Telegram Web Link
#ማስታወቂያ

ሀገርዎ ላይ ቆጥበው ሀብት ማፍራት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ከየትኛውም ዓለም Unite.et መተግበሪያን
በመጠቀም በባንካችን ሂሳብ መክፈት ይችላሉ!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #nbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
#banksinethiopia #digital #savings #ethiopia
2
#ማስታወቂያ

የሲንቄ ባንክ ዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎት በመጠቀም  የስኬት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!

Embark on your journey to success today with Siinqee Bank's full-fledged banking services!

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
3👎2😁1
የተፋሰሶች ከፍተኛ ምክር ቤት ደንብ ዝግጅት መገባደዱ ተነገረ

#Ethiopia: ኢትዮጵያ ያሏትን ታላላቅ ተፋሰሶች በተመለከተ ውሳኔዎችን የሚሰጥ የተፋሰሶች ከፍተኛ ምክር ቤት ደንብ ዝግጅት መገባደዱ ተነገረ፡፡ በውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሥር ከሕግና ከተፋስ ጥናት ዘርፍ በተሰበሰቡ ባለሙያዎች ቡድን የደንቡ ዝግጅት መደረጉንና በቅርቡ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ወደ ሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚላክ ተገልጿል፡፡
በግንቦት ወር 2017 ዓ.ም. በፀደቀው አዋጅ መሠረት ኢትዮጵያ ያሏትን ዋና ዋና ተፋሰሶች በሚመለከት ከፍተኛ ውሳኔ የሚሰጥ የተፋሰሶች ምክር ቤት እንዲመሠረት መወሰኑ ታውቋል፡፡ ምክር ቤቱን ወደ ሥራ እንዲገባ የሚያስችለው ጥቃቅን ዝርዝር ጉዳዮች ጭምር የተካተቱበት ደንብም፣ በሚኒስቴሩ መሪነት እየተዘጋጀ መሆኑን...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146502/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
3👍2👏1
በአማራ ክልል በዓመት ከ8000 በላይ ሰዎች በዕብድ ውሻ እንደሚነከሱ ተሰማ

#Ethiopia
ባለፈው ዓመት ከመቶ በላይ ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል

በአማራ ክልል በዓመት ከ8,000 በላይ ሰዎች ለዕብድ ውሻ በሽታ በተጋለጡ ውሾች እንደሚነከሱ በሚመዘገቡ ሪፖርቶች መረጋገጡ ተነገረ፡፡ የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንደሚለው በዓመት ማለትም በ2017 ብቻ ከመቶ በላይ ሰዎች በዚሁ በሽታ መሞታቸው ተነግሯል፡፡
የአማራ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች የቅድመ ማስጠንቀቂያዎችና ሥጋት ተግባቦት ቡድን መሪ አቶ ሀብታሙ ደባሱ፣ ዘንድሮም የበሽታው ሥርጭት ከፍተኛ እንደሆነ በተለይ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት በአንድ ሳምንት ከ200 በላይ ሰዎች ለበሽታው በተጋለጡ ውሾች እንደሚነከሱ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146490/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
9😢2👍1🤔1
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት መሻትና አሳሳቢው የሰው ሀብት ልማት

#Ethiopia: በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ፣ ጥራትንና ብዛትን መሠረት ባደረገ መንገድ የተመረተ ምርት ለማቅረብና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት በትምህርት የበቃ፣ ጤነኛ፣ ተወዳዳሪና በብቁ ቁመና ላይ የሚገኝ አምራች የሰው ኃይል መኖር ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ይህ ዓይነቱ የሰው ሀብት በሌለበት ደግሞ ሊተገበሩ የሚታሰቡ ማናቸውም የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅዶች የመጨረሻ ውጤታቸው ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ ከመሆን አያልፍም፡፡

የአገሮችን የሰው ሀብት ምርታማነት (Humana Capital) ቁመና በየዓመቱ እየገመገመ ይፋ የሚያደርገው የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ እምብዛም መለወጥ በተሳነው የትምህርት፣ የጤና፣ እንዲሁም የሥነ ምግብ ሥርዓት ችግር በሚፈጠር...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146481/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
4👍2😢1
በአማራ ክልል ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 2‚445 ያህሉ ዘንድሮም ትምህርት እንደማይሰጥባቸው ተገለጸ

#Ethiopia: በአማራ ክልል ከሚገኙ 11‚069 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 2‚445 ያህሉ መዘጋታቸውን፣ መመዝገብ ከነበረባቸው 7.4 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ ደግሞ 3.96 ሚሊዮን የሚሆኑት እንዳልተመዘገቡ ተገለጸ፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የክልሉን የትምህርት ሁኔታ በሚመለከት ዓርብ መስከረም 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ 
እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ያለውን መረጃ የገለጹት ኃላፊው፣ በክልሉ ካሉት 11‚069 ትምህርት ቤቶች 8‚624 ወይም 78 በመቶ የሚሆኑት ብቻ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146492/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
19😢8🤔2
የኢትዮጵያን ጥቅሞች ከማናቸውም ጥቃቶች መከላከል ይገባል!

#Ethiopia: ኢትዮጵያ የውኃ ሀብቷን በፍትሐዊነትና በምክንያታዊነት የመጠቀም መብቷን ከማስከበር አልፋ፣ ከሌሎች ጎረቤት አገሮች ጋርም በጋራ የመልማት መርህን አጥብቃ መያዝ አለባት፡፡ ከዓባይ ወንዝ በተጨማሪ ሌሎች ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በአግባቡ እየተጠቀመች ጎረቤቶቿም ተጠቃሚ እንዲሆኑ በቅርበት መሥራት ይጠበቅባታል፡፡ ከውኃ ሀብት በተጨማሪ በዘርፈ ብዙ የልማት መስኮች ትብብርን ማጠናከር ይገባታል፡፡ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ንቁ ተሳታፊ በመሆን ንግዱን ማቀላጠፍ፣ እንዲሁም በልዩ ልዩ ኢንቨስትመንቶች መሳተፍ፣ ከጎረቤት አገሮች አልፎ ራቅ እስካሉት ድረስ በኤሌክትሪክ ኃይል መተሳሰር፣ በአቪዬሽን ዘርፍ በምዕራብ አፍሪካ የተጀመሩ የኢንቨስት...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146495/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
13
#ማስታወቂያ

እንዳያመልጥዎ!

በ35% ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በፒያሳ፣ ሶማሌ ተራ፣ ጋርመንት እና አያት በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ ከ20% - 35% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤታችን ይምጡና ይጎብኙን።

📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ

📞 6033 / 0975666699

Do not miss this chance!
Save 35% and be a homeowner NOW! We are offering a 20-35% discount on our apartments at Piassa, Somali Tera, Garment, and Ayat! Come visit our office, or give us a call for more details!

🌍 https://temerproperties.com/

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale #CreateConstructDeliver #AddisAbabaRealEstate
3
ብሔራዊ ባንክ የባንኮች ዓመታዊ የብድር አቅርቦት ላይ የጣለውን ገደብ አሻሽሎ የማስቀጠሉ አንድምታ

#Ethiopia: የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ ከኃላፊነት ከመልቀቃቸው ጥቂት ወራት ቀደም ብሎ የአገሪቱ ባንኮች በሚሰጡት ዓመታዊ ብድር ላይ የተጣለው ገደብ እንደሚነሳ አስተላልፈው የነበረው መልዕክት የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ነበር፡፡
በባንኮች ላይ የተጣለው የብድር ገደብ መስከረም 2018 ዓ.ም. እንደሚነሳ ከገለጹባቸው መድረኮች መካከል አንዱ መጪውን የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ያመላከቱበት የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጉባዔ ተጠቃሽ ነው፡፡ 
የአገሪቱ የፋይናንስ ተቋማት መሪዎች በተገኙበት በዚህ የፋይናንስ ጉባዔ ላይ ይህንን መግለጻቸው እንደ ትልቅ ዜና ተደርጎ ተወስዶም ነበር፡፡ ይህ መረጃ በተለይ ለባንኮች ትልቅ ትርጉም ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146475/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
11👍3
‹‹እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው 93 በመቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም እንደሚፈልግና ምክክሩ በተቻለ መጠን ቶሎ እንዲደረግ ገልጾልናል›› መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር)፣ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር

#Ethiopia: ከቅርብ ዓመታት በፊት አገሪቱ ለገባችበት የሰላም ዕጦትና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች መፍትሔ ይሰጣል ተብሎ ከተቋቋመው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ከመሆናቸው በፊት ስማቸው ይነሳ የነበረው ከሕክምና ሙያ ጋር በተያያዘ ነበር፡፡ ከዘውዲቱ ሆስፒታል እስከ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንዲሁም በትግራይ፣ በአማራና በሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች በሚገኙ ሆስፒታሎች ከአዕምሮ ሐኪምነት እስከ ኃላፊነት አገልግለዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 14 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ  ስብሰባ ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሲሾም ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾመዋል፡፡ ላለፉት አራት ዓመታት ዋና ኮሚሽነር ሆነው እያገ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146468/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
19👎11😁4👍3
የግል ፍላጎት የነገሠበት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ይቃና ይሆን?

#Ethiopia: ለዓመታት በጥቂት አትሌቶች የግል ጥረት ተሸፋፍኖ፣ በጊዜ ሒደት ማስተካከያ የሚያስፈልጋቸው ተግዳሮቶች ቢኖሩም፣ ስለውጤታማነቱ ብቻ በስፋት ሲነገርለት የቆየው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ፣ በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆኑ ዕውን ሆኗል፡፡ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ ተወደደም ተጠላም አሁን ላይ ከገጠመው አደገኛ ሁኔታ መውጣት የሚችለው የአሠራር ለውጥ (ሪፎርም) ሲያደርግ ብቻ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል፡፡
የአትሌቲክሱን ውጤትም ሆነ ብሔራዊ ተቋሙን ማስቀጠል የሚቻለው ሪፎርም በማድረግ እንደሆነ የሚናገሩት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሺ ስህን፣ ‹‹አትሌቲክሱ በበርካታ የግል ፍላጎቶች ተተብትቧል፡፡ ስፖርቱን ሊታደጉ የሚችሉ፣ ነገር ግን ጊዜ የማይ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146451/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
8👎1
በወልዲያ ከተማ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመቆሙ ለከፋ ችግር ተጋልጠናል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ

#Ethiopia: በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ እንቅስቃሴ በመቆሙ ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ዓርብ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም. በመከላከያ ኃይልና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በወልዲያ ከተማና በዙሪያው ባሉ የገጠር አካባቢዎች በነበረ ግጭት ምክንያት፣ የአካባቢው የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መታገዱን ነዋሪዎች ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ አንድ የከተማዋ ነዋሪ እንደተናገሩት፣ በከተማዋ ሁሉም የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተቋርጦ እንደነበር ገልጸው፣ የመረጋጋት ሁኔታ ሲታይ ከወልዲያ ወደ ቆቦና ወደ ሳንቃ አካባቢዎች እንቅስቃሴ ቢጀመርም፣ የባለ ሦስት እግር ተሽከርካ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146473/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
9👍2😁2
በርካታ አረጋውያን በኑሮ ውድነት መባባስና በጡረታ መብት አለመከበር ምክንያት ለድህነት መዳረጋቸው ተነገረ

#Ethiopia
በአገራዊ ጉዳዮች የመወሰን ዕድል እንዲሰጣቸው ተጠይቋል

በኑሮ ውድነት መባባስና በጡረታ መብት አለመከበር ምክንያት በርካታ አረጋውያን የድህነት ኑሮ እንዲገፉ መገደዳቸውን፣ የኢትዮጵያ አረጋውያንና ጡረተኞች ብሔራዊ ማኅበር ገለጸ፡፡
ማኅበሩ ይኼን የገለጸው ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን ‹‹ለአረጋውያን ደህንነት መጠበቅ ሁለንተናዊ ኃላፊነታችንን እንወጣ›› በሚል መሪ ቃል መስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሲዘከር ነው።
የኢትዮጵያ አረጋውያንና ጡረተኞች ብሔራዊ ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ክፍሉ፣ ኢትዮጵያ ከጠቅላላው ሕዝቧ ውስጥ ከ6.4 ሚሊዮን በላይ አረጋውያን እንደሆኑ ገልጸው፣ አብዛኛ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146505/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
9😢2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ

ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
********
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!

ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
6
#ማስታወቅያ

በሄዱበት ባህር ማዶ ፣ ጉዞዎን ምቹ፣ ግብይትዎን  ፈጣን እንዲሁም  ክፍያዎን  ቀላል  የሚያደርግ የሲንቄ ባንክ ማስተር ካርድ አዘጋጅተንልዎታል።  የሲንቄ ባንክ ቅድመ ክፍያ ማስተርካርድ  በመጠቀም  ጉዞዎን የተሳካ እና የተረጋጋ  ያድርጉ!
#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
5😁2
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
9👏1
የወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ጉዳዮች አለመፈታት ጥያቄ አስነሳ

#Ethiopia
ከናይጄሪያ የመጡ ሰዎች ሠፈሩበት የተባለ አወዛጋቢ የወሰን ጉዳይ አሳሳቢ ነው ተብሏል

ስድስተኛው የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ጊዜ አንደኛ መደበኛ ስብሰባ ትናንት ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የ2017 ዓ.ም. የሥራ ክንውንና የ2018 ዓ.ም. የዕቅድ ሪፖርት ሲቀርብ፣ የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምትና ራያ ጉዳዮች አለመፈታት ጥያቄ አስነሳ፡፡
ወ/ሮ ዝናሽ ደምሴ የተባሉ የምክር ቤት አባል በተለይ የትግራይና የአማራ ክልሎችን የሚያጋጩ የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ራያ ጉዳዮች ላይ አተኩረው፣ ‹‹የወልቃይትና የራያ አካባቢዎችን ችግር ለመፍታት...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146581/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
16👍1👏1
2025/10/21 09:53:22
Back to Top
HTML Embed Code: