Telegram Web Link
የወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ጉዳዮች አለመፈታት ጥያቄ አስነሳ

#Ethiopia
ከናይጄሪያ የመጡ ሰዎች ሠፈሩበት የተባለ አወዛጋቢ የወሰን ጉዳይ አሳሳቢ ነው ተብሏል

ስድስተኛው የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ጊዜ አንደኛ መደበኛ ስብሰባ ትናንት ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የ2017 ዓ.ም. የሥራ ክንውንና የ2018 ዓ.ም. የዕቅድ ሪፖርት ሲቀርብ፣ የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምትና ራያ ጉዳዮች አለመፈታት ጥያቄ አስነሳ፡፡
ወ/ሮ ዝናሽ ደምሴ የተባሉ የምክር ቤት አባል በተለይ የትግራይና የአማራ ክልሎችን የሚያጋጩ የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ራያ ጉዳዮች ላይ አተኩረው፣ ‹‹የወልቃይትና የራያ አካባቢዎችን ችግር ለመፍታት...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146581/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
16👍1👏1
ትምህርት ሚኒስቴር ብሔራዊ ፈተና ያላለፉ ከ82 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ማካካሻ (ሪሚዲያል) ትምህርት እንዲወስዱ ፈቀደ

#Ethiopia: በ2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ከ82 ሺሕ በላይ ተፈታኞች በማካካሻ (በሪሜዲያል) መርሐ ግብር ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር እንዳሉት፣ በ2018 የትምህርት ዘመን 82,838 ተፈታኞች የማካካሻ ትምህርት ለመውሰድ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደሚገቡ ተናግረዋል።
የትምህርት ሚኒቴር በ2018 የትምህርት ዘመን በሪሜዲያል መርሐ ግብር ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባውን ነጥብ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡
ሚኒስቴሩ በግልም ሆነ በመንግሥት ተቋማት የሪሜዲያል...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146561/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
16👏2👍1
ሁሉም ጉዳዮቻችን አገርን ማዕከል ቢያደርጉ እናተርፋለን እንጂ አንጎዳም

#Ethiopia: በሰላሙ አዳነ
በአገራችን የጥንቱን ታሪክ ብንተወው እንኳን በዘመናዊ የመንግሥት አስተዳደር ጉዞ ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶች፣ መውደቅና መነሳቶች ታልፈዋል፡፡ በፖለቲካ ሥልጣን ሽሚያና ግብግብ ውስጥም ሚሊዮኖች ሞተዋል፣ ቆስለዋል፣ ለአካልና ለሥነ ልቦና ጉዳት ተዳርገዋል፡፡ ወላፈኑ የገረፋቸው የየዘመኑ ትውልድም ‹‹ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ›› በማለት ግዴታቸውን ቀርቶ፣ መብታቸውንም እርግፍ አድርገው እስከመተው አድርሷቸው ቆይቷል፡፡
ዘውዳዊው ሥርዓት በወታደራዊው ጁንታ ሲተካ የተማረው ወገን ቀደም ሲል ያቀነቅነው የነበረውን ለውጥ ዕውን ለማድረግ ሲንቀሳቀስ፣ በሁሉም ወገን መፍትሔው ኃይል ተደርጎ ተወስዶ ነበር፡፡ በዚህም ከግራም ከቀኝ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146621/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
👏75🤔2
በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ሕወሓት ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ጠየቀ

#Ethiopia: ላለፉት አራት ወራት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰውነቱ ተሰርዞ የቆየው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)፣ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት የፌዴራል መንግሥት የሕጋዊ አካልነት ዕውቅናው እንዲመለስለት ጠየቀ፡፡
ሕወሓት ጥያቄውን ያቀረበው ከሁሉም ወረዳዎች፣ ዞኖችና ከተሞች የተውጣጡ የኩናማና የኢሮብ ብሔረሰብ ተወካዮችን ጨምሮ 3‚067 የትግራይ ተወላጆችና የክልሉ ብሔራዊ ተቋማት እንዲሁም የትግራይ ሠራዊት አመራሮች የተሳተፉበት፣ የትግራይ ሕዝብ ብሔራዊ ኮንፈረንስ ማካሄዱን ጠቅሶ 13 ዋና ዋና ነጥቦችን ባቀረበበት እሑድ መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው መግለጫ ነው።
በመግለጫው መደምደሚያዎች፣ ‹‹...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146584/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
13👍3😁2
#ማስታወቂያ

እንዳያመልጥዎ!

በ35% ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በፒያሳ፣ ሶማሌ ተራ፣ ጋርመንት እና አያት በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ ከ20% - 35% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤታችን ይምጡና ይጎብኙን።

📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ

📞 6033 / 0975666699

Do not miss this chance!
Save 35% and be a homeowner NOW! We are offering a 20-35% discount on our apartments at Piassa, Somali Tera, Garment, and Ayat! Come visit our office, or give us a call for more details!

🌍 https://temerproperties.com/

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale #CreateConstructDeliver #AddisAbabaRealEstate
10
ወጋገን ባንክ በ2017 የሒሳብ ዓመት የተጣራ 2.7 ቢሊዮን ብር አተረፈ

#Ethiopia: ወጋገን ባንክ በተጠናቀቀው የ2017 የሒሳብ ዓመት 2.78 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍና በባንኩ ታሪክ ከፍተኛ የተባለውን 13.5 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ 
ባንኩ ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔው ላይ የ2017 ሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በዚህም መሠረት በሒሳብ ዓመቱ ከታክስ በፊት 3.85 ደግሞ ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል።

የወጋገን ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዲሹ ሁሴን የሒሳብ ዓመቱን የሥራ አፈጻጸም አስመልክቶ ለጠቅላላ ጉባዔው ባቀረቡት ሪፖርት፣ ባንኩ በሒሳብ ዓመቱ ከታክስ በፊት ያስመዘገበው የትርፍ መጠን በታሪኩ ከፍተኛ ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146636/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
13👍1
‹‹ድርጅታችን ሞተረኞች አፕልኬሽን ተጠቅመው የፈጣን መልዕክት አገልግሎት እንዲሰጡ እየሠራ ነው›› አቶ መስፍን ጌታሁን፣ የሞተረኛ ትራንስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

#Ethiopia: ሞተረኛ ትራንስፖርት በዘርፉ ዘመኑ የሚጠይቀውን የዲጂታል ቴክኖሎጂ በመጠቀም የትራንስፖርትና የሎጂስቲክስ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡ በቀጣይ ዓመታት ውስጥም የሚሰጠውን አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ኃይል በሚሠሩ ሞተሮች ለመተካትና በተጀመረው የአረንጓዴ ልማትና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ተሳታፊ ለመሆን በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ድርጅቱ እየሰጠ ስለሚገኘው ፈጣን የመልዕክት አገልግሎት፣ በነዳጅ የሚሠሩ ሞተሮችን ወደ ኤሌክትሪክ ለመለወጥ እያደረገ ስለሚገኘው ጥረት፣ ለኢትዮጵያ አየር ንብረት ተስማሚ የሆኑ ሞተሮችን አገር ውስጥ ለመገጣጠም ስለሚያደርገው እንቅስቃሴና በሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የሞተረኛ ትራን...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146625/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
8👍3
ዝክረ ኤልያስ መልካ በእማማ ዝናሽ በጎ አድራጎት ድርጅት

#Ethiopia: ‹‹መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል›› የሚል አባባል አለ፡፡ አንድ ሰው ሕይወቱ ሲያልፍ ሥራውና ማንነቱ ግን አብሮ አይጠፋም፡፡ በሕይወት እያለ መልካም ሥራን ሠርቶ ያለፈ ሰው መልካምነቱ ለዘመናት ይቀጥላል፡፡ በመልካም ሥራው ሰዎች የዕለት ጉርስና የዓመት ልብሳቸውን ያገኙበታል፡፡ በአንፃሩ በሕይወት ዘመኑ ክፉ ዘርን ዘርቶ የሚያልፍ ሰው፣ በስሙ የሚሠራው መልካም ሥራ ሳይሆን ለመጥፎ ነገር ምሳሌ በመሆን ሲነሳ ይኖራል፡፡
በኢትዮጵያ መልካም ሥራና ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ መልካምነትን አውርሰው በሞት የተለዩ በርካታ ሰዎች ይገኛሉ፡፡ ካለፉ በኋላ በመልካም ስማቸው ሌሎችን እየረዱ ከሚገኙት መካከል የሙዚቃ አቀናባሪ ኤልያስ መል...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146612/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
👍145👏1😁1😢1
የሥጋና የአትክልት ምርቶችን ከነገ ጀምሮ ወደ አፍሪካ አገሮች መላክ ሊጀመር ነው

#Ethiopia: የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት መሠረት ወደ ውጭ የሚላኩ የሥጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ከነገ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የማጓጓዝ አገልግሎት ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ግብይት ማስጀመሪያ ፕሮግራምን አስመልክቶ፣ መግለጫ ሲሰጥ እንደተናገረው ነገ ሐሙስ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በአፍሪካ ነፃ ንግድ ስምምነት መሠረት ለሦስት የአፍሪካ አገሮች ለመጀመሪያ ጊዜ የሥጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ እንዲሁም የጥራጥሬ ምርቶች ለመላክ መዘጋጀታቸው ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146578/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
😁187👍6
የአዳዲስ ክልሎች በጀት ድልድል ፍትሐዊነት ላይ ጥያቄ ቀረበ

#Ethiopia: የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሪፖርት ለምክር ቤቱ ሲቀርብ፣ የአዳዲስ ክልሎች በጀት ድልድል ፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ፡፡
የ2017 ዓ.ም. አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 ዓ.ም. የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሥራ ዕቅድ ለምክር ቤቱ ሲቀርብ፣ ‹‹አዳዲስ ክልሎች በሥራ ላይ ባለው የበጀት ድልድል ቀመር ተጎጂ እየሆኑ ነው›› በሚል በአንዳንድ የምክር ቤት አባላት ዘንድ ጥያቄ ተነስቶበታል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው ባቀረበው የአፈጻጸምና የዕቅድ ሪፖርት ላይ ጥያቄ ያነሱ የምክር ቤት አባላት፣ ፍትሐዊ የበጀት ድልድል የሚያሰፍን አዲስ የድጎማ በጀት ድልድል ቀመር በሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ መሆኑንም አያይዘው ገልጸዋ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146572/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
8🤔1
#ማስታወቂያ

የሲንቄ ሞባይል አፕሊኬሽንን ከፕሌይ ስቶር አሁኑኑ በማውረድ፣ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በተቀላጠፈ ሁኔታ ይጠቀሙ፣

To Download
Link : url https://bit.ly/SiinqeeMB

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ
#EMPOWERED_TOGETHER
4👎3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ

ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
********
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!

ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
1
የኑሮ ውድነትንና ግጭቶችን ማርገብ የፓርላማው ተቀዳሚ ሥራ ይሁን!

#Ethiopia: ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሲጀመር፣ በሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት አማካይነት የመንግሥት የዓመቱ ዋና ዋና ተግባራት ምን እንደሆኑ ሲያብራሩ፣ ያለፈውን ዓመት ዋና ዋና አፈጻጸሞችንም ለሕዝብ ተወካዮች በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ የፓርላማ አባላት እያንዳንዱን የመንግሥት አስፈጻሚ አካል ሪፖርት ከማዳመጥ በዘለለ፣ ጠንከር ያለ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ተጠያቂነትን ማስፈን ይጠበቅባቸዋል፡፡ የፓርላማ አባላት ለሕገ መንግሥቱ፣ ለመረጣቸው ሕዝብና ለህሊናቸው ታማኝ በመሆን ለአገር ሰላምና ለሕዝብ ደኅንነት የሚበጁ ተግባራት እንዲከናወኑ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ላይም ማተኮር አለባቸው፡...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146575/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
10👏2👍1
#ማስታወቂያ

ታምሪን ሞተርስ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን የደንበኞቻችን ምቾት በማሰብ በተለያዩ አማራጮች አስተማማኝ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት የሚያገኙበትን አመቻችተናል!

1. ፈጣን የሰርቪስ አገልግሎት
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት

2. ከፍተኛ ደረጃ ባላቸው መካኒኮች ጥራት ያለው ጥገና
📍ሳሪስ አደይ አበባ ቀይ መስቀል አከባቢ

3. በአሉበት ቦታ ተንቀሳቃሽ ጋራዥ (Service on Wheels) አገልግሎታችን መጠቀም ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ
0977003506
0904168989 ላይ ይደውሉ!

#AfterSalesService #Suzuki #Tamrinmotors
4
አዲስ ባንክ ባለፉት አሥር ዓመታት ካገኘው ድምር የትርፍ መጠን የሚበልጥ ትርፍ በአንድ ዓመት አስመዘገበ

#Ethiopia: በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ14 ዓመታት በላይ የዘለቀው አዲስ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ለባንኩም ሆነ በኢንዱስትሪው ከፍተኛ የተባለውን የትርፍ ዕድገት አስመዝግቧል፡፡ ባንኩ ላለፉት አሥር ተከታታይ ዓመታት ያገኘውን ድምር የትርፍ መጠን በአንድ ዓመት ውስጥ ማግኘት የቻለበት ዓመት ሆኗል፡፡ 
አዲስ ባንክ በተጠናቀቀው የ2017 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 2.9 ቢሊዮን ብር፣ ከታክስ በኋላ ደግሞ 2.2 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ከባንኩ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለመረዳት ተችሏል፡፡ ከታክስ በፊት ያስመዘገበው ትርፍ ከቀዳሚው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ397 በመቶ ብልጫ በመሆኑ የባንኩን የ2017 የሒሳብ ዓመት አፈጻጸም በተ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146637/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
17🤔1
2025/10/20 06:40:03
Back to Top
HTML Embed Code: