Telegram Web Link
በ‹‹ንጋት ሐይቅ›› ለመጠቀም ያለመው ክልል

#Ethiopia: ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያንን ኅብረት የመሰከረ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው፡፡ በኢትዮጵያውያን ገንዘብ፣ ዕውቀት፣ ላብና ደም ግድቡ ተገንብቶ ለምረቃ በቅቷል፡፡ ይህ የጋራ ሐውልት ነው፡፡ የአንድነት፣ የኅብረትና የፅናት ውጤት መሆኑንም ለዘመናት የሚመሰክር ነው፡፡
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ የተገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋነኛ ዓላማው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ነው፡፡ ለመስኖና ለግብርና፣ ለውኃ ትራንስፖርት፣ ለመዝናኛ፣ ለዓሳ ዕርባታ፣ ለአካባቢ ጥበቃና ሌሎች ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞች ያሉት መሆኑንም በባለሙያዎች ተደጋግሞ ተገልጿል፡፡



የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልሰላም ሸንገል ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ግድቡ በክልሉ እንደመገኘቱ ለአካባቢው ማኅበረሰብ በተለየ መልኩ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/145980/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
22👍5😁1
ሕፃናትን ትምህርት ቤት የማይልኩ አሳዳጊዎችን በወንጀል ተጠያቂ የሚያደርግ መመርያ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ

#Ethiopia
ተጠያቂነቱ በግጭት አካባቢ ያሉ ወላጆችና አሳዳጊዎችን አያካትትም ተብሏል

ዕድሜያቸው ለትምህርት ገበታ የደረሱ ሕፃናትን ወደ ትምህርት ቤት የማይልኩ ወላጆችና አሳዳጊዎች፣ ከቀላል እስከ ከባድ የሕፃናት መብት ጥሰት መፈጸም ወንጀል ተጠያቂ የሚያደርግ ረቂቅ መመርያ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ፕሮግራምና ጥራት መሻሻል ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ከተማ ቀውይ፣ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናት ትምህርት የማግኘት መብት አላቸው። ሕፃናቱ ትምህርት እንዲማሩ ማድረግ ግዴታ መሆኑን፣ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ግን የመማር ፍላጎት ያላቸውን ጨምሮ ሁሉም ዜጎች ወደ ትምህርት ቤት እየመጡ አለመሆናቸውን ተናግረዋል። ይህም አስገዳጅ ሕግ እንደሚያስፈልግ አሳይቷል ብለዋል፡፡
ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናትን ወደ ትምህርት ገበታ መ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/145938/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
15😁7👍5👎3👏3
ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ ሥራ ላይ አዋለ

#Ethiopia: የገንዘብ ሚኒስቴር አዘጋጅቶት ለጉምሩክ ኮሚሽንና የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በሙሉ እንዲፈጸም የተመራው አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ ሥራ ላይ ዋለ፡፡ ማሻሻያው ገቢ ዕቃዎችን በአገር ውስጥ ለመተካት፣ እንዲሁም ለአገር በቀል ኢንዱስትሪዎች ከለላ ለመስጠት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተነግሯል፡፡
‹‹የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ማሻሻያ›› በሚል ርዕስ የተዘጋጀውና ሪፖርተር የተመለከተው የታሪፍ ማሻሻያ ሰነድ፣ ከነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ላይ መዋሉን ከሰነዱ ጋር በተያያዘ ደብዳቤ ተመላክቷል፡፡
በሰነዱ መሠረት በአንቀጽ 10 በታሪፍ ቁጥር 8419.8900 ላይ ሌሎች በሚል የተመለከቱ የዕቃ ዓይነቶች ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡ በአንቀጽ 11 የታሪፍ ቁጥር 8443.1100 እና 8443.1300 ላይ የተመለከቱ በማጠንጠኛ የሚሠሩ የኦፍሴት ማተሚያ ማሽ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/145935/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
11👍2🤔1
የትግራይ አመራሮች ምሥረታውን እያደናቀፉበት መሆኑን ስምረት ፓርቲ አስታወቀ

#Ethiopia: ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራርነትና ከሕወሓት አባልነት በወጡ ፖለቲከኞች በምሥረታ ላይ የሚገኘው አዲሱ ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ‹‹የታጠቀ ኃይል ነው›› በማለት የፈጠሩት ጫና የምሥረታ ሒደቱን እያደናቀፉበት መሆኑን አስታወቀ፡፡
የትግራይ ባለሥልጣናት በሰላማዊ መንገድ በምርጫ ቦርድ ፈቃድ ወስዶ ለመንቀሳቀስ ጥረት እያደረገ ያለውን ሥምረት ፓርቲ በትጥቅ የሚንቀሳቀስ ኃይል ነው በማለት፣ እንቅስቃሴውን እያስተጓጎሉ መሆናቸውን የፓርቲው መሥራች አመራሮች ተናግረዋል፡፡
ስምረት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከአራት ወራት በፊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም. ክልላዊ ፓርቲ ሆኖ እንዲመሠረት የጊዜያዊ ምዝገባ ፈቃድ ሰርተፊኬት እንደሰጠው ይታወሳል፡፡ በዚህ መሠረት የፓርቲ ማደራጃ ሰነዶች ዝግጅቱን፣ የአባላት ምዝገባ፣ እንዲሁ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/145928/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
11🤔2👍1
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017 ለውጭ ገበያ ካቀረባቸው ምርቶቹ 263 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

#Ethiopia: ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ብቻ ለውጭ ገበያ ከሚያቀርባቸው ምርቶች ከ263 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር ለሚገኙ ሠራተኞች የሚከፈለው ዓመታዊ ደመወዝ በዘንድሮው በጀት ዓመት ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሆንም ተጠቁሟል፡፡ 
የኢንቨስትመንት ግሩፑ በየዓመቱ የሚያከብረው የሚድሮክ ቤተሰቦች ቀን ባለፈው ቅዳሜ መስከረም 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የተከበረ ሲሆን፣ በዚህ በዓል ላይም ግሩፑ ለውጭ ገበያ ከሚያቀርባቸው ምርቶች በበጀት ዓመቱ ያገኘው የውጭ ምንዛሪ ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል።
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ጀማል አህመድ በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ግሩፑ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጪ ንግድ ከሩብ ቢሊዮን ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱ ገልጸዋል። ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146000/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
12👍1👏1
ለሰላም ግንባታ በመንግስትና በተቃዋሚዎች መካከል ያለውን ልዩነት መቀበል ያስፈልጋል ተባለ

#Ethiopia: ኢትዮጵያ ለረዥም ጊዜ የቆየ ጠንካራ አገር መንግሥት እየገነባች የመጣች አገር መሆኗና በተመሳሳይ ጠንካራ የሆነ የነውጥ ኃይል ያፈራች አገር መሆኗ፣ በሕዝብና በመንግሥት መካከል መተማመን እንዳይኖር ስለሚያደርግ፣ ወደ ሰላም ግንባታ ለመግባት ያለውን ልዩነት መቀበል እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ‹‹ሰላም የሠፈነባት ኢትዮጵያ›› በሚል ትላንት መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም. አገር አቀፍ ጉባዔ አካሂዷል፡፡
በጉባዔው ላይ ጽሑፍ ያቀረቡት የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ ሰሚር የሱፍ (ዶ/ር)፣ ኢትዮጵያ ጠንካራ አገረ መንግሥት የገነባች አገር መሆኗና ይህ አገረ መንግሥትም በአንድ በኩል በጦርነት እየጎለበተ የመጣ መሆኑ፣ በሌላ በኩል ጠንካራ የነውጥ ኃይል ያፈራች አገር እንደሆነች ገልጸዋል፡፡
የእነዚህ ሁለት ጠንካራ ኃይሎች...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/145954/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
11👏4👍3
የመሬት አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት የሚያስችል የመሬት የአጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጀ

#Ethiopia: በአገሪቱ ያለውን መሬት ለትክክለኛው ዓላማ እንዲውል የሚያስችል የመሬት አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት፣ የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ (land use policy) ረቂቅ መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡
ከዚህ ቀደም በመሬት አጠቃቀም ላይ በአገር አቀፍ ደረጃ ፖሊሲ አለመኖሩ ተቋማት የተቀናጀ አሠራር እንዳይኖራቸው ማድረጉን፣ በግብርና ሚኒስቴር የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ትዕግሥቱ ገብረ መስቀል ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
የተዘጋጀው ረቂቅ ፖሊሲ የትኛውን መሬት ለየትኛው አገልግሎት መጠቀም እንደሚገባ በጥናት ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚያግዝ የገለጹት አቶ ትዕግሥቱ ለእርሻ፣ ለፋብሪካና ለቤት ግንባታ የሚውለውን መሬት እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሚደነግግ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ አለመኖር በአገሪቱ ከፍተኛ የመሬት ሽሚያ እንዲኖር ማድረጉንና ለእርሻ አገልግ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/145934/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
9
የመንግሥት የትምህርት ሥርዓት ዕቅድና የተማሪዎች ውጤት ከየት ወዴት?

