የቀድሞ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ መታሰር
#Ethiopia: ፈረንሣይን እ.ኤ.አ. ከ2007 እስከ 2012 ድረስ በፕሬዚዳንትነት አገልግለዋል፡፡ የፈረንሣይ ቀኝ ክንፍ ፖለቲከኛውና የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ፣ ለፈረንሣይ አምስተኛው ሪፐብሊክ፣ ስድስተኛው ፕሬዚዳንትም ነበሩ፡፡
ዓለም በ2008 በገጠማት የገንዘብ ቀውስና ከ2007 እስከ 2009 በዘለቀው የገበያ መውደቅ የፕሬዚዳንትነት ዘመናቸው የተፈተነው ሳርኮዚ፣ ሥልጣን እንደያዙ በተገበሩት ሪፎርም ድጋፍም፣ ነቀፌታም አስተናግደዋል፡፡
ከውርስ የሚገኝ ሀብት ላይ ታክስ መጣል፣ ከተጨናነቁ እስር ቤቶች የተወሰኑትን መፍታት፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለተቃውሞ የዳረገውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ኃላፊነት ሕግ መተግበር፣ የ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147064/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

❤7
#ቲም_ሪፖርተር
30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለማክበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጆችና የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመገባደድ ላይ የሚገኘውን የሪፖርተር ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ታሪክ ውስጥ ለአንድም ቀን ህትመቱ ሳይቋረጥ 30ኛ ዓመቱ ላይ የደረሰው ሪፖርተር አማርኛ ጋዜጣንም ሆነ ሌሎች የህትመት ሚዲያ ውጤቶቻችንን በመደገፍ እዚህ ላደረሳችሁን ተባባሪዎቻችንና አንባቢዎቻችንን እናመሰግናለን።

❤23👍8👏4
የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ያስነሳው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅና መመርያ
#Ethiopia: ኢትዮጵያ የቤት ኪራይን በሚመለከት የመጀመሪያ ሕግ ያፀደቀችው በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1952 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፍትሐ ብሔር ሕግም የወጣው በዚያው ዘመን ሲሆን ሕጉ በግለሰቦች፣ በኩባንያዎች ወይም በድርጅቶች መካከል የሚኖርን ግንኙነት የሚቆጣጠር ነበር፡፡ ከወንጀል ድርጊት ውጪ የሆኑ ጉዳዮች በዚህ ሕግ ስለሚታዩ በዜጎች መካከል ያለውን መብትና ግዴታ በዋናነት ይዟል፡፡
የፍትሐ ብሔር ሕግ ከመውጣቱ በፊት በሕጉ በተወሰነው ሥርዓት ከቤት ኪራይ ጋር በተያያዘ በአገር ውስጥ የነበረው የቁጥጥር ሥርዓት ወጥነት የጎደለው፣ አፈጻጸሙም ሥርዓት ያልተከተለ ነበር፡፡ የፍትሐ ብሔር ሕጉ የአከራዮችንና የተከራዮችን መብትና ግዴታ፣ ጊዜውን የጠ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147080/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: ኢትዮጵያ የቤት ኪራይን በሚመለከት የመጀመሪያ ሕግ ያፀደቀችው በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1952 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፍትሐ ብሔር ሕግም የወጣው በዚያው ዘመን ሲሆን ሕጉ በግለሰቦች፣ በኩባንያዎች ወይም በድርጅቶች መካከል የሚኖርን ግንኙነት የሚቆጣጠር ነበር፡፡ ከወንጀል ድርጊት ውጪ የሆኑ ጉዳዮች በዚህ ሕግ ስለሚታዩ በዜጎች መካከል ያለውን መብትና ግዴታ በዋናነት ይዟል፡፡
የፍትሐ ብሔር ሕግ ከመውጣቱ በፊት በሕጉ በተወሰነው ሥርዓት ከቤት ኪራይ ጋር በተያያዘ በአገር ውስጥ የነበረው የቁጥጥር ሥርዓት ወጥነት የጎደለው፣ አፈጻጸሙም ሥርዓት ያልተከተለ ነበር፡፡ የፍትሐ ብሔር ሕጉ የአከራዮችንና የተከራዮችን መብትና ግዴታ፣ ጊዜውን የጠ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147080/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤7👏1
‹‹የአጥንት ሕክምና ግብዓቶች በመንግሥት የመድኃኒት አቅርቦት ውስጥ ባለመሆናቸው ዘርፉን ፈትኖታል›› ኤፍሬም ገብረሀና (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ማኅበር ፕሬዚዳንት
#Ethiopia: የኢትዮጵያ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ማኅበር ከተመሠረተ ከሁለት አሠርት ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ሕክምና በዘመናዊ መንገድ እንዲሰጥና እንዲስፋፋ የድርሻውን አስተዋጽኦም ሲያበረክት ቆይቷል፡፡ የአጥንት ሕክምና የሚሰጡ ሆስፒታሎች ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች እንዲሟሉላቸውና ባለሙያዎችም በሰብ ስፔሻሊቲ ደረጃ እንዲሠለጥኑ በማድረግ በኩልም የላቀ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡ ማኅበሩ እየሰጠ ስላለው አገልግሎት፣ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ሕክምና በኢትዮጵያ ስለሚገኝበት ደረጃ፣ በሕፃናትና በአዋቂዎች ላይ ስለሚደርሱ የአጥንት አደጋዎችና ሕክምናዎቻቸው፣ ከባህል ሐኪሞች (ወጌሾች) ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147069/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ማኅበር ከተመሠረተ ከሁለት አሠርት ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ሕክምና በዘመናዊ መንገድ እንዲሰጥና እንዲስፋፋ የድርሻውን አስተዋጽኦም ሲያበረክት ቆይቷል፡፡ የአጥንት ሕክምና የሚሰጡ ሆስፒታሎች ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች እንዲሟሉላቸውና ባለሙያዎችም በሰብ ስፔሻሊቲ ደረጃ እንዲሠለጥኑ በማድረግ በኩልም የላቀ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡ ማኅበሩ እየሰጠ ስላለው አገልግሎት፣ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ሕክምና በኢትዮጵያ ስለሚገኝበት ደረጃ፣ በሕፃናትና በአዋቂዎች ላይ ስለሚደርሱ የአጥንት አደጋዎችና ሕክምናዎቻቸው፣ ከባህል ሐኪሞች (ወጌሾች) ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147069/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤1
የፌዴራል ዋና ኦዲተር የተሟላ አስተዳደራዊና የፋይናንስ ነፃነት እንደሌለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት አመለከተ
#Ethiopia:
ኦዲተሩ በሚያጋልጣቸው የፋይናንስና የሕግ ጥሰቶች ላይ ተጠያቂነት አልተረጋገጠም ብሏል
ኦዲተሩን የሚቆጣጠረው የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ገለልተኛ አለመሆኑ ተጠቅሷል
የፌዴራል ዋና ኦዲተር በመንግሥት ጣልቃ ገብነት የተነሳ አስተዳደራዊ ነፃነቱ መገደቡንና የፋይናንስ ነፃነቱም የተጓደለ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት አመለከተ።
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከ2001 እስከ 2015 ዓ.ም. ባካሄዳቸው የፋይናንስና የሥራ አፈጻጸም ኦዲትና ግኝቶቹን መነሻ በማድረግ፣ የኦዲተር መሥሪያ ቤቱን ጥንካሬና አስተዋጽኦ፣ እንዲሁም የሚያስፈልጉትን መሻሻያዎች የሚዳስስ ጥናት ላለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሲያስጠ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147032/

❤13👏2
አዲስ አበባን ከፖርት ሱዳን የሚያገናኝ የባቡር ሀዲድ የአዋጭነት ጥናት ተጠናቀቀ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ከፖርት ሱዳን ወደብ ጋር የሚያገናኝ 1,512 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባቡር ሀዲድ ለመዘርጋት የአዋጭነት ጥናት መጠናቀቁ ታወቀ፡፡
ጥናቱ አራት ዓመታት የፈጀ መሆኑን፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ባቀረበው ከ2.17 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ወጪ መፍጀቱንና ፕሮጀክቱ ለዲዛይን ዝርዝር ሥራዎችና ለግንባታ ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ገልጿል፡፡
በአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ የተደገፈው የአዋጭነት ጥናት የባቡር መስመሩ በኢትዮጵያ በኩል 594 ኪሎ ሜትር እንዲሁም በሱዳን ውስጥ ደግሞ 918 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ ወልድያ፣ ሀራገበያ፣ ወረታ፣ ጎንደር፣ መተማ፣ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147019/

❤11👍7🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
****
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!
ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking

በሸሪዓ ህግ መሰረት ፈጣሪን የሚያስደስት ሀላል ትዳር ለመመስረት ለምታስቡ የሰርጋችሁን ደስታ ሙሉ ለማድረግ የሲንቄ እህሳን ሊል ኒካህ የወዲያህ የቁጠባ ሒሳብን በመክፈት ዛሬውኑ ለሰርጋችሁ ወጪ መቆጠብ ይጀምሩ።
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER

❤4👍1👎1
#ማስታወቂያ
ታምሪን ሞተርስ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን የደንበኞቻችን ምቾት በማሰብ በተለያዩ አማራጮች አስተማማኝ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት የሚያገኙበትን አመቻችተናል!
1. ፈጣን የሰርቪስ አገልግሎት
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት
2. ከፍተኛ ደረጃ ባላቸው መካኒኮች ጥራት ያለው ጥገና
📍ሳሪስ አደይ አበባ ቀይ መስቀል አከባቢ
3. በአሉበት ቦታ ተንቀሳቃሽ ጋራዥ (Service on Wheels) አገልግሎታችን መጠቀም ይችላሉ!
ለበለጠ መረጃ
0977003506
0904168989 ላይ ይደውሉ!
#AfterSalesService #Suzuki #Tamrinmotors

ብሔራዊ ባነክ የንግድ ድርጅቶችንና ግለሰብ ነጋዴዎች የባንክ አጠቃቀምን በሚመለከት ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባደረገው ምርመራ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች፣ በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተውና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ፣ በግል የባንክ ሒሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶችና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡
ድርጊቱ ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑም በተጨማሪ፣ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶችና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች፣ የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147100/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባደረገው ምርመራ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች፣ በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተውና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ፣ በግል የባንክ ሒሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶችና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡
ድርጊቱ ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑም በተጨማሪ፣ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶችና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች፣ የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147100/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤7😁7👏3👍2🤔2
#ማስታወቂያ
አሁን በሚልኪ የአየር ሰዓት ይሙሉ፤ በኋላ ተረጋግተው ይክፈሉ!
ሚልኪ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ዲጅታል የብድር አገልግሎቶች መካከል ሚልኪ አሁን የአየር ሰዓት ይሙሉ፤ በኋላ ይክፈሉ’ አንዱ ሲሆን፤ ይህም የባንካችንን ደንበኞች ያለምንም የዋስትና ማስያዢያ የብድር ተጠቃሚ ለማድረግ ከኦሮሚያ ባንክ ሚልኪ ድጂታል የብድር አገልግሎት የቀረበ አማራጭ ነዉ።
አሁን በሚልኪ የአየር ሰዓት ይሙሉ፤ በኋላ ይክፈሉ የብድር አማራጭ ከኦሮሚያ ባንክ የቀረበ ዲጅታል የብድር አይነት ሲሆን፤ ደንበኞቻችን የአየር ሰዓት ከኢትዮ-ቴሌኮም በሚልኪ በመግዛት አስቸኳይ ጉዳዮን ካሳኩ በኋላ ሳይጨናነቁ ዘና ብለው የሚከፍሉበት አማራጮችን ባንካችን አመቻችቷል፡፡
Play Store: https://play.google.com/store/apps/details?id=et.nanoq.milkii
App-Store: https://apps.apple.com/us/app/milkii/id6738735600

❤7👎1
Unpack the week's most important stories with the latest print edition of The Reporter, now available! Get in-depth analysis and insightful reporting you won't find anywhere else.
Don't miss out! Grab your copy today.
Prefer to read online? Find the digital edition here: www.thereporterethiopia.com
----------||----------
Stay connected with us for breaking news and updates:
Facebook ↠ bit.ly/3fmc8YE
X (Twitter) ↠ bit.ly/3nJLRpR
Telegram ↠ bit.ly/37OFEnC
YouTube ↠ tinyurl.com/5b798kj3
Instagram ↠ bit.ly/3RUPUB1
LinkedIn ↠ bit.ly/3H14CE8
Find Jobs in Ethiopia: EthiopianReporterJobs.com
Send us your news tips and information at: [email protected]
#EthiopiaNews #TheReporter #InDepthReporting #WeeklyNews #StayInformed

❤8👏3
#ማስታወቂያ
በአነስተኛ ቁጠባ እና በተመጣጣኝ ወለድ ክፍያ የሱዙኪ Celerio ሞዴል መኪኖችን ከታምሪን ሞተርስ መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ?
በነዳጅ ቆጣቢነታቸው የተመሰከረላቸውን Celerio ሞዴሎች በAMT አማራጭ በከ1 ዓመት ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን ጋር በአሁን ሰዓት ስቶክ ውስጥ ይገኛሉ!
🛡 ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና ከኦርጅናል የመለዋወጫ እቃዎች ጋር በተጨማሪም አቅርበናል!
መጥተው ይጎብኙን!
📍 ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975272727 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Alto #Celerio

❤4👏2
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤4👍2😁1
ኤርትራን ያማከለው የአፍሪካ ቀንድ ውጥረት
#Ethiopia: የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው መግለጫ፣ የኤርትራ መንግሥት ላይ ሁሉን አቀፍ የሆነ ትግል እንደሚያካሄድ አስታውቋል፡፡ ከአፋር ይህ በተሰማ በተመሳሳይ ጊዜ ደግሞ ከሱዳን በኩል ብሔራዊ ጦሩን እየተፋለመ ያለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ጄኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሄሜቲ)፣ የኤርትራ መንግሥትን በተዘዋዋሪ ሊነካ የሚችል መግለጫ ሲሰጡ ተደምጠዋል፡፡
የኤርትራ መንግሥት በአንድ ጊዜ የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅትና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት ተቃውሞና ዛቻ ሲያሰሙበት መታየቱ አስገራሚ ሆኖ ነው የታየው፡፡ የኤርትራ መንግሥት በዙሪያው ካሉ የጎረቤት ተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆን የጎረቤት አገሮች...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147132/

❤6👏2👍1
ከውጭ አገሮች እየገቡ ያሉ ተባዮችን መቆጣጠር ያስችላል የተባለው ረቂቅ አዋጅ ጥያቄ ተነሳበት
#Ethiopia:
በተባዮች ምክንያት በዓመት ከ20 እስከ 40 በመቶ የምርት መቀነስ እንደሚያጋጥም ተነግሯል
በሥራ ላይ ያለው የ1963 ዓ.ም. አዋጅ ላለፉት 55 ዓመታት ባለማሻሻሉ ቁጥጥር ሊደረግባቸው የሚገባ በርካታ ተባዮች ወደ አገር ውስጥ እየገቡ በመሆናቸውና ውጤታማ ባልሆኑ የተባይ ቁጥጥርና መከላከል ሥራዎች ምክንያት የገበያ ተደራሽነት በመጥፋቱ፣ ጥንቃቄ በጎደለው የፀረ ተባይ አረጫጨት ምክንያት በሰው፣ በአካባቢና በእንስሳት ላይ የሚደርሰው ተፅዕኖ በመጨመሩ፣ እንዲሁም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት ላይ እንቅፋት በመፈጠሩ፣ ተባዮችን ለመከላከል፣ ምርትና ምርታማነትንና ጥራንትን ለመጠበቅ ያስችላል የተባለ ረቂቅ አዋጅ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147144/

❤11👍1👏1
የአውሮፓ ኅብረትና ግብፅ በጋራ ያወጡትን መግለጫ ‹‹ችግር ያለበትና አሳዛኝ›› ስትል ኢትዮጵያ ገለጸች
#Ethiopia: በቤልጂየም ብራስልስ ከግብፅ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጉባዔ ያካሄደው የአውሮፓ ኅብረት፣ ውይይቱን ተከትሎ በጋራ ያወጡትን መግለጫ ‹‹ችግር ያለበትና እጅግ አሳዛኝ›› ስትል ኢትዮጵያ አጣጣለችው፡፡
ሁለቱ አካላት በዓይነቱ ልዩ ነው በተባለለት በዚህ ጉባዔ በፀጥታ፣ በፖለቲካ፣ በስደት፣ በደኅንነት፣ በንግድና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ከመከረ በኋላ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ግብፅ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ከፍተኛ ጥገኝነት በመረዳት፣ የአውሮፓ ኅብረት ለግብፅ የውኃ ደኅንነት መረጋገጥ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
የአውሮፓ ኅብረት ለግብፅ የውኃ ደኅንነት የኢትዮጵያን ግድብ ጨምሮ የዓለም አቀፍ ሕግን መሠ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147156/

❤14👍2👏1😁1