የጃራ መጠለያ ካምፕ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ መቀየሩ ሥጋት እንደፈጠረባቸው ተፈናቃዮች ገለጹ
#Ethiopia:
‹‹ለአጭር ጊዜ ሥልጠና የመጡ አጠናቀው ወደ መጡበት ተመልሰዋል›› አቶ ታምራት ንጋቱ የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ የሚገኘው ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ መቀየሩ ትልቅ ሥጋት እንደፈጠረባቸው፣ በመጠለያ ካምፑ የሚገኙ ተፈናቃዮች ተናገሩ፡፡
ከኦሮሚያ ክልል ምሥራቅና ምዕራብ ወለጋ፣ ከሆሮ ጉድሩና ከቄለም ወለጋ ዞኖች፣ እንዲሁም ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው የአማራና የአፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ ሀብሩ ወረዳ ጃራ መጠለያ ካምፕ ላለፉት ሦስት ዓመታት መቆየታቸውን ተፈናቃዮቹ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
ላለፉት ሦስት ዓመታት አስከፊ የሚባል ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146954/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
የጃራ መጠለያ ካምፕ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ መቀየሩ ሥጋት እንደፈጠረባቸው ተፈናቃዮች ገለጹ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ የሚገኘው ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ መቀየሩ ትልቅ ሥጋት እንደፈጠረባቸው፣ በመጠለያ ካምፑ የሚገኙ ተፈናቃዮች ተናገሩ፡፡
❤16😢3👍1😁1
ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብትን የሚያስቀር ረቂቅ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ ለውይይት ሊቀርብ ነው
#Ethiopia:
በረቂቁ የተቀመጠው ትልቁ የገቢ ግብር ማበረታቻ የ15 በመቶ ተቀናሽ ነው
ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አካባቢዎች 75 ሚሊዮን ዶላር ሥራ ላይ ማዋል ይጠበቅባቸዋል
በሥራ ላይ ያለውን የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ የሚተካና በዚህ ደንብ እስከ ስድስት ዓመታት ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት የሚያስገኘውን ድንጋጌ ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ረቂቅ ደንብ ላይ ውይይት ለማድረግ ገንዘብ ሚኒስቴር ለባለድርሻ አካላት ጥሪ አቀረበ።
ለውይይት የቀረበው ረቂቅ ደንብ ሊከፈል ከሚችለው የገቢ ግብር ላይ ከአምስት በመቶ አንስቶ እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የገቢ ግብር ቅናሽን፣ እንደ ኢንቨስትመንቱ ዓይነት ለዓመታት የሚፈቀድባቸውን ድንጋጌዎች ከመያ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146948/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia:
በረቂቁ የተቀመጠው ትልቁ የገቢ ግብር ማበረታቻ የ15 በመቶ ተቀናሽ ነው
ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አካባቢዎች 75 ሚሊዮን ዶላር ሥራ ላይ ማዋል ይጠበቅባቸዋል
በሥራ ላይ ያለውን የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ የሚተካና በዚህ ደንብ እስከ ስድስት ዓመታት ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት የሚያስገኘውን ድንጋጌ ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ረቂቅ ደንብ ላይ ውይይት ለማድረግ ገንዘብ ሚኒስቴር ለባለድርሻ አካላት ጥሪ አቀረበ።
ለውይይት የቀረበው ረቂቅ ደንብ ሊከፈል ከሚችለው የገቢ ግብር ላይ ከአምስት በመቶ አንስቶ እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የገቢ ግብር ቅናሽን፣ እንደ ኢንቨስትመንቱ ዓይነት ለዓመታት የሚፈቀድባቸውን ድንጋጌዎች ከመያ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146948/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤14👍2🤔2😢1
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አዲስ ሪፎርም ውስጥ መግባቱ ታወቀ
#Ethiopia:
የሪፎርሙ ጅማሮ በሠራተኞች ዘንድ ቅሬታ ፈጥሯል
በኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ትልቁን የገበያ ድርሻ የያዘው መንግሥታዊው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አዲስ ሪፎርም ውስጥ መግባቱ ታወቀ።
ድርጅቱ የተጀመረው አዲስ ሪፎርም መዳረሻ ግቦች መካከል አንዱና ዋናው፣ የድርጅቱን ድርሻ እንደ ኢትዮ ቴሌኮም መሸጥ ለሚያስችል ሒደት ዝግጁ ማድረግ ነው።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አቤል ታደሰ፣ ድርጅቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ይደርሳል ተብሎ የታመነበት ስትራቴጂ በሥራ አመራር ቦርዱ እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል።
አቶ አቤል በዋና ሥራ አስፈጻሚነት የተመደቡት ከስምንት ወራት በፊት ሲሆን፣ ወደ እዚህ ኃላፊነት የመ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146945/

❤6👍2
ፓኪስታን በባንክና በሌሎች ኢንቨስትመንቶች መሰማራት እፈልጋለሁ አለች
#Ethiopia:
ከኢትዮጵያ ጋር ያላት የንግድ ልውውጥ 133 ሚሊዮን ዶላር መድረሱ ተነግሯል
ፓኪስታን ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ አገሮች በባንክ ኢንዱስትሪና በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡
የፓኪስታን የንግድ ሚኒስቴር ይኸን ያስታወቀው፣ ከፓኪስታን ንግድ ልማት ባለሥልጣንና በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የንግድ ክፍል ጋር በመተባበር 5ኛውን የፓኪስታንና የአፍሪካ የንግድ ልማት ጉባዔና የፓኪስታን ምርቶች ኤግዚቢሽን፣ በሚሊኒየም አዳራሽ ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲያስጀምር ነው።
የፓኪስታን የንግድ ሚኒስትር ጀማል ካማል ካን በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ አፍሪካ ሰፊ ሀብት፣ የሰው ኃይ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146942/

❤7👍2👏1
ከስደት ተመላሾችን መልሶ የማቋቋም ሥራ ማከናወን እንዳልተቻለ ተገለጸ
#Ethiopia: ከስደት ተመላሾች የመቋቋሚያ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ የተቋቋመው ፈንድ ሥራ ባለመጀመሩ፣ መልሶ ማቋቋም እንዳልተቻለ ተገለጸ፡፡
የዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ለስደትና መፈናቀል ምክንያት የሆኑ ችግሮችን መቅረፍ የሚያስችል፣ የአምስት ዓመታት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ሲደረግ ነው የተገለጸው፡፡
በፍትሕ ሚኒስቴር የብሔራዊ የትብብር ጥምረት ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ አብርሃም አያሌው በመርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት፣ ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀው ፈንድ፣ ወደ ሥራ ባለመግባቱ ተመላሾችን የማቋቋም ሥራ እየተከናወነ አይደለም፡፡
በ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146922/

❤4👏2👍1
#ማስታወቂያ
በካርድዎ ይክፈሉ!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን
👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
✅ ልብ ይበሉ፡
በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia

❤1
#ማስታወቂያ
በጊዜ መጣበብ ምክንያት ልብዎ አይጨነቅ፣ ስራዎን መስራትም ይቀጥሉ፣ ጉዳይዎን በሙሉ ልብ ይፈፅሙ።
ባንካችን በሲንቄ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በኩል School Payment የተሰኘ የልጆችዎን የትምህርት ቤት ክፍያ ያለምንም እንግልት በቀላሉ መፈጸም የሚያስችልዎትን መላ አዘጋጅተንልዎታል።
እርስዎም የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎ፣ ስራዎም ሳይስተጓጎል፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ያለምንም የአገልግሎት ክፍያ የልጆችዎን የትምህርት ቤት ክፍያ በቀላሉ በመክፈል ወርቃማ ጊዜዎን ይቆጥቡ!
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #EMPOWERED_TOGETHER

❤2👎1
በትግራይ የአርሶ አደሮችን ቤት በመከራየት የሕክምና አገልግሎት እንዲሰጥ መወሰኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ
#Ethiopia: በሰሜኑ ጦርነት ወቅት የወደሙ የጤና ተቋማትን ሙሉ በሙሉ ወደ ነበሩበት መመለስ ባለመቻሉ፣ የሕክምና አገልግሎት እንዳይቋረጥ የአርሶ አደር ቤቶችን ተከራይቶ ለመሥራት መወሰኑ የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቀ፡፡
በጦርነቱ የወደሙ የጤና ተቋማትን ወደ ነበሩበት ለመመለስ በቢሊዮን ዶላር እንደሚጠይቅ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አማኑኤል ኃይለ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
ኃላፊው ይህንን የተናገሩት ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጃፓን መንግሥት የተሰጡ ሦስት የአንቡላንስ ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ በተረከቡበት ወቅት ነው፡፡
ድጋፍ የተደረገው በጤና ሚኒስቴር በኩል ሲሆን፣ ዓላማውም በሰሜን ጦርነት ወቅት የወደመውን የድንገተኛና ሌሎች ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146936/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: በሰሜኑ ጦርነት ወቅት የወደሙ የጤና ተቋማትን ሙሉ በሙሉ ወደ ነበሩበት መመለስ ባለመቻሉ፣ የሕክምና አገልግሎት እንዳይቋረጥ የአርሶ አደር ቤቶችን ተከራይቶ ለመሥራት መወሰኑ የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቀ፡፡
በጦርነቱ የወደሙ የጤና ተቋማትን ወደ ነበሩበት ለመመለስ በቢሊዮን ዶላር እንደሚጠይቅ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አማኑኤል ኃይለ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
ኃላፊው ይህንን የተናገሩት ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጃፓን መንግሥት የተሰጡ ሦስት የአንቡላንስ ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ በተረከቡበት ወቅት ነው፡፡
ድጋፍ የተደረገው በጤና ሚኒስቴር በኩል ሲሆን፣ ዓላማውም በሰሜን ጦርነት ወቅት የወደመውን የድንገተኛና ሌሎች ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146936/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤9👍3
ኢትዮ ቴሌኮም ለአፍሪካ አገሮች የሚያቀርባቸውን የቴሌኮም መሣሪያዎች ይፋ አደረገ
#Ethiopia: ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶቹን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ፣ ከአገር ውስጥ በተጨማሪ የአፍሪካ አገሮች ገበያ ውስጥ ሲገባ የሚያቀርባቸውን የቴሌኮም መሣሪያዎች ይፋ አደረገ፡፡
ኩባንያው ይፋ ያደረገው በኢትዮ ቴሌኮም ክላውድ የተመሠረተ ዘኔክሰስ (Znexus) የተሰኘ የሞባይል ቀፎ፣ ታብሌት፣ ላፕቶፕ፣ እንዲሁም ክላውድ ወርክስፔስን አስመልክቶ ጥቀምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. መግለጫ ሲሰጥ ነው፡፡
መግለጫውን የሰጡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ በተያዘው በጀት ዓመት የቴሌኮም አገልግሎት በሚሰጥባቸው የአፍሪካ አገሮች ጭምር መሣሪያዎቹን እንደሚያቀርብ ገልጸዋል፡፡
በተያዘው ዓመት የሞባይል ቀፎዎቹን ጨም...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146932/

❤8👍1😁1
የውጭ የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች እስከ 700 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ እንዲኖራቸው መመርያ ተዘጋጀ
#Ethiopia: በውጭ አገሮች የሥራ ስምሪት ሠራተኞችን ለመላክ ፈቃድ ያገኙ ኤጀንሲዎች፣ እስከ 700 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ ሊኖራቸው እንደሚገባ የሚደነግግ መመርያ ተዘጋጀ፡፡
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አዲሱን የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል፣ እንዲሁም ዜጎች ስለሚሰማሩበት ሁኔታ በግልጽ ለመደንገግ ይረዳል ያለውን መመርያ አዘጋጅቷል፡፡
መመርያው የኤጀንሲዎችን ደረጃና ፈቃድ በሚመለከት ባሠፈረው አንቀጽ፣ ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አምስት የሚገኙ ኤጀንሲዎች ፈቃድ ለማግኘትና ሠራተኞችን ወደ ውጭ አገሮች ለመላክ፣ ከ100 እስከ 700 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውና በአንድ ጊዜ እስከ 100 ሰዎች ማስተናገድ የሚችል ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146928/

❤3👍3👏1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላይ የተላለፈው ውሳኔ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ
#Ethiopia: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጣሪያና ግድግዳ የንብረት ገቢ ግብር መመርያ በማውጣት፣ ግብር መሰብሰቡን በመቃወም እናት ፓርቲ የመሠረተውን ክስ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከመረመረ በኋላ ፓርቲው ያቀረበው ትክክል መሆኑን በማረጋገጥ ያስተላለፈው ውሳኔ፣ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ተሽሮ ውድቅ ተደረገ፡፡
እናት ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣሪያና ግድግዳ ግብርን አስመልክቶ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ በመመሥረት፣ መመርያው ተግባራዊ እንዳይደረግና ማድረጉ ይታወሳል፡፡
ሆኖም ፓርቲው ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሠራጨው መረጃ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያስተላለፈውን ውሳኔ ለ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146925/

❤9🤔3👍2😁1
ጊዜያዊ አስተዳደሩ ለትግራይ ታጣቂዎች ቤት መሥሪያ ቦታን ያካተተ ጥቅማ ጥቅም የሚፈቅድ ደንብ አፀደቀ
#Ethiopia: የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባለፈው ዓርብ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ለትግራይ ታጣቂዎች (የፀጥታ ኃይሎች) የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ጨምሮ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን የሚፈቀድ ደንብ አፀደቀ።
የጊዜያዊ አስተዳደሩ ካቢኔ ያፀደቀው ደንብ የትግራይ ታጣቂ ኃይሎች የመኖሪያ ቤት መሥሪያ መሬት እንዲሰጣቸው የሚፈቅድ ከመሆኑ ባሻገር፣ የሕክምና አገልግሎት፣ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት በክብር አገልግሎት እንዲያገኙ፣ እንዲሁም ትምህርትና ሥልጠናን የተመለከቱ እንዲሰጣቸው የሚፈቅድ መሆኑን የአስተዳደሩ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገልጿል።
የትግራይ የፀጥታ ኃይል አባላትን መብትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ለረዥም ጊዜ ጥናትና ውይይት ሲደረግበት...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146917/

❤10👍2😁2👎1
#ማስታወቂያ
በካርድዎ ይክፈሉ!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን
👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
✅ ልብ ይበሉ፡
በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia
በካርድዎ ይክፈሉ!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን
👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
✅ ልብ ይበሉ፡
በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia
❤4
#ማስታወቂያ
ባወጣነው ቅናሽ ብዙዎች ከተጠቀሙበት እድል ከቀሩን ጥቂት ቤቶች እርሶም ተጠቃሚ ይሁኑ እንላለን። በዋና ዋና ቦታዎች በአያት፣ በፒያሳ፣በጋርመንት እና ሶማሌ ተራ እስከ 35% የሚደርስ ቅናሻችን ጥቂት እርቶታል።
————————————————-
Time doesn’t wait and neither should you.
Many have already secured their homes through our exclusive 35% discount.
Hurry and claim yours at Temer Properties’ prime city locations - Ayat, Piassa, Garment, and Somale Tera.
Opportunity this rare doesn’t last long.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #LuxuryLiving #EthiopianRealEstate #AddisAbabaHomes #PropertyDeals #LimitedOffer #BuildingTheFuture #VisionIntoReality

አሁን በሚልኪ ይግዙ፤ በኋላ ተረጋግተው ይክፈሉ!
ሚልኪ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ዲጅታል የብድር አገልግሎቶች መካከል ‘ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ ብድር’ አንዱ ሲሆን፤ ይህም የባንካችን ደንበኞች ያለምንም የዋስትና ማስያዢያ የብድር ተጠቃሚ የሚያደርግ አማራጭ ነው።
ይህ የብድር አማራጭ የኦሮሚያ ባንክ ደንበኞች ለሚገጥማቸው ጊዜያዊ የገንዘብ እጥረት ፍቱን መፍትሄ ሲሆን ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ የብድር አይነትን በመጠቀም ከደንበኞቻችን የቤት ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ (ለሞባይል፤ ቴሌቪዥን) ግዥ የሚውል ብድር ከሚልኪ ወስደዉ በመክፈል፤ ተረጋግተው የሚከፍሉበት አማራጮች ባንካችን አመቻችቷል፡፡
Play Store: https://play.google.com/store/apps/details... (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.nanoq.milkii)
App-Store: https://apps.apple.com/us/app/milkii/id6738735600

❤1👏1
‹‹ከፋይናንስ ባሻገር የከፋው ሌላ ችግር ከፍተኛ ጫና የሚፈጥር የጦርነት ሥጋት መኖሩ ነው›› ኮሎኔል ተሰማ ግደይ (ኢንጂነር)፣ የመስፍን ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ
#Ethiopia: በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ሥር ከሚተዳደሩ ግዙፍ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው መስፍን ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ በመስከረም ወር 2018 ዓ.ም. በመጨረሻው ሳምንት የሕግ ሰውነት ይዞ ከተቋቋመ ከ32 ዓመታት በኋላ ሁለንተናዊ የመለያ ገጽታውን መቀየሩን ይፋ አድርጓል። በኢንዱስትሪ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ በኃይል አቅርቦት ዘርፍ፣ ለግንባታ በሚያስፈልጉ ምርቶች፣ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ እንዲሁም በተሽከርካሪ መገጣጠም የተሰማራውን ኩባንያ በአገር መከላከያ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉት ኮሎኔል ተሰማ ግደይ (ኢንጂነር) በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ይመሩታል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሜካኒ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146904/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ሥር ከሚተዳደሩ ግዙፍ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው መስፍን ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ በመስከረም ወር 2018 ዓ.ም. በመጨረሻው ሳምንት የሕግ ሰውነት ይዞ ከተቋቋመ ከ32 ዓመታት በኋላ ሁለንተናዊ የመለያ ገጽታውን መቀየሩን ይፋ አድርጓል። በኢንዱስትሪ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ በኃይል አቅርቦት ዘርፍ፣ ለግንባታ በሚያስፈልጉ ምርቶች፣ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ እንዲሁም በተሽከርካሪ መገጣጠም የተሰማራውን ኩባንያ በአገር መከላከያ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉት ኮሎኔል ተሰማ ግደይ (ኢንጂነር) በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ይመሩታል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሜካኒ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146904/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤6😢1
ለአገር ዕድገት የማይበጁ ተግዳሮቶች ይወገዱ!
#Ethiopia: ለአገር ልማትና ዕድገት አንዳችም አስተዋፅኦ ሳይኖራቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ጥፋት የሚያደርሱ፣ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የሚያስከትሉ፣ ከብሩህ ተስፋ ይልቅ ለጨለምተኝነት የሚዳርጉ፣ የሥራ ሞራልንና ተነሳሽነትን የሚያላሽቁ፣ ጥላቻና ክፋትን የሚዘሩ ተግዳሮቶች መብዛት ያሳስባል፡፡ ኢትዮጵያ ሁሉም ዓይነት የተፈጥሮ ፀጋዎችና ለሥራ ዝግጁ የሆነ የሰው ሀብት እያላት፣ በእነዚህ ተስፋ አስቆራጭ ተግዳሮቶች ምክንያት ከከፋ ድህነት ውስጥ መውጣት አልቻለችም፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታት ታሪክ ያላትና በዓለም ሥልጣኔ አሻራ እንዳኖረች በስፋት የሚነገርላት አገር፣ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከበርካታ አገሮች ወደኋላ ቀርታ ጭራ የምትሆንባቸው ምክንያቶች በ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146939/

❤3👍2