#Ethiopia: የሰብዓዊ ልማት ጠቋሚ (Human Development Index) የአገሮችና የዜጎችን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ በመሠረታዊነት ደግሞ የጤናና የትምህርት አፈጻጸም በመውሰድና አጠቃላይ የአኗኗር ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የሰዎችን ሁለገብ አቅም በመዳሰስ አገሮች ለሚያከናውኗቸው የልማት ተግባራት ያላቸውን አጠቃላይ የሰው ሀብት አቅምና ቁመና የሚገመግም ሥሌታዊ ቀመር ነው። 
እ.ኤ.አ. በ2025 የአፍሪካ ልማት ባንክ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ በሰብዓዊ ልማት ኢትዮጵያን በዝቅተኛው ተርታ ውስጥ የመደባት ሲሆን፣ ለአብነት በአፍሪካ ቀንድ ከሚገኙት ኬንያ፣ ሱዳን፣ ሩዋንዳና ኡጋንዳ በታች መሆኗን ያስረዳል፡፡
ለሰብዓዊ ልማት ስሌት ትምህርት ቁልፍና የመጀመሪያው መለኪያ መሆኑን፣ የመመዘኛ መስፈርቱ የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ያማከለ የልጆች የትምህርት ቤት ቆይታ ጊዜን፣ የትምህርት ተደራሽነ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/145947/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
7👍1
#ማስታወቂያ

የውጭ ሃገር ጉዞን፣ ለህክምና ፣ ለአለም አቀፍ ስብሰባ ወይም ለጉብኝት  እቅድ ካልዎት  የውጭ ምንዛሬ ክፍያዎን ቀለል የሚያደርግልዎትን  በደረሱበት የአለም ክፍል በፖስ ማሽኖች ክፍያ ለመፈጸም፣ኤ.ቲ.ኤም ለመጠቀም፣ በኦንላይን ግብይት ለማካሄድ፣ ወይም ማንኛውንም የውጭ ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም፣ እንዲሁም ሀገር ቤት ሆነው የሚፈልጉትን እቃ ከውጭ ለመግዛት የሚያስችልዎትን የሲንቄ ባንክ ቅድመ ክፍየ ማስተር ካርድን ይጠቀሙ!

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
3😢1
#ማስታወቂያ

አሁንም ጉርሻ አለ!
***
#EthioDirect#CashGo እና #FastPay ገንዘብ ሲላክልዎ
በተላከልዎት በእያንዳንዱ ዶላር ከእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

መልካም አዲስ ዓመት!
*
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #commercialbankofethiopia #Ethiopia #NewYear #Holiday #ethiopiannewyear
4
እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ተሾሙ

#Ethiopia: ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ዓህመድ(ዶ/ር) የገንዘብ ሚንስትር ደኤታ የነበሩትን እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ አድርገው ሾሙ፡፡
ከሁለት ሳምንታት በፊት በፈቃዳቸው ኃላፊነታቸውን በለቀቁት የኢትጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ቦታ ሰሞኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) መሾማቸው በማህበራዊ ድረገጾች ሲነገር ቢቆይም፣ ዛሬ መስከረም 9 ቀን 2018 ዓ.ም እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ተሾመዋል፡፡
የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ በነበሩት ለገሰ ቱሉ(ደ/ር) ቦታም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ የነበሩትን ወ/ሮ እናታለም መለስን፣ በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ አድርገው ሾመዋል።



----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
25👎16👍4
Unpack the week's most important stories with the latest print edition of The Reporter, now available! Get in-depth analysis and insightful reporting you won't find anywhere else.

Don't miss out! Grab your copy today.
Prefer to read online? Find the digital edition here: www.thereporterethiopia.com

----------||----------
Stay connected with us for breaking news and updates:
Facebook ↠ bit.ly/3fmc8YE
X (Twitter) ↠ bit.ly/3nJLRpR
Telegram ↠ bit.ly/37OFEnC
YouTube ↠ tinyurl.com/5b798kj3
Instagram ↠ bit.ly/3RUPUB1
LinkedIn ↠ bit.ly/3H14CE8


Find Jobs in Ethiopia: EthiopianReporterJobs.com

Send us your news tips and information at: [email protected]

#EthiopiaNews #TheReporter #InDepthReporting #WeeklyNews #StayInformed
8👍1
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
13👍5👏1
#ማስታወቂያ

ሀገርዎ ሲገቡ
ቤት ለእምቦሳ እንልዎታለን!
********
በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
እንደፍላጎታችሁ ከ10 በመቶ ጀምሮ ስትቆጥቡ፣ ቀሪውን እስከ 90 በመቶ
በረዥም ጊዜ በተመጣጣኝ ወለድ ብድር ሞልተን
የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን!

የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ በ unite.et መተግበሪያ፣
ባሉበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም
ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪልዎ አማካኝነት መክፈት ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ https://combanketh.et/cbe-for-you/diaspora-accounts
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
3
2025/10/26 06:27:42
Back to Top
HTML Embed Code: