Telegram Web Link
እህቶቻችን ተሽከርካሪ ይወዳሉ ሲባል ሰምቼ😜
.
ሳይክል ይዤ ስዞር ስዞር ዋልኩኝ አንድም ዙሮ ያየኝ የለም😢😢
በነገራችን ላይ ዛሬ የሚስቴ ልደት ነው HAPPY BIRTH DAY በሉልኝ😊 ፎቶዋን ላላችሁ 1ቀን አስከ ልጆቿ ፖስታታለው😉


HAPPY BIRTH DAY MY QUEEN👸

🎂🍰🎂
👆👆ጓደኛዬ ነው ላይክ በማድረግ ወዳጁን ያስደንቅበት👍👍👍
አንዷ በ inbox ለራስህ ሳይኖርህ ለሰው ታሽቃብጣለህ ብላኝ እርፍ😳
.
ኧረ እኔ ብቸኝነቴ ይሻለኛል ሆሆ😜
ያረቢ #ሀያትን ስጠኝ
ኢማንን# እያየህ ትጨምርልኛለህ😉😉😉
.
ደግሞ በሌላ ተርጉሙት አሉ😁
ድግስ ተጠርተህ ሄደህ 3 እንቁላል ስታነሳ ባለቤቱ….
#ጭድ_ላምጣልህ😂😂😂
በኢንጂነሪንግ ተመርቆ ስራ ያገኘው ኢንጂነር ታከለ ኡማ ብቻ ነው አላለም አንዱ😂
አልሞላም እንጂ ባለ 100 ብር ካርድ ብሞላ ኖሮ እንደ በሬ አስተኝቼ በቢላ ነበር የምፍቀው😂
ብዙ ሴቶች እድሜያቸዉ 19 ከሞላ በኋላ
.
.
.
.
ምን እያሉ ይቀጥላሉ '19ሀ', '19ለ'. ..😒😂😂
በሰላም ነው ግን🤧🤧
በዝምታ ውስጥ ብዙ የምትናገረው ነገር እንዳለህ ሁሉ
.
.
.
.
በሳቅ ውስጥም ብዙ የምትደብቃቸው ህመሞች አሉ።☺️👍👍
በጧቱ #ማዘሯን 3 አመድ ስጪኝ ስላት……
.
#ኩሽና ተከምሯል የፈለከውን ያክል ውሰድ😂
እኔ ግርም የሚለኝ ግርግዳ ምንም ሳያጠፋ

በሲሚንቶ እና በአሸዋ እሚገረፈው ነገር 😢
የFacebook ባልና ሚስት ሲፋቱ ቆጥረው የሚካፈሉት በጋራ ያፈሩትን ኮመንትና ላይክ ነው አሉ😜
አንዱ ጀለስህ ጎመን በልቶ ሽንት ቤት ሲሄድ ምን ልታደርግ ነው ስለው...

#አረንጓዴ_አሻራዬን_ላስቀምጥ_ነው😉😉
ደግ ሰው የሚባል ጓደኛ አለኝ የአባቱ ስም ጠፋ ነው😜🤣
ጋጋሪ ቸከስ ጠብሰህ ወሬ ሲያልቅብክ

መቼ ነወ ዳቦሽን ምታቀምሺኝ

አረ ሰዉ ያላሰበዉን አታስቡ 😂😂😂
ድንገት ቆሜ ሳለሁ በሰፈሬ መንገድ
ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኳ የሚወደድ
ወፍ በሚያረግፈው አፌ እትት እያልኳት
ፋዘር ሲኖ ትራክ ማዘር ሆቴል አላት
ቤታችንም ቪላ ቲቪያችንም ፍላት
ብዬ አስደምሚያት ልስም ስሰናዳ
ፋዘር ከች አለልኝ ...አህያ እየነዳ😱😱😱
💯
አንዳንዴ ግን ሳቃችንን ገታ አድርገን 😐
.
ስለ ሞት ማሰብ ግድ ይለናል ሁሌም ዝግጁ ሆነን ልንጠብቀው ይገባል👍👍
እናንተ ምን አለባቹ እኔ እዚህ ትልቅ ውጥረት ውስጥ ነኝ
ኢኸው ባሏ የሬሳ ሳጥን ሻጭ የሆች ነርስ መርፌ ልትወጋኝ ነው 😒
ሽንኩርት ስንት ገባ ስትለው 30birr ሲላት
እንዴ አሁን ETV ላይ እኮ 20birr ሲባል ሰምቻለው

ሂጂ ከዛ ግዢ😁😂😂😂😂😂😂
2025/07/01 05:37:26
Back to Top
HTML Embed Code: