Telegram Web Link
#ማስታወቂያ

ከጥራቱ ልሁን ከቦታው ሳይሉ ሁሉንም የ20% ቅናሽ ተደርጎሎት በደማቋ ፒያሳ የቤት ባለቤት ይሁኑ! አዲሱን አመት ከቤት ጋሩ ይጀምሩ!

Quality, location and a good price! We at Temer Properties are offering all that with 20% off! Don't let this chance at being a homeowner pass you by!

Own a home at Piyassa Now!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

#Temerproperties  #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale
6
አሰብን መልሶ ለማግኘት ምን ዓይነት አማራጮች ይታዩ?

#Ethiopia: በደረጀ ተክሌ ወልደ ማርያም
አሰብ በቀይ ባህር ጠርዝ ላይ ከሠፈሩት ቁጥራቸው በዛ ካሉት ትንንሽ ወደቦች ከእነ መርሳ ኩባ፣ መርሳ ተክላይ፣ መርሳ ፋጡማና ከመሳሰሉት በመጠን ከፍ የምትል ትሁን እንጂ፣ ከጥንታውያኑ ዙላና አዱሊስ ወደቦች ጋር ስትተያይ ብዙም የጀርባ ታሪክ አልነበራትም፡፡
አፋሮች በአካባቢው መረባቸውን በመጣል ዓሳ የማስገር ሥራ የጀመሩት ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት እንደነበር ቢታወቅም፣ በ1860ዎቹ መጀመሪያ ላይ በባህሩ ዳርቻ የነበሩት ዓሳ አስጋሪዎች በቁጥር ከመቶ ብዙም አይበልጡም ነበር፡፡ በአካባቢው ጥቂት ከፀሐይ ሐሩር የሚከላከሉባቸው የሳር ጎጆዎች እንደነበሩ በወቅቱ ሥፍራውን የጎበኙ የውጭ አገር ዜጎች በጽሑፍ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146265/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
12👍4👏1😁1
ከ536 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ፈተና የወደቁት ኩረጃ ስለቀረ ወይስ ሌላ ተፅዕኖ ይኖር ይሆን?

#Ethiopia: በያሬድ ኃይለመስቀል
ኢትዮጵያ ለነዳጅ፣ ለትምህርት፣ ለጤና፣ ለማዳበሪያና ለበርካታ ማኅበራዊ ፖሊሲዎች ድጎማ አላደርግም ብላ መጀመሪያ በ2014 ዓ.ም. እንደ ቅድመ ሁኔታ በኋላ ደግሞ በ2016 ዓ.ም. ከዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራርማ ብድር ተሰጥቷታል። እነዚህ ግዴታዎች ተፈጻሚ ካልሆኑ ድጋፉ ይቋረጣል። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ይህንን የዓለም የገንዘብ ድርጅት ግዴታና መዘዙ ይፈተሻል። በመጀመሪያ ጽሑፌ በአማርኛ ቢሆንም የትርጉም ስህተት እንዳይኖር አንቀጾቹን እንዳሉ በእንግሊዝኛ በመጥቀሴ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
Staff Report (ECF/EFF Request & Article IV Consult...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146260/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
7👍7👏1
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከደንበኞቹ ጋር የሚኖረው ግንኙነት ሒሳብ መሰብሰብ ላይ ብቻ መወሰን የለበትም!

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከደንበኞቹ ጋር የሚገናኘው ኃይል በማቅረብ ለሰጠው አገልግሎት ክፍያ ለመሰባሰብ ብቻ አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞችም ለተሰጣቸው አገልግሎት ተገቢውን ክፍያ በመክፈል ብቻ የሚገለጽ አይደለም፡፡
በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለው ግንኙነት የየራሳቸውን መብትና ግዴታ በአግባቡ መወጣትን ያካተተ ጭምር ነው፡፡ ተቋሙ በአግባቡ ለደንበኞቹ ኃይል የማቅረብ ኃላፊነት አለበት፡፡ ኃይል ሲያስተጓጉል የሚጠይቀው የለም እንጂ ባሻው ጊዜ መብራት ሲያቋርጥ ለሚደርስ ችግር ተጠያቂ መሆን ይገባው ነበር፡፡ ነገር ግን እንዲህ ያለው አሠራር አልተለመደም፡፡ ደንበኞቹ በኃይል መቋረጥ ሊያጡ የሚችሉት ጥቅ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146269/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
👍159👏1
በዓለም አቀፍ መድረኮች ተደማጭ ለመሆን ውስጣዊ ሰላም ያስፈልጋል!

#Ethiopia: ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) 80ኛ ጉባዔ ፕሬዚዳንቱ በሚመሩት ልዑክ እየተሳተፈች ነው፡፡ እ.ኤ.አ. k1945 በፊት በነበረው ሊግ ኦፍ ኔሽንስ ብቸኛ አፍሪካዊት አባል የነበረችው ኢትዮጵያ፣ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሲያበቃ የተመሠረተው ተመድ አንደኛዋ መሥራች አገር የሆነችው ከፋሽስት ጣሊያን ጋር ተፋልማ ክብሯን ስላስጠበቀች ነው፡፡ ከተመድ በተጨማሪ የዓለም ባንክና የዓለም የገንዘብ ድርጅት ሲመሠረቱም መሥራች ነበረች፡፡ የገለልተኛ አገሮች ንቅናቄም መሥራችና ንቁ ተሳታፉም እንደነበረች አይዘነጋም፡፡ የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት እንዲመሠረት የአንበሳውን ድርሻ የተወጣች አገር ስት...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146298/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
8👍4👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ

በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
ወደ ወድ ሀገራችሁ ስትመጡ
በዘርፈ ብዙ አገልግሎታችን ትደሰታላችሁ!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
👎52😁1
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
9👏4👍2😁1
#ማስታወቂያ


በማንኛውም የንግድ ማዕከላት  እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ የሲንቄ  ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) ባሉበት ሁሉ በባንካችን ካርዶችም ሆነ በማናቸውም ባንኮች ካርድ   በመጠቀም ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ ለፈፀሙት ግብይትም ሆነ ላገኙት አገልግሎት   ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ።
#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
9😁2
#ማስታወቂያ

የራስን ቤት የመሰለ ነገር የለም! በ20% ቅናሽ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው አያት የራሶን ቤት ይግዙ! የተሸላሚው የቴምር ፕሮፐርቲስ ቤተኛ ይሁኑ።

There's no place like home. With a 20% discount, own a house at the beautiful Ayat! Join the award winning Temer Properties, become a homeowner for less!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

#Temerproperties  #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale
1
ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ 10.19 ሚሊዮን ብር የተጣራ ኪሳራ ሪፖርት ማድረጉን አስታወቀ

#Ethiopia
ባንኩ የተከፈለ ካፒታሉን ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱን ገልጿል

ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ሥራ በጀመረባቸው አራት ወራት 10.19 ሚሊዮን ብር የተጣራ ኪሳራ ሪፖርት ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ባንኩ ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. በአራት ወራት ውስጥ ያከናወናቸውን እንቅስቃሴዎች የሚያሳይ ሪፖርት ሲያቀርብ፣ የ10.19 ሚሊዮን ብር የተጣራ ኪሳራ ሪፖርት ማድረጉንና ይህም የ7.9 ሚሊዮን ብር ገቢና የ22.4 ሚሊዮን ብር ወጪ ውጤት መሆኑን ገልጿል፡፡
የተገኘው ውጤት ባንኩ በጅማሮ ላይ እንደመሆኑ የሚጠበቅ ነው ያሉት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አክሊሉ ውበት (ዶ/ር)፣ ሪፖርቱ ከፈጣን ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146363/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
7👍1
አሜሪካ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክትን እንደምትደግፍ በይፋ አስታወቀች

#Ethiopia: በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያለውን ጫና ለማርገብና የአገሪቱን የረዥም ጊዜ የአቪዬሽን ዕድገት የማስጠበቅ ዓላማ ላለውና በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ በአሥር ቢሊዮን ዶላር ወጪ ለሚገነባው ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክት፣ አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ በይፋ ገለጸች።
የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ዶ/ር) ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፣ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ፋይናንስና ሌሎች ተቋማትም ፕሮጀክቱን እየደገፉት ነው።
አማካሪው መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ በተደረገ መግለጫቸው፣ ‹‹ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ የተባበ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146377/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
18😁2
በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት መሠረት ኢትዮጵያ የመጀመርያውን ጭነት በመጪው ሳምንት መላክ እንደምትጀምር ተነገረ

#Ethiopia
የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ተስፋ ሰጪ ደረጃ ላይ መደረሱ ተነግሯል

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት በመጪው ሳምንት መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ እንደሚጀመርና ኢትዮጵያም የመጀመሪያውን ጭነት ወደ ኬንያ እንደምትልክ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ይህንን የገለጸው በስዊዘርላንድ ዋና ከተማ ጄኔቫ ከሰሞኑ የተካሄደውን የዓለም ንግድ ድርጅት ድርድር 6ኛ የሥራ ቡድን ስብሰባ መጠናቀቅን አስመልክቶ፣ ሰኞ መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡
መግለጫውን የሰጡት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146374/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
14👍1👏1
በቴሌ ብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ደንበኞችን በሕግ የመጠየቅ ሒደት ውስብስብ እንደሚሆን ተገለጸ

#Ethiopia: ‹‹የወሰዱትን ብድር ያልመለሱ ደንበኞች ከአጠቃላይ ቁጥሩ አንፃር ጥቂት ናቸው››  ኢትዮ ቴሌኮም
ከኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር መተግበሪያ ብድር ወስደው ያልመለሱ ደንበኞችን በሕግ የመጠየቅ ሒደት፣ ከደንበኞች ቁጥር አኳያ ውስብስብ እንደሚሆን የሕግ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡
የኩባንያው የሕግ ጉዳዮች አስተዳደር የሥራ ክፍል በቴሌ ብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ደንበኞችን በሚመለከት ባስተላፈው የማስጠንቀቂያ ጽሑፍ፣ የወሰዱትን ብድር የማይመልሱ ደንበኞችን በሕግ አስገዳጅነት እንደሚያስከፍል ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
ጉዳዩን በሚመለከት ሪፖርተር ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያዎች፣ ኩባንያው ያበደረውን ገንዘብ የመጠየቅ መብት ቢኖረውም ሒደቱ ግን ውስ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146361/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
14👍5👏4
ግብፅ የህዳሴ ግድብን ወደ ዓለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት እወስዳለሁ ማለቷና ጥንቃቄ የሚፈልገው የኢትዮጵያ ምላሽ

#Ethiopia: በግንቦት 1990 ዓ.ም. ወረራ የፈጸመው የሻዕቢያ ሠራዊት ‹‹ከያዝኩት መሬት ከለቀቅኩ ፀሐይ መልሳ አትጠልቅም፤›› ማለት ነው ብሎ ፎክሮ ጠንካራ ምሽግ ገንብቶ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ መሬት በኃይል ለመንጠቅ ድንበር ጥሶ ገባ፡፡ የኢትዮጵያ ኃይሎች ክንዳቸውን አስተባበርው ‹‹ዘመቻ ፀሐይ ግባት›› ያሉትን ጨምሮ በበርካታ ግንባሮች በርካታ የመልሶ ማጥቃቶች በመክፈት የሻዕቢያ ሠራዊትን ወደ አስመራ እንዲያፈገፍግ አደረጉት፡፡



ከሁለት ዓመታት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ ታኅሳስ 3 ቀን 1993 ዓ.ም. በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ሸምጋይነት የአልጄርሱ ስምምነት በሁለቱ አገሮች ተፈረመ፡፡ ግጭቱ ቆሞ የድንበር ውዝግቡ በሰላም እንዲቋጭ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146435/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
7👏1
2025/10/22 16:59:52
Back to Top
HTML Embed Code: