Telegram Web Link
#ቲም_ሪፖርተር

30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለማክበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጆችና የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመገባደድ ላይ የሚገኘውን የሪፖርተር ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ታሪክ ውስጥ ለአንድም ቀን ህትመቱ ሳይቋረጥ 30ኛ ዓመቱ ላይ የደረሰው ሪፖርተር አማርኛ ጋዜጣንም ሆነ ሌሎች የህትመት ሚዲያ ውጤቶቻችንን በመደገፍ እዚህ ላደረሳችሁን ተባባሪዎቻችንና አንባቢዎቻችንን እናመሰግናለን።
22👍8👏3
የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ያስነሳው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅና መመርያ

#Ethiopia: ኢትዮጵያ የቤት ኪራይን በሚመለከት የመጀመሪያ ሕግ ያፀደቀችው በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1952 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፍትሐ ብሔር ሕግም የወጣው በዚያው ዘመን ሲሆን ሕጉ በግለሰቦች፣ በኩባንያዎች ወይም በድርጅቶች መካከል የሚኖርን ግንኙነት የሚቆጣጠር ነበር፡፡ ከወንጀል ድርጊት ውጪ የሆኑ ጉዳዮች በዚህ ሕግ ስለሚታዩ በዜጎች መካከል ያለውን መብትና ግዴታ በዋናነት ይዟል፡፡
የፍትሐ ብሔር ሕግ ከመውጣቱ በፊት በሕጉ በተወሰነው ሥርዓት ከቤት ኪራይ ጋር በተያያዘ በአገር ውስጥ የነበረው የቁጥጥር ሥርዓት ወጥነት የጎደለው፣ አፈጻጸሙም ሥርዓት ያልተከተለ ነበር፡፡ የፍትሐ ብሔር ሕጉ የአከራዮችንና የተከራዮችን መብትና ግዴታ፣ ጊዜውን የጠ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147080/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
8👏1
‹‹የአጥንት ሕክምና ግብዓቶች በመንግሥት የመድኃኒት አቅርቦት ውስጥ ባለመሆናቸው ዘርፉን ፈትኖታል›› ኤፍሬም ገብረሀና (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ማኅበር ፕሬዚዳንት

#Ethiopia: የኢትዮጵያ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ማኅበር ከተመሠረተ ከሁለት አሠርት ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ሕክምና በዘመናዊ መንገድ እንዲሰጥና እንዲስፋፋ የድርሻውን አስተዋጽኦም ሲያበረክት ቆይቷል፡፡ የአጥንት ሕክምና የሚሰጡ ሆስፒታሎች ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች እንዲሟሉላቸውና ባለሙያዎችም በሰብ ስፔሻሊቲ ደረጃ እንዲሠለጥኑ በማድረግ በኩልም የላቀ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡ ማኅበሩ እየሰጠ ስላለው አገልግሎት፣ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ሕክምና በኢትዮጵያ ስለሚገኝበት ደረጃ፣ በሕፃናትና በአዋቂዎች ላይ ስለሚደርሱ የአጥንት አደጋዎችና ሕክምናዎቻቸው፣ ከባህል ሐኪሞች (ወጌሾች) ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147069/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
1
የፌዴራል ዋና ኦዲተር የተሟላ አስተዳደራዊና የፋይናንስ ነፃነት እንደሌለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት አመለከተ

#Ethiopia
ኦዲተሩ በሚያጋልጣቸው የፋይናንስና የሕግ ጥሰቶች ላይ ተጠያቂነት አልተረጋገጠም ብሏል
ኦዲተሩን የሚቆጣጠረው የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ገለልተኛ አለመሆኑ ተጠቅሷል

የፌዴራል ዋና ኦዲተር በመንግሥት ጣልቃ ገብነት የተነሳ አስተዳደራዊ ነፃነቱ መገደቡንና የፋይናንስ ነፃነቱም የተጓደለ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት አመለከተ።
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከ2001 እስከ 2015 ዓ.ም. ባካሄዳቸው የፋይናንስና የሥራ አፈጻጸም ኦዲትና ግኝቶቹን መነሻ በማድረግ፣ የኦዲተር መሥሪያ ቤቱን ጥንካሬና አስተዋጽኦ፣ እንዲሁም የሚያስፈልጉትን መሻሻያዎች የሚዳስስ ጥናት ላለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሲያስጠ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147032/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
13👏2
አዲስ አበባን ከፖርት ሱዳን የሚያገናኝ የባቡር ሀዲድ የአዋጭነት ጥናት ተጠናቀቀ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ከፖርት ሱዳን ወደብ ጋር የሚያገናኝ 1,512 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባቡር ሀዲድ ለመዘርጋት የአዋጭነት ጥናት መጠናቀቁ ታወቀ፡፡
ጥናቱ አራት ዓመታት የፈጀ መሆኑን፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ባቀረበው ከ2.17 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ወጪ መፍጀቱንና ፕሮጀክቱ ለዲዛይን ዝርዝር ሥራዎችና ለግንባታ ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ገልጿል፡፡
በአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ የተደገፈው የአዋጭነት ጥናት የባቡር መስመሩ በኢትዮጵያ በኩል 594 ኪሎ ሜትር እንዲሁም በሱዳን ውስጥ ደግሞ 918 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ ወልድያ፣ ሀራገበያ፣ ወረታ፣ ጎንደር፣ መተማ፣ ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147019/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
11👍6🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ

ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
****
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!
ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
1
#ማስታወቂያ

በሸሪዓ ህግ መሰረት  ፈጣሪን  የሚያስደስት ሀላል ትዳር ለመመስረት ለምታስቡ   የሰርጋችሁን  ደስታ   ሙሉ ለማድረግ የሲንቄ እህሳን ሊል ኒካህ የወዲያህ  የቁጠባ ሒሳብን በመክፈት  ዛሬውኑ  ለሰርጋችሁ  ወጪ መቆጠብ ይጀምሩ።

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
3👍1👎1
#ማስታወቂያ

ታምሪን ሞተርስ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን የደንበኞቻችን ምቾት በማሰብ በተለያዩ አማራጮች አስተማማኝ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት የሚያገኙበትን አመቻችተናል!

1. ፈጣን የሰርቪስ አገልግሎት
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት

2. ከፍተኛ ደረጃ ባላቸው መካኒኮች ጥራት ያለው ጥገና
📍ሳሪስ አደይ አበባ ቀይ መስቀል አከባቢ

3. በአሉበት ቦታ ተንቀሳቃሽ ጋራዥ (Service on Wheels) አገልግሎታችን መጠቀም ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ
0977003506
0904168989 ላይ ይደውሉ!

#AfterSalesService #Suzuki #Tamrinmotors
1
ብሔራዊ ባነክ የንግድ ድርጅቶችንና ግለሰብ ነጋዴዎች የባንክ አጠቃቀምን በሚመለከት ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባደረገው ምርመራ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች፣ በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተውና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ፣ በግል የባንክ ሒሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶችና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡

ድርጊቱ ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑም በተጨማሪ፣ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶችና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች፣ የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147100/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
6😁5👏3👍2🤔2
#ማስታወቂያ

አሁን በሚልኪ የአየር ሰዓት ይሙሉ፤ በኋላ ተረጋግተው ይክፈሉ!

ሚልኪ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ዲጅታል የብድር አገልግሎቶች መካከል ሚልኪ አሁን የአየር ሰዓት ይሙሉ፤ በኋላ ይክፈሉ’ አንዱ ሲሆን፤ ይህም የባንካችንን ደንበኞች ያለምንም የዋስትና ማስያዢያ የብድር ተጠቃሚ ለማድረግ ከኦሮሚያ ባንክ ሚልኪ ድጂታል የብድር አገልግሎት የቀረበ አማራጭ ነዉ።

አሁን በሚልኪ የአየር ሰዓት ይሙሉ፤ በኋላ ይክፈሉ የብድር አማራጭ ከኦሮሚያ ባንክ የቀረበ ዲጅታል የብድር አይነት ሲሆን፤ ደንበኞቻችን የአየር ሰዓት ከኢትዮ-ቴሌኮም በሚልኪ በመግዛት አስቸኳይ ጉዳዮን ካሳኩ በኋላ ሳይጨናነቁ ዘና ብለው የሚከፍሉበት አማራጮችን ባንካችን አመቻችቷል፡፡

Play Store: https://play.google.com/store/apps/details?id=et.nanoq.milkii

App-Store: https://apps.apple.com/us/app/milkii/id6738735600
3
2025/10/25 07:21:05
Back to Top
HTML Embed Code: