Telegram Web Link
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በተዘጋው ዋን ማይክሮ ፋይናንስ ውስጥ ተቀማጭ ላላቸው ክፍያ አስተላለፈ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔ በተዘጋው ዋን ማክሮ ፋይናንስ ተቋም ውስጥ የቁጠባ ገንዘብ ለነበራቸው ደንበኞች የመድን ሽፋን ክፍያ መፈጸሙ ተገለጸ።
ለተገባላቸው የተቀማጭ ገንዘብ የመድን ሽፋን ለክፍያ የተወሰነውን ገንዘብ ገቢ አደረገ፡፡ ከኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በብሔራዊ ባንክ ፈቃድ አግኝተው ከሚንቀሳቀሱ ተቋማት አንዱ የነበረው ዋን ማክሮ ፋይናንስ በብሔራዊ ባንክ ውሳኔ መዘጋጀቱን ተከትሎ በተቋሙ ውስጥ ተቀማጭ ገንዘብ ያላቸው ደንበኞች በፈንዱ ሕግ መሠረት ሊያገኙ የሚገባቸውን የዋስትና ገንዘብ ከፈንዱ ወጪ በማድረግ የክፍያ አገልግሎቱን በውክልና ለሚፈጽመው ኦሞ ባንክ ገቢ አድርጓል፡፡
ዋን ማክሮ ፋይናንስ ተቋም መጀመሪያ ሲቋቋም ‹‹ለታ›› የሚል ስያሜ የነበረው ሲሆን፣ በመቀጠል ስያሜውን ቀይሮ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146272/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]...
8👍2
ኢትዮጵያና 80ኛው የተመድ ጉባዔ

#Ethiopia: ዓመታዊውን የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ በርካቶች ‹‹የዲፕሎማሲ የዓለም ዋንጫ›› እያሉ ይጠሩታል፡፡ በየዓመቱ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባዔ ሲመጣ የዓለም አገሮች መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ወደ ኒውዮርክ ይተማሉ፡፡ በጉባዔው አዳራሽ የአገሮች መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሚያሰሙት ዲስኩር የዓለም መገናኛ ብዙኃንን ቀልብ ቢስብም፣ የኒውዮርኩ ጉባዔ ግን እጅግ በርካታ የዲፕሎማሲ ሥራዎች የሚከወኑበት መድረክ እንደሆነ በሰፊው ይወሳል፡፡
ለአብነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመሩት ልዑክ በዘንድሮው 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የተወከለችው ኢትዮጵያ፣ ከተለያዩ አገሮች ጋር በተናጠልም ሆነ ባለዘርፈ ብዙ ግንኙነትን የሚያጠናክሩ ዲፕሎማሲያዊ ዕድሎች ማግኘቷ ይነገራል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ በተመዱ ጠቅላላ ጉባዔ አዳራሽ ካሰሙት የ13 ደቂቃ ንግግር በዘለለ፣ ከኩዌት ልዑል ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግን...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146276/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
12😢1
#ማስታወቂያ

ምቹ እና አስተማማኝ የሲንቄ ባንክ ካርዶችን   በመጠቀም ላከናወኑት   ግብይት  ያለምንም  የጊዜና  ቦታ  ገደብ   በቀላሉ ክፍያዎን በመፈፀም እና ገንዘብዎን እንዳሻዎ በማንቀሳቀስ ህይወትዎን ምቹ ያድርጉ !

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
👎2
ፌዴሬሽኖቹ በአሽከርካሪዎችና በንብረት ላይ እየደረሰ ያለውን አደጋ ለመቀነስ ያስችለናል ያሉትን ስምምነት ተፈራረሙ

#Ethiopia
የአገር አቋራጭ አሽከርካሪዎች ሥራቸውን እየተው በከተሞች ብቻ ለመሥራት መገደዳቸው ተነግሯል

የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን፣ በአገር አቀፍ ደረጃ በትራንስፖርት እንቅስቃሴ በአሽከርካሪዎችና በንብረት ላይ የሚደርሱ አደጋዎችንና ውድመቶችን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ላይ በጋራ በመሥራት፣ ችግሩን ለመቀነስ ያግዛል ያለውን ስምምነት ከትራንስፖርትና መገናኛ ሠራተኞች ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን ጋር ተፈራረመ፡፡
ሁለቱ አገር አቀፍ ፌዴሬሽኖች የአሽከርካሪና የአሠሪ ማኅበራት በተገኙበት ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ፊርማቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
የፌዴሬሽኖቹ ስምምነት በአሠሪውና በሠራተኛው መካከል እያጋጠሙ ያሉ የጋራ ችግሮችን ለመቅረፍ፣ ከመንግሥትና በየአካባቢው ከሚገኙ የሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገርና በመመካከር አሽከርካሪዎች የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146290/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
...
4👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ

ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
********
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!
ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
2
በኮሪደር ልማት መውጫና መግቢያ ለተዘጋባቸው ባለይዞታዎች አማራጭ መንገድ እንዲሰጣቸው ውሳኔ ተላለፈ

#Ethiopia
ከግንባታ በፊት ሊሟሉ በሚገቡ ቅድመ መሥፈርቶች ላይ ማሻሻያ ተደርጓል

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሪደር ልማት ምክንያት መውጫና መግቢያ የተዘጋባቸው ባለይዞታዎች አማራጭ መንገድ እንዲሰጣቸው ውሳኔ መተላለፉን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀትና ተያያዥ የግንባታ ፈቃድ መመርያዎችን አስመልክቶ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በነሐሴ ወር 2017 ዓ.ም. ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት መሆኑን ቢሮው ገልጿል።
በዚህ ውሳኔ መሠረት የለሙ ኮሪደሮች ላይ የሚገኙና በተለያየ ሥሪት (ነባር፣ ምትክ፣ ምደባና ጨረታ) ተብለው የተላለፉ ይዞታዎች፣ እንዲሁም በኮሪደሩ የአረንጓዴ ልማት መግቢያና መውጫ መንገድ የተዘጋባቸው ባለይዞታዎች፣ ነባራዊ ሁኔታውን ከግምት ውስጥ በማስገባት አማራጭ መንገድ ተ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146304/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
5👍1👏1
#ማስታወቂያ

የራስን ቤት የመሰለ ነገር የለም! በ20% ቅናሽ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው አያት የራሶን ቤት ይግዙ! የተሸላሚው የቴምር ፕሮፐርቲስ ቤተኛ ይሁኑ
There's no place like home. With a 20% discount, own a house at the beautiful Ayat! Join the award winning Temer Properties, become a homeowner for less!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale
4😱1
‹‹አትሌቶች የባዕድ አምልኮ ተከታይ እስኪመስሉ እርስ በእርስ መተማመን የተሳናቸው ለምንድነው?›› ዶ/ር ይልማ በርታ፣ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ

#Ethiopia: በአትሌቲክሱ ከተወዳዳሪነት እስከ አሠልጣኝነት የረዥም ዓመታት ታሪክና ቁርኝት ካላቸው ባለሙያዎች አንዱ ናቸው፡፡ ከ1950ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ከትምህርት ቤት ጀምሮ በአትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ መረብ ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ ተሳትፎ እንደነበራቸው ይናገራሉ፡፡  ይልማ በርታ (ዶ/ር) ከነበራቸው የስፖርት ፍቅር በመነሳት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው ለከፍተኛ ትምህርት ጅማ መምህራን ኮሌጅ በነበሩባቸው ዓመታት ተማሪዎችንና የትምህርት ቤቱን የሥራ ባልደረቦች በማስተባበር ሁለገብ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ ማስገንባት የቻሉ ናቸው፡፡
በጅማና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እንዲሁም ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ቼክ ሪፐብሊክ አምርተው፣ ከስምንት ዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ አገራቸው ተመልሰው፣ በተለይም በአትሌቲክሱ ከመካከ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146256/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
12👍1
በሕንፃ ግንባታ የሚደርሱ አደጋዎች ከትራፊክ አደጋ ቀጥሎ የከፉ መሆናቸው ተነገረ

#Ethiopia
በጥንቃቄ ጉድለት 142 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል

‹‹ከሚያማምሩ ሕንፃዎች ጀርባ የብዙ ወንድምና እህቶቻችን ደም ያላግባብ ፈሷል››
የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን
 
በሲሳይ ሳህሉ
በኢትዮጵያ ከትራፊክ አደጋ ቀጥሎ ጥንቃቄ በጎደለው የሕንፃ ግንባታ ምክንያት፣ በሰዎች ላይ እየደረሱ ያሉ አደጋዎች እየጨመሩና እየከፉ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ከአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን፣ ከኢትዮጵያ ሥራ ተቋራጮች ማኅበርና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ጋር የግንባታ ሒደትንና ደኅንነትን በተመለከተ ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ባደረጉት ውይይት ላይ የአደጋው አስከፊነት ተገልጿል፡፡
የባለሥል...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146309/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
10😢2👍1
ምርት ገበያ አራት ዓይነት ምርቶችን ወደ ግብይት ሥርዓቱ ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አራት ዓይነት ምርቶችን በተያዘው ዓመት ወደ ግብይት ሥርዓቱ ለማስገባት የሚያስችል የኮንትራት ሥራ እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ምርት ገበያ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምንና የ2018 ዕቅዱን በማስመልከት ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. መግለጫ ሲሰጥ ነው ይህንን ያስታወቀው፡፡
ምርት ገበያው ሲቋቋም የግብርና ምርቶችን የግብይት ሥርዓት እንዲያሳልጥ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ በ2009 ዓ.ም. የተቋቋመበት አዋጅ ሲሻሻል፣ ከግብርና ምርቶች ውጪ የሆኑ ሌሎች ምርቶችን በምርት ገበያው ማገበያየት እንደተፈቀደለት የምርት ገበያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መርጊያ ባይሳ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
እንደ ኦፓል ያሉ ማዕድናትንና ኢንዱስትሪ ምርቶችን ወደ ምርት ገበያው የማስገባት ሥራ እየ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146281/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
5👍1
የባንኮች የማበደር ጣሪያ ሙሉ ለሙሉ ሳይነሳ ከ18 ወደ 24 በመቶ  ከፍ እንዲል ተደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኮች የብድር እድገት ሙሉ በሙሉ ሳይነሳ ከ18 በመቶ ወደ 24 በመቶ ከፍ እንዲል መወሰኑን የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2018 ዓም  አስታወቀ።

የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ተመን(National Bank rate) አሁን ባለበት 15 በመቶ ሆኖ ባለበት እንዲቀጥል፣ ለሚሰጣቸው የተቀማጭ ሂሳብ  አገልግሎት(Standing Deposite Facility) እና የብድር አገልግሎት(Standing Lending  Facility) የሚከፈሉ የወለድ ተመኖች ባሉበት እንዲቀጥሉ፣ እንዲሁም ባንኮች የሚያስቀምጡት የግዴታ መጠባበቂያ ምጣኔ በነበረበት እንዲቀጥልም መወሰኑን ገልጿል።

የዋጋ ግሽበቱ በሚፈለገው ልክ እንዲሆን ለማስቻል እንዳስፈላጊነቱ ገበያ መር የሆኑ የፖሊሲ  መሳሪያዎችን በተናጠልም ሆነ  በቅንጅት በቀጣይነት የሚጠቀም መሆኑንና የገንዘብ ፖሊሲ መሳሪያዎች የብሔራዊ ባንክ የወለድ ተመን፣ከባንኮች ጋር የሚደረግ የገንዘብ ግብይት(Open Market Operations )ንና የውጭ ምንዛሪ ገበያ(Foreign Exchange Intervention )ባንኳች በብሔራዊ ባንክ የሚያስቀምጡት የግዴታ መጠባበቂያ ምጣኔ  እንዲሆን መወሰኑንም አስታውቋል።
12👎12
በቅድመ ኦዲት ጥያቄ ብቻ የሒሳብ ባለሙያዎችንና የኦዲተሮችን ፈቃድ እንደማይሰረዝ ተገለጸ

#Ethiopia
ኢትዮጵያ ያሏት ብቁ የሒሳብ ባለሙያዎች ከሁለት ሺሕ አይበልጡም ተብሏል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም. አሥር የሒሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ባቀረበው የቅድመ ኦዲት ጥያቄ ብቻ ፈቃድ እንደማይሰርዝ፣ የኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ አስታወቀ፡፡
ቦርዱ ይኼን ያስታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ የ13 ግብር ከፋዮችን የ2017 በጀት ዓመት መዝገብ በማዘጋጀት ቅድመ ኦዲት ካቀረቡ ባለሙያዎች ውስጥ፣ መንግሥትን ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ያለው ጥቅም ለማሳጣት የሚያስችል ግድፈት ፈጽመዋል ያላቸውን አሥር የሒሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ባቀረበው ጥያቄ ላይ በሰጠው ምላሽ ነው።
የኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146296/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
7👏3👍1
‹‹ዛሬም ሕገ እግዚአብሔር በድፍረት እየተጣሰ ነው›› ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

#Ethiopia: በክርስትና እምነት ተከታዮች በየዓመቱ መስከረም 16 የሚከበረው የመስቀል የደመራ በዓል፣ ዘንድሮ በመስቀል አደባባይ ሲከበር፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለበዓሉ ታዳሚ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ‹‹ዛሬም ሕገ እግዚአብሔር በድፍረት እየተጣሰ ነው፤›› አሉ፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በንግግራቸው ወቅት፣ ሕገ እግዚአብሔር በድፍረት እየተጣሰ መሆኑን ጠቁመው፣ ውጤቱም ዓለማችንን በአጠቃላይ በመኖርና ባለመኖር ውስጥ እየከተታት እንደሚገኝ  ገልጸዋል፡፡ ፍፁምና ዘላቂ ሰላምን የምንሻ ከሆነ ይቅርታንና ዕርቅን፣ እኩልነትንና አንድነትን፣ ፍትሕንና ርትዕን ማረጋገጥ ይገባል ሲሉ አስገንዝበዋል።
በዓሉ ‹‹ታላቁ የ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146284/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
29👍1👏1
#ማስታወቂያ

ከጥራቱ ልሁን ከቦታው ሳይሉ ሁሉንም የ20% ቅናሽ ተደርጎሎት በደማቋ ፒያሳ የቤት ባለቤት ይሁኑ! አዲሱን አመት ከቤት ጋሩ ይጀምሩ!

Quality, location and a good price! We at Temer Properties are offering all that with 20% off! Don't let this chance at being a homeowner pass you by!

Own a home at Piyassa Now!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

#Temerproperties  #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale
6
አሰብን መልሶ ለማግኘት ምን ዓይነት አማራጮች ይታዩ?

#Ethiopia: በደረጀ ተክሌ ወልደ ማርያም
አሰብ በቀይ ባህር ጠርዝ ላይ ከሠፈሩት ቁጥራቸው በዛ ካሉት ትንንሽ ወደቦች ከእነ መርሳ ኩባ፣ መርሳ ተክላይ፣ መርሳ ፋጡማና ከመሳሰሉት በመጠን ከፍ የምትል ትሁን እንጂ፣ ከጥንታውያኑ ዙላና አዱሊስ ወደቦች ጋር ስትተያይ ብዙም የጀርባ ታሪክ አልነበራትም፡፡
አፋሮች በአካባቢው መረባቸውን በመጣል ዓሳ የማስገር ሥራ የጀመሩት ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት እንደነበር ቢታወቅም፣ በ1860ዎቹ መጀመሪያ ላይ በባህሩ ዳርቻ የነበሩት ዓሳ አስጋሪዎች በቁጥር ከመቶ ብዙም አይበልጡም ነበር፡፡ በአካባቢው ጥቂት ከፀሐይ ሐሩር የሚከላከሉባቸው የሳር ጎጆዎች እንደነበሩ በወቅቱ ሥፍራውን የጎበኙ የውጭ አገር ዜጎች በጽሑፍ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146265/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
12👍4👏1😁1
2025/10/24 07:58:29
Back to Top
HTML Embed Code: