Telegram Web Link
ቻይናውያን #ጉንዳን እና #በረሮ በልተው
ያስተረፉትን ከድነው የሚያስቀምጡት ነገር ...

ምን እንዳይገባበት ነው 😳🤔
ቆይ ግን ለምን መስከረም 1 ነገ ብለን

#2013ን ቶሎ አንጀምረውም
😁🤣😆
ለሴት ሲሆን ጠበሰችው
ለኛ ሲሆን ለከፋት
ቆይ እኛ ውሻ ነን እንዴ😡😡😡
ቄሱ ሲቀድሱ አድረው ጠዋት ላይ ቤታቸው ሲመለሱ ቤታቸው ተሰርቆ አጊንተው ደህና አደሩ መምሬ ስትላቸው

አልሀምዱሊላህ ብለው እርፍ😂😁😂😁
አንዳንድ ሰዎች ግን ለምን ያለፈውን ነገር ረስተው እንደ አዲስ ኑሮ አይኖሩም😳

Specialy ያበደርከኝ ሰውዬ 😂😂😂
"ጉራጌ ሰልፍ ሊወጣ ነው ብሎ ይለዋል"
.
ክትክት ብሎ እየሳቀ "ማታ ከስራ ቡሀላ ነው"?😂😂😂😁😁😁😁😂
ማታ ተኝተን ጧት ላይ የምንነሳው እኛ መነሳት ስለ ቻልን አይደለም ፈጣሪ ሌላ አዲስ ቀን እንድንኖር ስለፈቀደልን እንጂ👍
*ሸጊት እሁድ**
ብዙ አመት እግረኛ የነበረ ጀለሴ መኪና እየነዳ እያለ ድንገት ዝናብ ሲመጣ ፍጥነት አልጨመረም?!

እንደለመደዉ ሮጦ ሊጠለል ነበረኮ ይሄኔ
😁😁😂😂😂😁😁😁

#አይ_አመል
#የፓፓዬ_ፍሬ ለጨጓራ ጥሩ ነው ብለውኝ ቤት ያገኘሁትን ለቃቅሜ በልቼ ..

ማዘር አሁን የበጉን ሰገራ ማነው ሰብስቦ የጣለልኝ እያለች ነው ! 🙈🙆‍♀
የደላው ቤተሰብ ቲቪ ከስክሰህ "ጦስህን ይውሰድ" ይላል

እኔ ጀበና ሰብሬ ውጪ ላድር ነው😢
ይሄኔኮ የወደፊት ሚስቴ

ሀብታም ባል ነው ማገባው እያለች ታስብ ይሆናል😂😁
ዋዉ.........

ጆሯቹህን ተበስታችሁ ፀጉርናከ ጥፍራችሁን የምታሳድጉ ወንዶች ፈጣሪ ጥረታችሁን አይቶ ምናለ

😊ፔሬድም ቢጨምርላችሁ😂😁
ገንዘብ በጣም ነው ምቶጂው ገሀነም ግቢ እላታለው

መሳፈሪያ ስጠኝ😂😁😂😁
"አይገርምህም የኛ ብሔርማ አንደኛ ነዉ" ይለኛል

"ምን ላይ? #BILLBOARD ላይ ነዉ #BOXOFFICE ላይ?"
😂😂😂😂😂
ዘመድ መቶ ሰላም ብሎክ አደክ አይደል ሲልክ😡😡😆
የኛ ቤት ብርድ ልብስ ማጠቢያ ማሽን..👣👣👈 የገባው😂😂
የፍርድ ቤት ዳኛ አፍቅሬ...

ይሄው ላስብበት እያለች ሁሌም የ14 ቀን ቀጠሮ..
ፖለቲካ ግን እንደ ሽሮ ነው የሰለቸኝ😿😪
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ በስንት ጥረት ተከስቻለው አላቹ ግን ቀልድ ይለቀቅ😘😘😘
የኮሜንት አብዮት😂🤣😅
2025/07/01 01:38:52
Back to Top
HTML Embed Code: