Telegram Web Link
ሰው ሁሉ ቀልድ የጠፍበት ጊዜ ቁምነገር ማውራት ጀምሯል ከኔ ውጭ😜😂😂
አንዷ እኮ ነች ከመታወቂያ ላይ ብሄር የሚለው ነገር መቅረት አለበት ሲባል
ወገቧን ይዛ ምን አለች....
.
.
.
.
.
እንደ እኔ እንደ እኔ ግን እድሜ
የሚለው ቢቀር ይሻላል !!!
😂😂😂😂😂😂
አንድ ሃብታም አርፈው የሚያውቃቸው ድሃ ሰውዬ ከሕጻን ልጁ ጋር አብሮ ለቅሶ ቤት ሄደ…

የሃብታሙ ሞልቃቃ ሴት ልጅ ታለቅሳለች,,
''ወይኔ አባዬ ... እዛ እኮ ምግብ የለም!''
''ወይኔ ባባ... እዛ እኮ ውሃ የለም!''
''ወይኔ ባባ ... እዛ እኮ ድሎት የለም!''
ሕጻኑ ልጅ ሰማትና አባቱን ምን ቢለው ጥሩ ነው?
.
.
.
''አባዬ ቆይ እኒህ ሰውዬ እኛ ቤት ነው እንዴ የሚመጡት?''.......ላይክ ማንን ገደለ....👍👍👍👍😂😡😡

🤜ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @ethio_keld share to ur friends
@ethio_keld
•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
በጣም ገራሚ መረጃ

በቴሌግራም ዝነኛ ታዋቂና ሃብታም መሆን ይፈልጋሉ :-
እነዚህን 3 ቀላል መንገዶች በመጠቀም ገንዘብ ያግኙ:-

1. ወደ telegram Settings ይግቡ
2. << Delete My Account>> የሚለውን ይምረጡ ።
3. ከዛ ወደ ስራ ይሂዱ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዝም ብሎ ማለፍ የለም 👍
Like ማንን ገደለ👍👍😂😂

🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @ethio_keld share to ur friends
@ethio_keld

•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
አመዳም ከመሆኑ የተነሳ.. እናቱ ራሱ ስትገረፈው



እንዳይቦንባት ውሃ አርከፍክፋበት ነው🤣
እንጦጦ ድረስ ሄጄ ፓርኩን አይቼዋለሁ አልተሸጠም!!😜
ብዙ ሴቶች ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ ቪድዮ ኮል አያነሱም ..
#ምክንያቱም ፊታቸው ወደነበረበት Factory reset ስለሚያደርጉት ነው። አሉ 😂😂
12-12-12 ይችን ቀን መቼም አናገኛትም ምን አልባት ከዚህ አመት ቡሀላ 100 አመት መኖር ከቻልን😁
ለማንኛውም ሺህ አመት ኑሩልኝ😍😍
ከቤት ምን እንደረሳው ሳላውቅ ቅር ቅር እያለኝ ወጥቼ... ፌደራል ሳቅ ሳቅ እያለ ወደኔ ሲመጣ ነው የገባኝ

#ማስክ_አላደረኩም_ለካ 😁😳
የወደፊት ሚስቴ በጧት ተነሽ ቁርስ መስራቱን ከአሁኑ ልመጅው !!😁
❍●●◦አይንና ጭስ◦●●❍

አይኔን ጭስ አቃጥሎኝ
ያነደድኩት ከሰል ቆጥቁጦ ለብልቦኝ
አውጥቼ አውርጄ መፍትሄ ሰጠሁት
እንዳያቃጥለኝ አይኔን አጠፋሁት

ሼር ደሞ😘 @Ethio_keld
Join 👉 @Ethio_keld


══•════•••🍃🌺🍃•••══•
ራሱን መግዛት የማይችል ሁላ እየተነሳ <የራሴ ግዛት ቢኖረኝ ኖሮ ሳቅሽን ብሄራዊ መዝሙር አደርገዉ ነበር እማ የኔ እናት> እያለ ይበጠረቃል

መጀመሪያ እስቲ እዚያዉ ባለህበት እናትህን አግዛቸዉ... ከዛ በኃላ ወደ ራስህ ግዛት እንመጣለን 😏😏 ፕሮፋይል በለጠፈኮ አይደለም። በጥራቂት አንቺንም ይመለከታል።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዝም ብሎ ማለፍ የለም 👍
Like ማንን ገደለ👍👍😂😂

🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @ethio_keld share to ur friends
@ethio_keld

•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
ከማጠሯ የተነሳ Block አድርጊያት
.
.
.
.
ሾልካ Hi አለችኝ😒😏😂
A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች

1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ?
.
.
.
.
እስር ቤት😒😂😂
ስጠፍ ላልፈለጋቹኝ ምንም አልላቹ
.
ፈላጊ እጡ😭😭
ለፍሬንድ ደውዬ ዛሬ አንገናኝም ስለው አልመጣም እራሴን እያዳመጥኩ ነው አላለኝም ምንሼ ነው ከመቼ ጀምሮ ነው እራስህን ማዳመጥ የጀመርከው ስለው...
🎧
#ለካ_ሙዚቃ_አውጥቶ የሚያዳምጥለት አቶ እራሱን በራሱ እያዳመጠ ነው።🙊🙊😂
በጣም የምታምር ልጅ ሚሴጅ ልኬላት ዝም ካለችኝ ማንበብ ስለማትችል ነው ብዬ ነው እራሴን ማፅናናው😜😂😂
አግብቼ ነበር .....ዳኛው ሻረብኝ 😜😂

ያውም በvar ታግዞ😂😂
ውበትስ ነበረሽ የሚያሳጣ ጤና🤒
ከፀጉር አንስቶ መልክና ቀመና😍

እግር አለሽ እንጂ ማጭድ የሚያስቀና🏃‍♀😂
"የፌደራል ፖሊስ ዩኒፎርም ሊቀየር ነው" ሲባል ሰምቶ አንዱ...

#ዱላውስ..? 😜😂
2025/06/30 21:53:47
Back to Top
HTML Embed Code: