗራችን እንዳልሆነ ነው። የሀይማኖታችንን መጽሀፎች (መጽሀፍ ቅዱስ/ ቅዱስ ቁርአን) ራሱ በስርአት አንብበን ማናውቅ ሀይማኖት ነው ደሀ ያደረገን ማለት የህጻን ንግግር ነው።
ከዚህ ጽሁፍ ትንሽም ቢሆን አዲስ ነገር እንደተረዳችሁ እጠብቃለው፤ ሌሎች ሲጠይቁንም መልስ ለመስጠት እንዲቀለን የሚያደርግ ይመስለኛል። ሀይማኖታችንን በደንብ እንወቅ እናንብብ።
ሼር ሼር

ጽሁፍ ከሮሃዊት
#ግብረ_ሰዶማዊያት_በኢትዮጵያ
ከሁሉ አስቀድመን አንድ ነገር አጥርተን መገንዘብ አለብን 'ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ናት እና ግብረ ሰዶማዊያን በጭራሽ በኢትዮጵያ ምድር የሉም' የሚሉ ሰዎች ጥቂቆች አይደሉም ይሄንን የተሳሳተ አመለካከት በመጀመሪያ ማጥራት ያስፈልጋል ግብረ ሰዶማዊያን በኢትዮጵያ ምድር አሉ! ለዛውም ዛሬ ላይ ቁጥራቸው ተበራክቶ በመቶሽ የሚቆጠሩ ሰዶማዊያን በሀገራችን እየኖሩ ነው፤ ከነጭራሹ የሉም የሚሉ ሰዋች በቁጥር ጥቂት ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን ብዙዎች ምን ያህል እንደተስፋፋ ባለማወቃቸው ለነገሩ ትኩረት መስጠት አይፈልጉም ከነጭራሹ ጉዳዩ እንዲነሳም ስለሱ እንዲወራም አይፈልጉም፤ ስለ ግብረ ሰዶማዊያን ማውራት በራሱ ማስታወቂያ መስራትና እነሱን ማስፋፋት ነው የሚሉም ጥቂቶች አይደሉም፤ ነገር ግን ይህ አስተሳሰብ የማጠቅምና ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ ነው፤ አሁን ላይ በባህል በስነ ልቦና በህግም ጭምር በሀገራችን ተቀባይነት የሌለው ይህ አስነዋሪ ሰይጣናዊ ተግባር የሚፈፅሙ ሰዋች ቁጥር በመቶሽዋች ሊደርስ የቻለው ዝም በማለታችን ውስጥ ውስጡን እንደ ጋንግሪን ሳናውቀው ስለተስፋፋ ነው፤ ዝም ማለታችንና ነገሩን እንደ ጉዳይ አለማንሳታችን ብዙ አልጠቀመንም፤ ግብረ ሰዶም በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰው እኛ ከዚህ አስነዋሪ ተግባር ምንነቱን ተረድተን እራሳችንን ከሰዋዊ ባህሪይ አውርደን ውሬያዊ ባህሪይ እንዳናላብስ ለማስተማር በመሆኑ ሁሉም ሰው ሊያውቀውና ሊቃወመው ይገባል፤ ግብረ ሰዶምነትን በግምት ወይ በመሰለኝ ሳይሆን በምክንያት የምናወግዘው በመሆኑ ስለ ጉዳዩ ማንሳት ነገሩን ለማስፋፋት ነው የሚሉ ሰዎች እውነት ለመናገር በራስ አለመተማመን ነው ሚሆነው፤ እውነታው ማንም ስለ ግብረ ሰዶማዊያን ትክክለኛ መረጃ ያለው ሰው በምክንያትና በእውቀት ግብረ ሰዶምን ለመቃወም ብቁ እንዲሆን ስለሚያስችለው እራሱንና ማህበረሰቡን በመጠበቅ ትውልድን መታደግ የሚችል እንዲሆን የሚረዳው አስፈላጊ ነገርም ጭምር ነው።
ስለግብረ ሰዶም እና ስለ ግብረ ሰዶማዊያን አጠቃላይ ይሄን ጉዳይ የሚመለከት ነገር ከነጭራሹ ባናውቀውና ብዙ ፅድቅ ልንሰራበት የምንችለውን ውድ ጊዜያችንን ስለሱ በማውራት ባናባክነው ሁላችንም ደስ ይለን ነበር ነገር ግን ይህ መሆን የሚችለው በመካከላችን እንደነዚህ አይነት ሰዋች ባይኖሩ ነበር፤ መጥፎ እድል ሆኖ አሁን እነዚ ክፉ መንፈስ የተጠናወታቸው እህትና ወንድሞቻችን በመሀላችን ከመኖር አልፈው በሚያስደነግጥ ሁኔታ እየተስፋፉ ነው በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆነን ስለነሱ ማውራት የለብንም ማለት እነሱን በርቱ በርቱ ማለት ነው የሚሆነው፤ ስለዚህ ሁላችንም ትኩረት ሰጥተን ልንቃወመውና ልንዋጋው ይገባል!
ግብረ ሰዶማዊያን በተደጋጋሚ ተፈጥሯቸው እንደሆነና ግብረ ሰዶማዊ የሆኑት መርጠው እንዳልሆነ ይናገራሉ ለድርጊታቸውም ምክንያትን ይደረድራሉ፤ ነገርየውን በሃይማኖት መጽሐፍት ተቀባይነት ያለው ለማስመሰልም ከሃይማኖት መጽሐፉት ምእራፍና ቁጥር ለመጥቀስ ይሞክራሉ፤ ነገር ግን ሁላችንም ይሄን ልንረዳ ይገባል #ግብረ_ሰዶምነት_ተፈጥሯዊ_አይደለም_በሃይማኖትም_ተቀባይነት_የለውም_አለቀ! በዚህ ጉዳይ ወደፊት እንደ ፈጣሪ ፈቃድ በዝርዝር እናወራ ይሆናል ለዛሬ ግን በዚህ ህይወት ያሉ ሰዎች በስውር የሚጠቀሟቸውን የነሱ መገለጫ የሆኑ ነገሮችን እራሳችን ለመጠበቅ እንዲረዳን ከብዙ በጣቂቱ እንወያይበት፤
ማንም ሰው እራሱን ከሆነ ነገር ለመጠበቅ ሲፈልግ ሊጠበቅበት ስለፈለገው ነገር ምንነት በሚገባ መመርመርና ሙሉ መረጃ ሊይዝ ይገባል፤ ሁላችንም እራሳችንን ከግብረ ሰዶማዊያን ለመጠበቅ ስለ ግብረ ሰዶማዊያን አስፈላጊው መረጃ ሊኖረን ይገባል ለዛሬ ከሚጠቀሙት የቀስተ ዳመና ባንዲራ በዘለለ የነሱ ዋና መገለጫ የሆኑ ነገሮችን እንመልከት ለአቀራረብ እንዲመች መገለጫ የሆኑ ነገሮችን ጠቅለል አድርገን በሁለት አርዕስቶች በጥቂቱ እንመልከት
፩ኛ.#አለባበስ በወንዶች፦ በግብረ ሰዶማዊያን ህይወት ወንድ ሆኖ ተፈጥሮ እንደሴት ሆኖ ከሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት የሚመሰርተው ሰው ወይም 'የወንድ ሴት' ተብሎ የሚጠራው በአለባበስ በብዙ መንገድ ሴት ለመምሰል ይሞክራል፤ ይህ ጉዳይ በውጭው አለም ሜካፕ መቀባባትና ሄል ጫማ ማድረግ ሂውማን ሄር መጠቀምን ገፋ ሲልም በሁለቱም ፆታዎች የፆታ ቅየራ እስከማድረግ ሊያደርሰው ይችላል፤ እንደኛ ባሉ ሀገራት እነዚህን ነገሮች በግልፅ ማድረግ በባህልና በስነ ልቦና በሌሎችም ምክንያቶች ተቀባይነት ባለማግኘቱ በፋሽን ስም ብዙ ነገሮችን ተጠቅመው ነገሩን ሊያስፋፉ ችለዋል ከነዚህም ጥቂቶቹ
#ሰውነትን የሚያሳይ አጭር ቁምጣና ሰውነትን የሚያጣብቁ የወገብን ቅርፅ የሚያሳዩ ቲሸርቶች፣ የሚያጣብቁ ሴቶች የሚለብሱት አይነት ሱሪዋች(ሲኪኒ) ሌሎችም በብዛት ሴቶች የሚጠቀሙትን አለባበስ በግፍ በፋሽን ሰበብ ወደ አለባበስ ስርአታችን ሊገባና እንዲህ በየአደባባዩ በስፋት እንድናየው ሆኗል ይህ ሁኔታ በሴቶች የሚገለጠው ብዙ ጊዜ በተለምዶ 'ወንዳወንድ' የምንላቸው አይነት ሴቶች የሚጠቀሙትን የፀጉር ስራ እና አለባበስ ነው፤ በአራድነት ሰበብ አነጋገራቸውንና ድምፃቸውን ወደ ወንድ ድምፀት ለመቀየር የሚሞክሩ ሴቶችምንም ያጠቃልላል።
እነዚ ሁሉ ነገሮች አሁን ላይ ብዙ ዘመናዊ ነኝ የሚሉ ወጣቶች የሚያዘወትሩት አለባበስና መገለጫ በመሆኑ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል ፤ ምናልባትም አለባበሴ ከነሱ ጋር ምናገናኘው ዋናው በልብ ነው፣ እንደነሱ መልበሴም የነሱን ተግባር ከመፈፀም ጋር ምንም አያገናኘው ትሉም ይሆናል፤ በእርግጠኝነት ብዙዎች ትላላችሁ፤
ውድ ወንድሞቸና እህቶቸ ነገሩ እንዲህ ነው በተለይ በኢትዮጵያ አሁን ያሉት ብዙዎቹ ሰዶማዊያን በሚያሳዝን ሁኔታ ወደዚህ ህይወት የገቡት በዚህ በተናቀና ትኩረት ባልተሰጠው ተራ በሚመስል ምክንያት ነው፤ በዚህ ህይወት ውስጥ ከ30አመት በላይ የኖረና እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እራሱን ከዚህ ህይወት ለማላቀቅ እየጣረ ያለ አንድ ወንድማችን ብዙ አመታትን ይህን ሀጢያት ከኢትዮጵያ ምድር ለመንቀል ህይወቱን አሲይዞ ሲሰራ ለነበረና አሁንም ያለመታከት እየሰራ ላለው ለወንድማችን ለመምህር ደረጀ ነጋሽ በሰጠው ቃለ መጠይቅ ይህን ብሎ ነበር
"ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቱ ስለ ምንነቱ ሳይረዳ በሚጠቀመው የአለባበስ ስርአት የተነሳ በተለያየ ሽፋን ከውጭ በሚመጡ የወሲብ ቱሪዝም ፈፃሚዎች የግብረ ሰዶም ጥቃት እንዲደርስባቸው ምክንያት ሆኗቸል፤ ምክንያቱም ይህ አለባበስ በነሱ ቋንቋ የራሱ ትርጉም አለውና እነዚህ የወሲብ ቱሪስቶች ይህን አለባበስ የለበሱ ሰዎችን አይተው ማለፍ አይፈልጉም ይልቁንም ብዙዎችን በአለባበሳቸው ብቻ ተስበው ወደዚህ የሀጢያት ህይወት እንዲገቡ አስገድደዋቸዋል፤ በዚህ ምክንያት ወደዚህ ህይወት የገቡት ወጣቶችም ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም" ብሎ ነበር
ሁላችንም ነገ ምን አይነት መጥፎ አጋጣሚ ከፊታችን እንዳለ ማወቅ አንችልም በመሆኑም አስቀድሞ መጠንቀቁ፣ የነሱ መገለጫ የሆኑ ወደዚህ ህይወት ለመግባት ምክንያት የሚሆኑ ሲያዮቸው ቀላል የሚመስሉ ነገሮችን ከህይወታችን ማራቁ ይበጃል ለማለት ነው።
ሌላው የነሱ መገለጫ የሆነው እና እኛ ሀገር ደግሞ ምንነቱን ሳንረዳ እንደ ፋሽን ከምንከተላቸው ነገሮች ውስጥ ወንድ ሆኖ የጀሮ ጌጥ በጀሮና አፍንጫ ማድረግ፣ ፀጉር ማሳደግ እና መሰራት፣ ጥፍርን ማስረዘም፣ በአጠቃላይ የሴቶች መገለጫ ሆነው ሳለ ለወንድ ተቀይረው በፋሽን ሰበብ ወደ ሀገር የገቡ ብዙ የውጭ ባህሎች ተጠቃሾች ናቸው።

፪ኛ.#የሚጠቀሟቸው_ቋንቋዎች
ሰዶማዊያን በብዛት እራሳቸውን ለመጥራት ዜጋ የሚለውን ቃል ሲጠቀሙ ይደመጣሉ 'እኔ ዜጋ ነኝ' ማለት በነሱ ቋንቋ ግብረ ሰዶማዊ ነኝ ማለት ነው። ይህን ቃል በስፋት የሚጠቀሙት በመሆኑ ብዙዎች ልታውቁት ትችላላችሁ ብለን እናምናለን።
ሌላኛው እና ለዛሬ እንድታውቁት የምንፈልገው ግን በዚህ ህይወት ያሉ ሰዎች ወደዚህ ህይወት ሊያስገቡት ያሰቡትን ሰው ምን ብለው እንደሚጠሩት እና እንደሚያዘጋጁት ነው። በዚህ የሀጢያት ህይወት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ከዚህ ህይወት ውጭ ያለን የቅርብ ዘመድ ወይ ጓደኛ ወይም በሌላ አጋጣሚ የሚያውቁትን ሰው ሌላም ወደነሱ ህይወት ሊያስገቡት የፈለጉትን ሰው '#ቀጤ' ብለው ይጠሩታል ይህ ስያሜ ወደዚህ ህይወት ገና እየገባ ያለ ወይ ገና ሊያስገቡት የፈለጉ ከሆነ ብቻ የሚጠቀሙት ምስጢራዊ መጠሪያ ነው፤ በመሆኑም በዙሪያችን እንደዚህ አይነት አጠራርን የሚጠበሙ ሰዎች ካሉ መፈተሽና መጠንቀቁ አስፈላጊ በመሆኑ እናስብበት። ሌሎችም ብዙ የሚጠቀሟቸው መገለጫዎች ያሏቸው ቢሆንም ለዛሬ እራሳችንን ለመጠበቅ ያህል የሚረዱንን ጥቂት ነገሮች አይተናል እንደ ፈጣሪ ፈቃድ በሌላ ጊዜ ግን ሰፋ ባለ መልኩ ለማቅረብ የምንሞክር ይሆናል።
እስከ መጨረሻው ይህን አስነዋሪ ተግባር መቃወም ከሀገራችንም እንዲጠፋ ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት በመሆኑ ልንዋጋ ያስፈልገናል በዚህ ህይወት ያሉ እህት ወንድሞቻችንም ማግለልና መጥላት ለበቀል የሚያነሳሳቸው እና በድብቅ ብዙዎችን በዚህ ህይወት የሚያጠፉበት ምክንያት በመሆኑ ልናገላቸው አይገባም ይልቅ ልንረዳቸውና ከዚህ ህይወት የሚወጡበትን መንገድ ልናሳያቸው ይገባል።
👉 ህጻናት በልጅነታቸው የሚደርስባቸው የወሲብ እና ሌሎች ጥቃቶችን በተገቢው መንገድ ካልታከሙ በቀጣይ ህይወታቸው የከፋ አደጋ ይደርስባቸዋል። አደጋው ሀይማኖት አለኝ በሚል አስመሳይ ሰው ስለሚደርስባቸው ጠቅልለው ሀይማኖትን ይጠላሉ፣ ለማጥፋትም ይነሳሳሉ።
👉 እንደዚህ አደጋ የደረሰባቸው ህጻናት በሳይኮሎጂ ሀኪሞች የሚታያቸውን በስዕል እንዲገልጹ በተደረገ ጊዜ ያጋጠመውን ለመመልከት 👉 @Eliteserieschannels

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Sweden & Corona
-Note :- Sweden is the First country to start Mass Microchip Implantation, and No Covid Restrictions at all. Is really there the disease or Are they using it for Implantation?
🔗YouTube Link

Doctor Sleep | Based on a True Story
Note:- Ever Thought where missing child never found? And some Adopted Kids lost their connection from their parents and Never found from the Adaption Agency? Child Trafficking in plain sight and made Movie about it.
🔗YouTube Link
Note:- Ever Thought where missing child never found? And some Adopted Kids lost their connection from their parents and Never found from the Adaption Agency? Child Trafficking in plain sight and made Movie about it.
🔗YouTube Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
IF YOU ARE A BELIEVER...WATCH THIS!
Note:- All come down to your belief, knowing the TRUTH helps you to strength your belief in GOD not in this World. DO NOT be scared our GOD saves us, The only thing we have to do it FULLY believe and FULLY Repent From our sins.
🔗YouTube Link
🔗YouTube Link 2 :- Best Advice
-If You Need the second Video to be uploaded Here, send me "Yes" On comment Bot.

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የስዊድን ሀገር ተአምር አሁንም እንደቀጠለ ነው
"ኮሮና" ቫይረስ በሚባል ነገር ተጠቁ የሚባሉ ሰዎች ቢኖሩባትም ህዝቡን የሚያስጨንቅ መንግስትና የህክምና ባለሞያ የለም፤ ለምን? WHO የተባለ ድርጅት ሌላው ህዝብ ላይ አቅሙን ለማሳየት ሲወጣጠር ምንድነው ስዊድንን ረሳት? አውቆ ነው ሳያውቅ? ወይስ እኛጋ ቀልድ ነው የያዙት?
ህዝቡ በነጻነት እንደማንኛውም ቀን እየተንቀሳቀሰ ነው፤ ሌሎቹ ሀገራት ህዝቡን በጭንቀት ገዝተው ሀይል ያላቸው እንደፈለጉ እንዲረግጡትና እንዲገድሉት ተፈቅዷል፤ ህዝቡም በፍርሀት ተከፋፍሎ አቅም ያጣ ሆኗል። ለበሽተኛው ተገቢውን ህክምና ከመስጠት ይልቅ "ኮሮና" በሚባል መደብ ውስጥ ሁሉንም በማስገባት በቬንትሌተር አፍነው አቅም አሳጥተው ይገላሉ። ለምሳሌ የኩላሊት በሽተኛ ሆነህ ቀልድ የሆነውን "ኮሮና" የሚባል ነገር አለብህ ካሉህ በደም ማነስ፣ እና ካንሰር ቬንትሌተር ውስጥ ተንፈራግጠህ ትሞታለህ እንጂ ማንም ዞር ብሎ ሚያይህ የለም ቤተሰብህም እንዲንከባከብህ አይፈቅዱልህም።
"ከፋፍሎ መግዛት" ቀላሉና ፈጣኑ ዘዴ ሁሌም ይሰራል። የሚዲያ ሀሳብ እንዲቆጣጠራችሁ በጭራሽ አትፍቀዱ፤ በጣም ብዙ ዶክተሮች፣ ፊት ለፊት ያሉ እውነታውን እያወጡ ነው በጣም ብዙ ግን በሚዲያ እንዳይቀርቡና በኢንተርኔት እንዳይናገሩ የተናገሩትንም ማንም እንዳያይ በማጥፈት አልተቻሉም።
ከዚህ በፊት እንዳወራነው ራሳቸው የሌለውን አለ በማለት በፍርሀት ያስሩናል፤ በፍርሀቱ ህዝቡ ሲወናበድና ሲከፋፈል በደስታ ያያሉ፤ ራሳቸው መፍትሄ ብለው ያመጡትን በልመና ስንቀበል እንደ እንስሳ ያዩናል። ራሳችንን ንቀን በራሳችን እጅ የማንም መጫወቻ እንሆናለን።
ኮሮና ስለሚባለው ነገር በደንብ ለመረዳት ከታች ያለውን ሊንክ በመቀላቀል የሚዲያ ተመሳሳይ ወሬ ሳይሆን ሳይንሳዊ ጥናቶችን ይከታተሉ
👉 @Corona_Investigative

Deleted From Every Social media.
የህክምናና የህግ ባለሞያዎች በደንብ እንድትመለከቱት እጋብዛለው፤ ሼር በማድረግ እናድርሰው።
በCDC (የታመሙት፣ የሞቱትን ቁጥርና ጥናት የሚያዘጋጅ) እና የጀርመኑ KI አዲስ ባወጡት ጥናት
እስከአሁን በኮሮና ምክንያት ሞቱ ከተባሉት 94% ከፍተኛ በሽታ የነበረባቸው ናቸው (ማለትም TB፣ ካንሰር፣ ወባ፣ ስኳርና ደም ግፊት፣ የውስጥ ደዌ በሽታዎች፣ የእሳት፣ የመኪናና ሌሎች አደጋዎች ...) ሁሉም በኮሮና ብቻ የተመዘገቡ ናቸው።
ቀሪዎቹ 6% ሌላ በሽታ ያልነበረባቸው ነገር ግን እድሜያቸው የገፋ ተገቢውን የእንክብካቤ አገልግሎት (Nursing care) ያላገኙ ናቸው።
በዚህ ጥናታቸው በብርድ ወቅት የሚከሰተው የጉንፋን በሽታ (Seasonal flu) ጋር ተመሳሳይ እንደሆነና አሁን ላይ ቀመሩ (Graph) እንደወረደ ያሳያል፤ በሚዲያና መንግስት የሚያቀርባቸው የተሳሳቱ መረጃዎች ከጀርባ ሌላ አላማ እንዳለው ገልጸዋል።
በሌላ መረጃ
- በጣሊያን ኮሮና የሚባለው ነገር ከመምጣቱ በፊት የSeasonal Flu መድሀኒት በብዛት እንደተወጉ ገልጸው ነበር። መድሀኒቱን የተወጉት አብዛኞች ህይወታቸውን አተዋል።
-በቻይና እና በፊሊፒን በዚህ ነገር ተያዙ የተባሉት ግንባራቸውን በጥይት እና ከነህይወታቸው እየተቃጠሉ እንደሆነ የቤተሰብ አባላት ገልጸዋል።
በቀጣይ ለዚህ በሽታ ለመመርመር ብለው የሚጠቀሙትን PCR የተሰኘውን ማሽን የሰራው ሳይንቲስት የተናገረውን አቀርብላችኋለው።

Kary Mullis - በኬሚስትሪ የኖብል ተሸላሚ ሲሆን የRT/PCR የሰራው ሳይንቲስት ነው። PCR አሁን ላይ ለኮሮና መመርመርያ ብለው የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው።
ከቪዲዮው በተጨማሪ በመጽሁፍ ካገኘውት
Kary Mullis መሳርያው ለእንደዚህ አይነት ተግባር አይደለም የተሰራው፤ ለመመርመርያ ሳይሆን ለሳይንሳዊ ጥናት ብቻ ነው የተሰራው። RNA ያለባቸውን ማንኛውም ነገሮችን ለመለየት ብቻ ነው የሚጠቅመው፤ በጣም Sensitive እና ማንኛውንም ህይወት የሌለውን በPositive ያሳይሀል። አሁን ላይ WHO እና የተለያዩ የመንግስታት ለኮሮና መመርመርያ ማዋላቸው ማንኛውንም ነገር በPositive ስለሚያሳይ ቁጥሩ የጨመረና በሽታው እየተስፋፋ እንደሆነ ለማሳመን ይቀላቸዋል። በዚህ መሳርያ ማንኛውንም ነገር ብትመረምር RNA ያለበት ነገር በሙሉ በPositive ስለሚወጣ ታመሀል ወይም የሚባለው ቫይረስ አለብህ ማለት አይደለም። መሳርያውን ከሰራውበት አላማ ውጪ እየተጠቀሙበት በመሆኑ መልእክቴን እንዳላስተላልፍ ከሁሉም ነገር ዘግተውብኛል።
በሌላ መረጃ
ታንዛንያ ሀገር - የመኪና ዘይት፣ ሰላጣ፣ ፍየል፣ እና የተለያዩ ነገሮችን PCR በመጠቀም በተደጋጋሚ መርምረው ሁሉንም ተመሳሳይ በPositive እንዳወጣላቸውና የWHO የሚከተላቸው ያሉት ነገሮች ሳይንሳዊ እንዳልሆኑና በጭፍን ሰውን እንደ በግ ለመጎተት የሚደረግ ምንም እንደማይከተሉ በመግለጫቸው አሳውቀው ነበር።
የአለም መንግስታት Front-Line የሚሰሩ የነበሩትንና እውነታውን ለመናገር ሲሞክሩ የነበሩትን ዶክተሮች ሁሉንም ከSocial Media የዘጋበት ምክንያት ምን ይሆን? ለራሱ አገዛዝ አስቦ ነው ወይስ ለህዝቡ? ራሳችሁን ጠይቁ እውነታውን መረዳት ዝም ብሎ ከመጎተትና የማንም መጫወቻ ከመሆን ስለሚያድን ጊዜ እያለቀ ስለሆነ አንድ ላይ ሆነን እንጠንክር።

በቀጣይ ስለታቀደው World Reset ለማቅረብ እሞክራለው። ሁሉንም መረጃ ማስተላለፊያ ዘጋግተውታል እስከአሁን ያልተዘጋው Telegram ብቻ ስለሆነ በዚህ በመጠቀም ብዙ መረጃዎች እየተላለፉ ይገኛል የማገኘውን ነገር ለእናንተም አቀርብላችኋለው። በዚህ አጋጣሚ Facebook ላይ ስለሚደፈሩ ህጻናት እናድን ተጀምሮ የነበረው 1 ቢሊዮን በላይ ተሳታፊ የነበረው #savethechildren ሙሉ በሙሉ ብሎክ ካደረገው ቆየ እንኳን ስለኮሮና ስለ ልጆቻችን እናድን ራሱ ማውራት የማይቻልበት ሁኔታ አሁንም ለእኛ የሚያስቡ ይመስላችኋል? ጥያቄውን ለማቅለል የራቆት ቪዲዮና ምስል እንደፈለጉ እየለቀቁ ስለ ህጻናት መደፈር እና ስለኮሮና እንዳይወራ Block ማድረግ ምን ይመስላችኋል?
የመድሀኒት ድርጅቶች አላማቸው ሰውን ማዳን ነው ወይስ ደንበኛ ማፍራት? የቢዝነስ ድርጅት እንደመሆናቸው ሰውን ካዳኑ ደንበኛ አጡ ማለት አይደል? በአለም ላይ በመድሀኒት ድርጅቶች ምክንያት በሚገሉት ህዝብ ብዛት በጣም ብዙ ክስ ቢቀርብባቸውም በህግ የማይጠየቁት ከመንግስት ጋር ግንኙነት ስላላቸው ነው ወይስ ?
ራስ በራሳችን እየተጠራጠርን ተከፋፍለን ስንቀመጥ ለመግዛት ይቀላቸዋል፤ "ከፋፍሎ መግዛት" ሁሌም የሚሰራ ቀላል ዘዴ። እውነታውን እንረዳ አንድ ላይ እንቁም ማንም መንግስት፣ ማንም ባለስልጣን ለእኛ አያስብም። ፍቅር ከራስ ጀምሮ፣ ወደ ቤተሰብ፣ ወደ ጎረቤት፣ ወደ ሀገር ሲያድግ አንድነታችን ይጨምረል። ራስ በራስ እንተሳሰብ እንዳላየ አንለፍ፤ በጣም መጥፎ ተግባር ነው ለእውነታው አንድ ላይ እንቁም ነገ በራሳችን የማይደርስ አይምሰለን።
Join ማድረግ ያለባችሁ ቻነሎች
-የአለም ዶክተሮች ስብስብ (ከዚህ በፊት ከሁሉም ሚዲያ በመንግስት የዘጋባቸው ታላላቅ ዶክተሮች ስብስብ፣ ለእኛ ሲታገሉ እኛም እናግዛቸው)
@worlddoctorsalliance
-ስለኮሮና እውነታውን፤ በየሚዲያው የማያቀርቡትና የሚደብቋቸውን ነገሮችን ለማግኘት
@Corona_Investigative