Forwarded from መዝገበ ቅዳሴ (Mezgebe Kidase) (Yishak Kelemework)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ETHIOPIA | ~ ሁላችሁም ስሙት፣ ተመልከቱት፣ ላላየም አሳዩት፣ አሰሙትም። ለልጆቻችሁም አሳዩዋቸው። ይኸው ነው።
ለ 10 ሰው ሼር አርጉት
•••
የዐማራ ልጅ በክልላችን አይወለድም። የክርስቲያን የኦርቶዶክስ ልጅ በክልላችን አይወለድም ብለው የ9 ወር እርጉዟን የደረሰች ነፍሰጡር አሰቃይተው የገደሏት እዚያው ሻሸመኔ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ውስጥ ነው። ከነ ጽንሷ ነው የገደሏት። የቤተ ክርስቲያን ኮሚቴ፣ ንቁ ተሳታፊ በመሆኗ ነው ይሄ መከራ የወረደባት። ባለማዕተብ ስለሆነች ጽንፈኞቹ አላህ ወአክበር ብለው አጠፏት። እናትንም ጽንሱንም አጠፉ። ገደሉ።

ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ይሄ የተኛ ሆዳም የተዋሕዶ ልጅ ይነቃ ዘንድ፣ ራሱን መከላከል ይጀምር ዘንድ፣ መንግሥትም ዓለም አቀፉም ማኅበረሰብ ጉዳዩን አይቶ ፍርድ ባይሰጥ እንኳ ይታዘብ ዘንድ፣ ሚዲያዎች ባይዘግቡትም ትውልዱ ይሄን አረመኔያዊ ግፍ ያየው ይመለከተው ዘንድ በደንብ አሰራጩት። በደንብም አስተላልፉት።

ለ 10 ሰው ሼር አርጉት

እስኪ ምንም ባታረጉ እንኳ ለጓደኞችዎ ና በ ግሩፕ ላይ #SHARE አርጉ ይሄ ያቅትሀል ለቤተክርስቲያን

መልእክቶቻችሁን በ @Christianbrothershood እንድታደርሱን በትሕትና እንጠይቃለን። ኦርቶዶክሳውያንን ወደዚህ ይጋብዙ @Christianbrotherhood
ኮቪድ 19ን ምክንያት በማድረግ የአዳማ፣ ቢሾፍቱ እና የሞጆ ከተማ ከንቲባዎች የመስቀል ደመራ በዓል በአደባባይ እንዳይከበር ከልክለዋል።

☞ ካህናትና የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋዮች በተመጠነ ቁጥር ወጥተው እንዲያከብሩ ሊቀ ጳጳሱ ያቀረቡትን ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

☞«ብቻዬንም ቢሆን በአደባባይ አከብረዋለሁ፤ የሚከተለኝ ይከተለኝ።»

☞ «አንተ ግን የቤተ ክርስቲያኗን ክብር ለሚነካ ለዚህ ውሳኔህ ዋጋ ትከፍልበታለህ።»

ብፁዕ አቡነ ጎርጎሬዎስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል ደመራ በዓልን አታከብሩም ላለው የአዳማ ከንቲባ የሰጡት መልስ።

ተጨማሪ መረጃዎችን ቆየት ብለን እናቀርባለን። @ጴጥሮሳውያን
የካራ ቆሬ ረቢ ደብረ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ምዕመናን መነጋገሪያ። በቀን ውስጥ በጣም ትንሽ በማንበብ የማንበብ ልምዳችንን እናዳብር። እግዚአብሔር የሐሉ ምስለ ኩልነ። እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።

@REBI_MEDHANIEALEM
@REBI_MEDHANIEALEM
@REBI_MEDHANIEALEM
መሰላሉን ተከትሎ ወደታች መውረድ ክልክል ነው።🤗
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
ትሰሙኛላችሁ? ተዉ ወደታች አትውረዱ!😥
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
ሃሎ...? ተው አትሂዱ ብያለሁ😲
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
ቁም! ከዚህ በታች መውረድ አይቻልም!😣
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
እሺ ምን ይደረጋል እንግዲህ ጨክናቹ መውረድ ከፈለጋቹ ውረዱ። እኔ ግን የለሁበትም። ☹️
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
እምቢ አላችሁ አይደል? ዝም ብላችሁ እየወረዳችሁ ነው ታውቋችኋል ግን?😟
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
ከዚህ በኋላ ሁለተኛ አልናገርህም።
ምን አገባኝ?😕
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
ተው ግን የመጨረሻ ልለምናችሁ አትውረዱ ለእናንተ ጥሩ አይደለም።😱
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
ኧረ እባካችሁ ስሙኝ?😔
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
መስሚያ የላችሁም እንዴ? ተዉ ይቅርባችሁ። 🤔
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
እሺ ይህ የመጨረሻ ነው። ተዉ አትውረዱ!😏
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
የምሬን ነው ኧረ በቃችሁ አትውረዱ!!😒
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
አሁንም እየወረዳችሁ ነው? 😳
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
የመጨረሻ እድል ልስጣችሁ መውረድ አቁሙ!!!😡
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
በቃ ጨክናቹ መጣቹ??? ትዕዛዝ አለማክበር ከባድ ነው።
ለማንኛውም ከመጣችሁ አይቀር በባዶ እንዳትመለሱ ያክል.......
መልካም የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ይሁንላችሁ።
#UPDATE

"ቴሌግራም በቀጣይ ወር መጨረሻ ወይም በፈረንጆቹ አዲስ አመት መጀመሪያ ክፍያ ሊጀምር መሆኑን በድጋሜ አረጋገጠ ክፍያውም ቴሌግራም ላይ በምንጠቀምባቸው ሰርጦች ( የቴሌግራም ቻናሎች) ሲሆን የቻናሎቹ ባለቤቶች እንደ ተከታይ ብዛታቸውና ዘውጋቸው ማስታወቂያ እየሰራ ለቻናሎቹ ባለቤቶች( Owners) ክፍያ ይፈፅማልም ነው ያለው
በአሁኑ ሰዓት ይህን ስራ ለማስጀመርና ለማሻሻል ሲባልም #Update እንዲደረግ የተጠየቀው

የቴሌግራም መተግበሪያችሁን #Update አድርጉት !
👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.telegram.messenger

https://apps.apple.com/ke/app/telegram-messenger/id686449807

#ሼር ይደረግ
@Gamel_Tube
@Gamel_Tube
@Gamel_Tube
ሠላም እንደምን አላችሁ?

እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርኃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ጋሜል Tube የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በድንግል ማርያም ስም እንጠይቆታለን።

ሌላ ስንት ዓለማዊ ቻናል ሰብስክራይብ እናደርግ አይደል? መንፈሳዊ ቻናል ሲሆን እጃችንን የሚይዘን ምን ይሆን?

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ ቻናሉ ይግቡ!

https://www.youtube.com/channel/UCoTGcAGxvlKex2CTiXENfbQ
እስከ ዛሬ ድረስ አውቄም ይሁን ሳላውቅ ያስቀየምኳችሁ፣

ከአንገቴ ደፋ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ይቅርታ አልኳችሁ፣

ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው ካላችሁ፣

ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት ከንቱ ድካም ነው ብላችሁ፣

ይኸው በ ድንግል ማርያም ስም ማሩኝ ይቅር በሉኝ እባካቹ።
                  🙏🙏🙏

           ይቅርታ
              +
           ይቅርታ
              +
           ይቅርታ
              +
   መልካም የፍልሰታ ጾም ይሁንላቹ፡፡
   ጾሙን # የኃጢአት መደምሰሻ
           # የነፍስ ማደሻ 
           # የዲያብሎስ ድል መንሻ
                ያድርግልን።
                    አሜን!
የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት 45ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እሑድ ነሐሴ 28 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ ያከብራል።

እርስዎም የሰንበት ትምህርት ቤታችንን የምስረታ በዓል አብረውን ያከብሩ ዘንድ ተጋብዘዋል።

አድራሻ: - አዲስ አበባ, ካራ ቆሬ, በረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት እና ስብከተ ወንጌል ሁለገብ አዳራሽ።
በአንድ ወቅት አንድ በእድሜ የገፉ አሮጊት ጠርቀም ያለ ገንዘብ በመያዝ ወደ ባንክ በመሄድ በባንክ አካዉንታቸዉ ላይ እንዲያስገባዉ ለባንኩ ማናጀር የያዙትን ገንዘብ ይሰጡታል።
ሰውየውም የያዙትን ገንዘብ በዚህ እድሜያቸዉ ከየት እንዳመጡት ለማወቅ በመፈለግ ሁኔታ ''ይህን ሁሉ ገንዘብ ከየት ልታመጡ ቻላችሁ?'' ብሎ ይጠይቃቸዋል።

አሮጊቷም ''ልጄ ጎበዝ ቁማርተኛ ነኝ ቁማር እጫወታለሁ እና ሁሌም ነዉ የማሸንፈዉ።'' ይሉታል
ማናጀሩም እንዲያብራሩለት ፈለገና ''እንዴት ሁሌ ያሸንፋሉ? ቁማር ላይ ሁሌ መብላት እኮ ይከብዳል።'' ይላቸዋል።
እሳቸዉም ''አይ ልጄ........ እኔ አሸንፋለሁ!

ለምሳሌ አንተ ነገ ቂጥህን ትነቀሳለህ (tato) ብዬ ካንተ ልወራረድ እችላለሁ።'' ይሉታል።

''እናም ማናጀሩ እኔ እኮ ነገ አልነቀስም ስለዚህ እኔ እበላዎታለሁ።'' ሲላቸዉ ''አይ አትበላኝም ነገ ትነቀሳለህ እኔ እበላለሁ ከፈለክ እንውረድ።'' ይሉትና በ30 ሺ ብር ይወራረዳሉ።

እሳቸዉ ቂጥህን ነገ ትነቀሳለህ ሲሉ እሱ ነገ ቂጤን አልነቀስም ሲል ይወራረዱና ለማግስቱ ይቀጣጠራሉ።

በማግስቱ አሮጊቷ ከሁለት ታዛቢዎች ጋር በመሆን ማናጀሩ ወዳለበት ባንክ ቤት ይመጡና ''የተነቀስከውን ለማየት ሱሪህን አዉልቅ!'' ይሉታል።
ሰውየውም አለመነቀሱን እርግጠኛ ስለሆነ ሱሪውን ዝቅ በማረግ ቂጡን ያሳያቸዋል። ሴትየዋም እሺ በቃ ሱሪህን ልበስ አሸንፈኸኛል ይሉታል። እና የተወራረዱትን 30 ሺ ብር ማናጀሩ በአሸናፊነት ይረከባል።

ማናጀሩም ''ትላንት እኮ ሁሌም አሸንፋለሁ ብለውኝ ነበር።'' ታዲያ እኔ እንዴት አሸነፍኩዎት? ሲላቸዉ
አይ ልጄ አላሸነፍከኝም።
እኔ አሁን ከመጡት ሰዎች ጋር ዛሬ የማናጀሩን ዙሪ አስወልቀዋለሁ ብዬ በመቶ ሺህ ብር ተወራርደን ነዉ የመጣሁት ስና ሱሪህን ስላስወለቅኩህ 100,000 ብር ከእነሱ በልቻለሁ ይሉታል።

ወዳጄ ልትሸነፍበት በምትችልበት ሜዳ በጭራሽ አትጫወት። ሁሌም ማሸነፍያ መንገድህን ቀይስ።

ይቀላቀሉን!
@Gamel_Tube
@Gamel_Tube
@Gamel_Tube
📖 📖 📖
አንዳንድ ሰዎች እጅግ የጠለቀ ኀዘንና መቆርቆር ውስጥ ሲገቡ “እግዚአብሔር ትቶኛል! ፤ የእሥራኤል አምላክ ረስቶኛል!” ብለው ሲያማርሩ እሰማቸዋለሁ፡፡

ዛሬ ነቢዩ እንዲህ ከሚሉ ሰዎች ጋር ክርክር አለው፡፡
“በውኑ ሴት ከማኅፀኗ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃኗን ልትረሳ ትችላለችን?”
በማለት ይጠይቃቸዋል (ኢሳ.49፡14)፡፡

ይህም ማለት ሴቷ ከማኅፀኗ የተወለደው ልጇን ትረሳ ዘንድ እንደማይቻላት ሁሉ እግዚአብሔርም ሰውን ይረሳ ዘንድ ባሕርይው አይደለም እያላቸው ነው፡፡

         ነቢዩ ይህን ምሳሌና ማነጻጸርያ አንሥቶ ክርክር መግጠም የፈለገው እያንዳንዷ እናት ለልጇ ያላትን ጥልቅ ፍቅር ስለሚያውቅ ነው፡፡

ሆኖም ይህን ያህል የምናንቆለጳጵሰው የእናት ፍቅር ከእግዚአብሔር ፍቅር ጋር ሲነጻጸር ግን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡

ለዚህም ነው “አዎን እርሷ ልጇን ትረሳ ይሆናል ፤ እኔ ግን አልረሳሽም… ይላል እግዚአብሔር” በማለት የሚቀጥለው፡፡

እንግዲህ የአምላካችን ፍቅር እንደምን የበዛ እንደሆነ ታስተውላላችሁን?
      
እንግዲያውስ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት

“አባት ለልጆቹ እንዲያዝን እንዲራራ እንደዚህም ሁሉ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ለሚያመልኩት ይራራለቸዋል።” ብሎ እንደተናገረ “እግዚአብሔር ረስቶኛል! ፤ የእሥራኤል አምላክ ትቶኛል!” የሚል ማንም አይገኝ። (መዝ.102፡13)፡

ጆሮን የፈጠረ እርሱ ይሰማል ፤ ዐይንን የፈጠረ እርሱ ያያል፡፡

እግዚአብሔር በእጁ መዳፍ የቀረጻቸው ልጆቹን አይረሳም፡፡

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

https://www.tg-me.com/Gamel_Media
እግዚአብሔር ለምን ይቆጣናል?

እግዚአብሔር የሚቆጣን ስለ ራሱ ክብር ብሎ አይደለም፡፡ ብንሰድበውም ብንክደውም እንኳን የሚቆጣን ስለ ሰደብነው ወይም ስለ ካድነው አይደለም፡፡ ምክንያቱም እኛ ስለ ካድነው እግዚአብሔር ምንም አይጎድልበትም፡፡ እኛ ስለ ሰደብነው እግዚአብሔር ምንም አይጎድልበትም፡፡ ይልቁንም እንዲህ በማድረጋችን የምንጎዳው እኛው ነን፡፡ በመኾኑም የሚቀጣን ለእኛ ካለው ጥልቅ ፍቅር የተነሣ ነው፡፡ የሚቆነጥጠን ለእኛ ካለው ወደርየለሽ ጠብቆቱ የተነሣ ነው፡፡ እርሱን እየናቅነውና እየራቅነው ስንሔድ በክፋት ላይ ክፋት እየጨመርን ስንሔድ እንዳንጎዳ ሽቶ ነው፡፡

ብርሃንን የሚጠላ ሰው ብርሃኑን ሊጎዳው አይችልም፤ በጨለማ ውስጥ በመቀመጡ ራሱን ይጎዳል እንጂ፤ በራሱ ላይ የጉዳት ዓይነትን ይከምራል እንጂ፡፡ እኛም እግዚአብሔርን ብንጠላው በእግዚአብሔር ባሕርይ ላይ ምንም ነገር አናጎድልም፤ ምረረ ገሃነምን በራሳችን ላይ እንፈርዳለን እንጂ፡፡

እግዚአብሔር በእኛ እይታ እጅግ ክፉ የሚመስሉ ነገሮች በእኛ ላይ ሲያመጣ እኛን ከመበቀል አንጻር አይደለም፤ ይበልጥ ወደ እርሱ እንድንቀርብ እንጂ፡፡ ሐኪሞች አእምሮአቸውን የሳቱ ሰዎች ቢሰድቡዋቸው አይከፋቸውም፡፡ በዚህ አኩርፈውም መድኃኒት ማድረጋቸውን አያቆሙም፡፡ ሕሙማኑ ለዚህ በሽታ የዳረጋቸውን በሽታ ይፈውሱላቸው ዘንድ ይተጋሉ እንጂ፡፡ የሕሙማኑን ችግር እንጂ የእነርሱ መሰደብ አያሳስባቸውም፡፡ እግዚአብሔር አምላካችንም የሚቆነጥጠን ስለ ሠራነው ኃጢአት አይደለም፤ ኃጢአት ሕመም ነውና ከሕመማችን እንድንፈወስ ሽቶ እንጂ፡፡
ቸር አባት ሆይ! ይህ ከአእምሮ የሚያልፍና የዚህ ዓለም ቋንቋ ሊገልፀው የማይችለው ፍቅርህና ጠብቆትህ ዘወትር እናስበው ዘንድ፣ አስበንም በተግባር እንኖረው ዘንድ አእምሮውን ማስተዋሉን ስጠን፡፡ ለዚህ ግሩም ፍቅርህ ያልተገባንና የዕውቀት ግምጃ ቤት ብቻ ኾነን እንዳንቀር ብርታቱን አድለን፡፡
አሜን!
https://www.tg-me.com/Gamel_Media
" ሽበት እና ክህነት የማይከበርበት ዘመን ላይ ደርሰን ለዚህ ኀዘን በቅተናል " - ቅዱስነታቸው

ብፁዕ ወቅዱስ #አቡነ_ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በትግራይ ክልል በተካሔደው ጦርነት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች እየተከናወነ ያለውን የኀዘን ሥነ ሥርዓት በማስመለክት አባታዊ የማጽናኛ መልእክት አስተላለፉ።

ከቅዱስነታቸው መልዕክት የተወሰደ ፦

" ዛሬ በትግራይ ክልል እየተዘከሩ ስላሉ ወገኖች በእጅጉ ማዘናችንን እንገልጣለን ።

ይህ እንዳይመጣ ብዙ ተማጽኖ ስናቀርብ የነበረ ቢሆንም ሽበት እና ክህነት የማይከበርበት ዘመን ላይ ደርሰን ለዚህ ኀዘን በቅተናል።

ዛሬ በትግራይ ክልል የማይለቀስበት ቤት የለም። የተሰዉት ልጆቻችን በሕይወተ ሥጋ ኖረው ቢሆን ብዙ ታሪክ መሥራት ይችሉ የነበረ ቢሆንም እነዚህ የቤተሰብና የቤተ ክርስቲያን እንዲሁም የሀገር ተስፋዎች በእሸት በመቅረታቸው በኀዘን በተሰበረ ልብ ሁነን ለነፍሳቸው ዕረፍተ መንግሥተ ሰማያትን እንዲሰጥልን እንጸልያለን።

በኀዘን የተጎዳችሁ አባቶችና እናቶችም ይህ ቢሆን ኖሮ እያላችሁ ራሳችሁን እንዳትጎዱ፤ የእናንተ መጎሳቆል የሞቱትን ቀና አያደርግምና ልባችሁን እንድታበረቱ እናሳስባለን ምክንያቱም መቃብር መጨረሻችን ያልሆነ የትንሣኤ ሕዝብ ነን፡፡

በምድር ላይ ስንኖር ማንም ለራሱ መከራን አያቅድምና የታቀዱ ቀኖችንም ለማለፍ ሕገ ተፈጥሮ አይፈቅድልንምና በሆነውና በሚሆነው ነገር ሁሉ ' እንደ ፈቃድህ ይሁን ' እያሉ ልብን ማሳረፍ ይገባል በማለት እንመክራለን፡፡ "

(ሙሉ መልዕክታቸው ከላይ ተያይዟል)

@Gamel_Media
✔️🔔ማሳሰቢያ

ሰሞኑን ብዙ ሰው የቴሌግራም አካውንቱን እየተዘረፈ ነው።

በተለያዩ የቴሌ ግራም ቻናል ሲዘዋወሩ የምናያቸው አጫጭር ሊንኮች የቴሌግራም አካውንታችሁን ለማበላሸት ስለሚዳርጉት ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ እንኳን ቢሆን ሊንኮቹ የተላኩት የሚልኩላችሁ እነርሱ አይደሉምና የሚላከውን ሊንክ አትንኩት።

ምንክያቱም ሊንኮቹን ስትነኩ እናንተ የምታስተዳድሯቸውን
አካውንቶቻችሁን
ግሩፖቻችሁን
ቻናላችሁን
በተጨማሪም ከሰዎች ጋር Text ያደረጋችሁትን ሙሉ በሙሉ ሊያጠፉት እና እንደ አዲስ የቴሌግራም አካውንት እንድትከፍቱ ትዕዛዝ ሊሰጣችሁ ይችላል። 

ስለዚህ ከእነዚህን ጠላፊዎች/ሃከሮች ሴራ ለመዳን የሚላክላችሁን ሊንክ አለመንካት አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው።

በተጨማሪም ከጠላፊዎች  አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት PASSWORD ከቴሌግራም ሴቲንግ ውስጥ "TWO STEP VERIFICATION" የሚለውን ON  አድርጋችሁ አካውንታችሁን ጠብቁ።

https//www.tg-me.com/Gamel_Media
Forwarded from Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Boost በማድረግ ቻናላችንን አሳድጉልን።
2024/05/16 02:08:42
Back to Top
HTML Embed Code: