♥️

በሚገጥሙሽ ፈተናዎች አላህን ማማረርና ከእሱ መራቅ? ወይስ መታገስና የእሱን ውዴታ ማግኘት?ምርጫው በአንቺ እጅ ነው🥰

 ❤️
@Eslmnachin99
♥️

ያለ ህልም ስንኖር
ህይወታችን ትርጉም አይኖራትም
ያለ ፍቅር ስንኖር
ህይወታችን ዋጋ አይኖራትም
ከአሏህ  እርቀን ስንኖር ደግሞ
ህይወት እራሷ አትኖርም ።

💚ጁመአ-ሙባረክ💚
@Eslmnachin99
🙌
#የዕለቱ_መልዕክት_ለእህቴ

አላህን ፍፁም ሚስጥረኛሽ አድርጊ

ከአላህ ጋር ፍርሃት የለም፣
አላህ ጋር ደስታ እንጂ ሀዘን የለም

በድብቅም ሆነ በገሃድ.....ተመሳጠሪው.....
አላህ.... ያለሽበትን ሁኔታ አዋቂ ነው.....

ግን
....ያረብ..... የሚለውን ያንቺን ጥሪ ይጠብቃል....

{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ }

«ጌታችሁም አለ "ለምኑኝ ፤ እቀበላችኋለሁና "

『 غافر 60 』

ጥሪሽን አሰሚው መልሱ ፈጣን ነው🥰

@Eslmnachin99
አንድ ቀን ረሱል ሰለሏሀ አለይሂ  ወሰለም ከቤት ወተው ቀሩ አቡበከርና ዑመር ረዲየሏሁ አንሁ ሲቀሩባቸው ሊፈልጓቸው ወጡ እየፈለጓቸው እያለ አንድ ፍየሎችን የሚያግድ እረኛ አገኙና እንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ሲያልፍ አይተሀልን ብለው ጠየቁት እሱም አዎ አይቻለው በአጠገቤ  ዑመቴ ዑመቴ እያለ  እያለቀሰ ሲያልፍ ፍየሎቼም አብረውት አለቀሱ አላቸው

እንዴት አልውዳቸው

@Eslmnachin99
#ኸሚስ(ለይለተል ጁማዐ) የሰለዋት ነው!
 
አሏህና መላዕክቱ በነብያችንﷺ💚ላይ የአክብሮትና እዝነትን ያወርዳሉ፤ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በርሱ ላይ የአክብሮትና እዝነትን አውርዱ! የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።
   አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!

   ባህሪያቸው ቁርዓን የኾነው የአላህ መልዕክትኛ ﷺ💚 ዑመት ላደረገኝ, ለኛ እሳቸውን እሳቸውን ለኛ ላደረገልን ጌታችን አሏህ ተባረከወተዓላ ትልቁ ምስጋና ይግባው! ሡመ አልሀምዱሊላህ!!

አላሁመ ሰሊ ዓላ በድሪ ተማም
ወሚስባሒ ዞላም
ወሚፍታሒ ዳሪ ሰላም
ወሸምሲ ዲነል ኢስላም
አለይሒ ሰላቱ ወሰላም!💚

اللهُمَّ صَلِّ وَسَلّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيّدِنَا مُحَمَّدٍ النُّورِ الذَّاتِي وَالسَّرِ السَّارِي فِي سَائِرِ الْأَسْمَاءِ وَالصِّفَاتِ
አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚💚💚

  @Eslmnachin99
የላይቭ መድረኩ ተከፈቷል🙋‍♂
ገባ ገባ በሉልን ጀሚዐን

እንዴት ነጃ እንውጣ?
በሊቃኡል ኸሚስ የክብር እንግዳ
መልእክቱ ሼር ሼር እያደረግን

https://www.tg-me.com/zumer_media?videochat=4a13591a8e083602cd
የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት!

ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት!

ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ!

ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው!!

@Eslmnachin99
በኡ/ዝ ዐልይ እንዴት ነጃ እንውጣ?
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ–Zumer Islamic Media
እንዴት ነጃ እንውጣ!?

በጣፋጣ አንደበት ልዩ ተግሳፅ
እጅግ ወሳኝ ልብ የሚገባ ነሲሃ
በኡስታዝ ዐልይ

ከዙመር የሊቃኡል ኸሚስ ላይቭ መድረክ የተወሰደ የድምፅ ቅጅ
#ዙመር_ሚዲያ
https://www.tg-me.com/zumer_media
ከቁርአን የራቅነው ለቁርአን ሚሆን ጊዜ አጥተን ሳይሆን ለቁርአን የሚሆን ልብ ስላጣን ነው 🥺

"ልባችሁ ንፁህ ቢሆን የጌታችሁን ቃል ቁርአንን አንብባችሁ ባልጠገባችሁ ነበር"...🤍
[ዑስማን ቢን አፋን ረ አ ]

 @Eslmnachin99
ጊዜው ደርሷል። ረመዷኑም ደጃፋችንን ሊያንኳኳ ተቃርቧል። ተናፋቂ... ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ እንግዳን ለመቀበል ደግሞ ዝግጅት ያስፈልጋል አይደል ?

እንግዲያውስ ከሻዕባን 1 ጀምሮ እስከ 10 ድረስ #እንዘጋጅ በሚል ርዕስ አጠር አጠር ያሉ መልዕክቶችን ለማስታወስ እሞክራለሁ...😊 በትግስት አብራቹኝ እንድትቆዩና እንድትጠቀሙ እጋብዛለሁ🥰

  ISLAMIC WORLD የናንተው ምርጥ ቻናል🤌

@Eslmnachin99
🕌መሳጅዶች በተራዊህ ሊደምቁ
🌙 29 ቀናት አካባቢ ቀርተውታል
አላህ ሆይ ረመዳንን ደረሰው ከሚፆሙት መድበን 💖🤲🤲🤲

  @Eslmnachin99
=> ኡለማዎች እንዲህ ይላል፦ አሏህን ፈሪ አትሆንም አዋቂ እስክትሆን ድረስ በእውቀት ደግሞ አትዋብም ባወቅከው እስክትሰራበት ድረስ ይላሉ

ትኩረታችንን ቅድሚያ ለዲናችን
➾ ኑሮህን ከሃብታሞች ኑሮ ጋር ከማወዳደርህ በፊት ዒባዳህን ከተቂዮች ዒባዳ ጋር አወዳድር ዱንያ ጠፊ አኼራ ደሞ ዘላለማዊ መሆኗን አትርሳ

ምናልባት አንተ ያለምከው ኮከብ ሆኖ ሳለ አሏህ የፃፈልህ ግን ጨረቃን ሊሆን ይችላልና ...
ፆምን የሚያፈርሱ ተግባራት ፦

1◦እያወቀ መብላት/መጠጣት
2◦ሆን ብሎ ማስታወክ
3◦በተዘዋዋሪ መብላት / መጠጣት ለምሳሌ፦ የምግብ መርፌን መውሰድ
4◦መታገም
5◦በፍላጎቱ የዘርፈሳሽ ማፍሰስ
6◦ደም መቀበል
7◦በቀኑ ክፍለ ጊዜ የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም
8◦የወር አበባ ማየት
9◦የወሊድ ደም ...
ኢማሙ አሊይ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ ከሰማይ የከበደ ምን አለ ?

እሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው በንፁሀን ላይ ሀሰተኛ ወሬን መንዛት ከሰማይ ይከብዳል

ረመዳን ከሪም
ኡለምች እንዲህ ሲሉ መከሩን፦ ምርጥ ማለት የገንዘብህ መከማቸት ወይም የልጆችህ መብዛት ሳይሆን የኸይር ስራህ ጥርቅም ነው ።

ረመዳን 9
Audio
#ሸይጧን ታስሯል ነፍስያህን ደግሞ አሸንፍና
ና ወደ ዙመር የላይቭ መድረክ
አጠር ያለ ዳዕዋ ነው እስከመጨረሻው ስሙት

https://www.tg-me.com/zumer_media
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በግ አረደና ለሉቅማነል ሀኪምን ኢማም ሆይ ከዚች በግ ጥሩ ነገሯን ስጡኝ አላቸው

እሳቸውም ቢላዋዉን ያዝ አደረጉና የበጓን ልብና ምላሷን ሰጡት ሌላ በግ አረደና መጥፎ ነገሯን ስጡኝ አላቸው አሁንም የበጓን ልብና ምላሷን ሰጡት

...ሰውየውም ግራ ገባውና ኢማም ሆይ ጥሩ ሰላቹህ ልቧንንና ምላሷን ሰጣቹህኝ መጥፎ ስላቹህም ልቧንና ምላሷን ሰጣቹህኝ አላቸው

ታላቁ ሀኪምም ምን አሉ እንደ ልብና ምላስ መጥፎ የለም የተበላሹ ጊዜ እንደ ልብና ምላስ ጥሩ የለም አሏህ ጥሩ ያደረጋቸው ጊዜ አሉ

አሏህ ለልባችን ልብ አሏህ ይስጠን🤲
2024/05/14 04:37:34
Back to Top
HTML Embed Code: