በቴሌ ብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ደንበኞችን በሕግ የመጠየቅ ሒደት ውስብስብ እንደሚሆን ተገለጸ
#Ethiopia: ‹‹የወሰዱትን ብድር ያልመለሱ ደንበኞች ከአጠቃላይ ቁጥሩ አንፃር ጥቂት ናቸው›› ኢትዮ ቴሌኮም
ከኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር መተግበሪያ ብድር ወስደው ያልመለሱ ደንበኞችን በሕግ የመጠየቅ ሒደት፣ ከደንበኞች ቁጥር አኳያ ውስብስብ እንደሚሆን የሕግ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡
የኩባንያው የሕግ ጉዳዮች አስተዳደር የሥራ ክፍል በቴሌ ብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ደንበኞችን በሚመለከት ባስተላፈው የማስጠንቀቂያ ጽሑፍ፣ የወሰዱትን ብድር የማይመልሱ ደንበኞችን በሕግ አስገዳጅነት እንደሚያስከፍል ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
ጉዳዩን በሚመለከት ሪፖርተር ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያዎች፣ ኩባንያው ያበደረውን ገንዘብ የመጠየቅ መብት ቢኖረውም ሒደቱ ግን ውስ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146361/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
በቴሌ ብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ደንበኞችን በሕግ የመጠየቅ ሒደት ውስብስብ እንደሚሆን ተገለጸ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
‹‹የወሰዱትን ብድር ያልመለሱ ደንበኞች ከአጠቃላይ ቁጥሩ አንፃር ጥቂት ናቸው›› ኢትዮ ቴሌኮም
❤14👍5👏4
ግብፅ የህዳሴ ግድብን ወደ ዓለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት እወስዳለሁ ማለቷና ጥንቃቄ የሚፈልገው የኢትዮጵያ ምላሽ
#Ethiopia: በግንቦት 1990 ዓ.ም. ወረራ የፈጸመው የሻዕቢያ ሠራዊት ‹‹ከያዝኩት መሬት ከለቀቅኩ ፀሐይ መልሳ አትጠልቅም፤›› ማለት ነው ብሎ ፎክሮ ጠንካራ ምሽግ ገንብቶ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ መሬት በኃይል ለመንጠቅ ድንበር ጥሶ ገባ፡፡ የኢትዮጵያ ኃይሎች ክንዳቸውን አስተባበርው ‹‹ዘመቻ ፀሐይ ግባት›› ያሉትን ጨምሮ በበርካታ ግንባሮች በርካታ የመልሶ ማጥቃቶች በመክፈት የሻዕቢያ ሠራዊትን ወደ አስመራ እንዲያፈገፍግ አደረጉት፡፡
ከሁለት ዓመታት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ ታኅሳስ 3 ቀን 1993 ዓ.ም. በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ሸምጋይነት የአልጄርሱ ስምምነት በሁለቱ አገሮች ተፈረመ፡፡ ግጭቱ ቆሞ የድንበር ውዝግቡ በሰላም እንዲቋጭ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146435/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: በግንቦት 1990 ዓ.ም. ወረራ የፈጸመው የሻዕቢያ ሠራዊት ‹‹ከያዝኩት መሬት ከለቀቅኩ ፀሐይ መልሳ አትጠልቅም፤›› ማለት ነው ብሎ ፎክሮ ጠንካራ ምሽግ ገንብቶ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ መሬት በኃይል ለመንጠቅ ድንበር ጥሶ ገባ፡፡ የኢትዮጵያ ኃይሎች ክንዳቸውን አስተባበርው ‹‹ዘመቻ ፀሐይ ግባት›› ያሉትን ጨምሮ በበርካታ ግንባሮች በርካታ የመልሶ ማጥቃቶች በመክፈት የሻዕቢያ ሠራዊትን ወደ አስመራ እንዲያፈገፍግ አደረጉት፡፡
ከሁለት ዓመታት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ ታኅሳስ 3 ቀን 1993 ዓ.ም. በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ሸምጋይነት የአልጄርሱ ስምምነት በሁለቱ አገሮች ተፈረመ፡፡ ግጭቱ ቆሞ የድንበር ውዝግቡ በሰላም እንዲቋጭ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146435/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤7👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
ወደ ወድ ሀገራችሁ ስትመጡ
በዘርፈ ብዙ አገልግሎታችን ትደሰታላችሁ!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking

😁3❤1
አቢሲኒያ ባንክ ያልተተገበረ ውሳኔውን ቀሪ በማድረግ ካፒቲሉን በአምስት ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ወሰነ
#Ethiopia:
ባንኩ 7.3 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አስመዝግቧል
አቢሲኒያ ባንክ ካፒታሉን ወደ 17.5 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ አስተላልፎት የነበረው ውሳኔ ባለመተግበሩ፣ የቀደመውን ውሳኔ በመሻር የባንኩን ካፒታል ወደ 20 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ እንደ አዲስ የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ ተቀብሎ አፀደቀ።
የባንኩ ጠቅላላ የባለአክሲዮኖች ጉባዔ ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደበት ወቅት የባንኩን ካፒታል በአምስት ቢሊዮን ብር ለማሳደግ አዲስ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቦ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡
ባንኩ ቀደም ብሎ ባካሄደው 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔው ካፒታሉን በ2.5 ቢሊዮን ብር በማሳደግ ወደ 17.5 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146432/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia:
ባንኩ 7.3 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አስመዝግቧል
አቢሲኒያ ባንክ ካፒታሉን ወደ 17.5 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ አስተላልፎት የነበረው ውሳኔ ባለመተግበሩ፣ የቀደመውን ውሳኔ በመሻር የባንኩን ካፒታል ወደ 20 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ እንደ አዲስ የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ ተቀብሎ አፀደቀ።
የባንኩ ጠቅላላ የባለአክሲዮኖች ጉባዔ ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደበት ወቅት የባንኩን ካፒታል በአምስት ቢሊዮን ብር ለማሳደግ አዲስ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቦ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡
ባንኩ ቀደም ብሎ ባካሄደው 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔው ካፒታሉን በ2.5 ቢሊዮን ብር በማሳደግ ወደ 17.5 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146432/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤5👍2👎1
#ማስታወቂያ
የሲንቄ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች እና መላው ሰራተኛ የኢሬቻ ሳምንትን ምክንያት በማድረግ፣ በባንኩ ዋና መ/ቤት ያካሄዱት አከባበር በፎቶ፣
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

👍8❤6👎4
ወደ አውሮፓ ኅብረት አገሮች ለሚገቡ የግብርና ምርቶች የወጣውን ደንብ በአንድ ዓመት ለማራዘም መታቀዱ ታወቀ
#Ethiopia: ወደ አውሮፓ ኅብረት አባል አገሮች የሚገቡ የግብርና ምርቶች ከደን ምንጣሮ ነፃ የሆኑ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችለው አዲስ ደንብ፣ ከመጪው ታኅሳስ ወር ጀምሮ ይተገበራል ተብሎ ቢጠበቅም፣ የኅብረቱ ኮሚሽን ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት ለማራዘም ማቀዱ ተሰማ፡፡
የኅብረቱ የአካባቢ ጥበቃ ሕግ ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.አ. በ2024 ይፋ ተደርጎ፣ እ.ኤ.አ. ከመጪው ታኅሳስ 2025 ጀምሮ ለመተግበር ዕቅድ እንደነበረ ይታወሳል፡፡
የምድርን የሙቀት መጨመር በመከላከልና የደን ምንጣሮን በመቆጣጠር የተመረቱ የግብርና ምርቶች ብቻ ወደ ኅብረቱ ገቢያ እንዲገቡ የሚያደርገው፣ ይህ ጥብቅ ደንብ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኢንዶኔዥያ፣ ማሌዥያ፣ ኮቲዲቯርና ሌሎ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146380/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: ወደ አውሮፓ ኅብረት አባል አገሮች የሚገቡ የግብርና ምርቶች ከደን ምንጣሮ ነፃ የሆኑ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችለው አዲስ ደንብ፣ ከመጪው ታኅሳስ ወር ጀምሮ ይተገበራል ተብሎ ቢጠበቅም፣ የኅብረቱ ኮሚሽን ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት ለማራዘም ማቀዱ ተሰማ፡፡
የኅብረቱ የአካባቢ ጥበቃ ሕግ ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.አ. በ2024 ይፋ ተደርጎ፣ እ.ኤ.አ. ከመጪው ታኅሳስ 2025 ጀምሮ ለመተግበር ዕቅድ እንደነበረ ይታወሳል፡፡
የምድርን የሙቀት መጨመር በመከላከልና የደን ምንጣሮን በመቆጣጠር የተመረቱ የግብርና ምርቶች ብቻ ወደ ኅብረቱ ገቢያ እንዲገቡ የሚያደርገው፣ ይህ ጥብቅ ደንብ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኢንዶኔዥያ፣ ማሌዥያ፣ ኮቲዲቯርና ሌሎ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146380/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤10👍3
መንግሥት አቅም ለሌላቸው ድርጅቶች ድጋፍ ማድረጉን የአሜሪካ መንግሥት ተቸ
#Ethiopia: መንግሥት በሥሩ ያሉ ድርጅቶችን ወደ ግሉ ዘርፍ እያዞርኩ ነው ቢልም አቅመ ቢሶችን በተለየ መንገድ ለመጥቀም ሥርዓቱን ያላግባብ እየተጠቀመበት ነው ሲል፣ የአሜሪካ መንግሥት ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት ትችት አቀረበ፡፡
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤትና የኢኮኖሚና ቢዝነስ ጉዳዮች ቢሮ፣ በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት ምኅዳር የተመለከተ ሪፖርት ከቀናት በፊት ይፋ አድርገዋል፡፡
ሪፖርቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 135 ሚሊዮን እንደሚደርስና ሁለት ሦስተኛው ሕዝብ ከ30 ዓመት በታች መሆኑን፣ ከዚህ ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የወጣት ቁጥር እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው ርካሽ ጉልበት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ ተ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146371/

መንግሥት አቅም ለሌላቸው ድርጅቶች ድጋፍ ማድረጉን የአሜሪካ መንግሥት ተቸ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
መንግሥት በሥሩ ያሉ ድርጅቶችን ወደ ግሉ ዘርፍ እያዞርኩ ነው ቢልም አቅመ ቢሶችን በተለየ መንገድ ለመጥቀም ሥርዓቱን ያላግባብ እየተጠቀመበት ነው ሲል፣ የአሜሪካ መንግሥት ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት ትችት አቀረበ፡፡
❤19👎4👍3😁2
#ማስታወቂያ
እንዳያመልጥዎ!
በ35% ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በፒያሳ፣ ሶማሌ ተራ፣ ጋርመንት እና አያት በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ ከ20% - 35% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤታችን ይምጡና ይጎብኙን።
📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ
📞 6033 / 0975666699
Do not miss this chance!
Save 35% and be a homeowner NOW! We are offering a 20-35% discount on our apartments at Piassa, Somali Tera, Garment, and Ayat! Come visit our office, or give us a call for more details!
🌍 https://temerproperties.com/
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale #CreateConstructDeliver #AddisAbabaRealEstate

❤8👍2
Unpack the week's most important stories with the latest print edition of The Reporter, now available! Get in-depth analysis and insightful reporting you won't find anywhere else.
Don't miss out! Grab your copy today.
Prefer to read online? Find the digital edition here: www.thereporterethiopia.com
----------||----------
Stay connected with us for breaking news and updates:
Facebook ↠ bit.ly/3fmc8YE
X (Twitter) ↠ bit.ly/3nJLRpR
Telegram ↠ bit.ly/37OFEnC
YouTube ↠ tinyurl.com/5b798kj3
Instagram ↠ bit.ly/3RUPUB1
LinkedIn ↠ bit.ly/3H14CE8
Find Jobs in Ethiopia: EthiopianReporterJobs.com
Send us your news tips and information at: [email protected]
#EthiopiaNews #TheReporter #InDepthReporting #WeeklyNews #StayInformed

❤12👏1
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤9👍2👏1🤪1
አቢሲኒያ ባንክ የተነጠቀውን የመሬት ይዞታ ለማስመለስ አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ
#Ethiopia: ከ60 በላይ ወለሎች ይኖሩታል የተባለለትን ግዙፍ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት የተረከበው የመሬት ይዞታን የተነጠቀው አቢሲኒያ ባንክ፣ የተወሰደበት ዕርምጃ በልዩ ሁኔታ እንዲታይለት አቤቱታ ማቅረቡን ገለጸ፡፡
ባንኩ የዋና መሥሪያ ቤቱን ሕንፃ ለመግባት ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ ተረክቦት የነበረውን 9,700 ካሬ ሜትር የመሬት ይዞታ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነጥቆ ወደ መሬት ባንክ እንዲመለስ ካደረገ በኋላ፣ ለሌላ ልማት እንዲውል ማስተላለፉን ሰሞኑን በተካሄደው የባንኩ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገልጿል።
ባንኩ የከተማ አስተዳደሩ የወሰደበት ዕርምጃ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ይዞታው እንዲመለስለት ለተለያዩ የመንግሥት አካላት አ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146470/

አቢሲኒያ ባንክ የተነጠቀውን የመሬት ይዞታ ለማስመለስ አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
ከ60 በላይ ወለሎች ይኖሩታል የተባለለትን ግዙፍ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት የተረከበው የመሬት ይዞታን የተነጠቀው አቢሲኒያ ባንክ፣ የተወሰደበት ዕርምጃ በልዩ ሁኔታ እንዲታይለት አቤቱታ ማቅረቡን ገለጸ፡፡
❤8👍4👎1
The October edition of the Reporter Magazine is now available. Grab your copy at your nearest supermarket. Find the online version here. https://thereportermagazines.com/
👍4❤2