#ማስታወቂያ
በካርድዎ ይክፈሉ!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን
👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
✅ ልብ ይበሉ፡
በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia

❤7
#ማስታወቂያ
ባወጣነው ቅናሽ ብዙዎች ከተጠቀሙበት እድል ከቀሩን ጥቂት ቤቶች እርሶም ተጠቃሚ ይሁኑ እንላለን። በዋና ዋና ቦታዎች በአያት፣ በፒያሳ፣በጋርመንት እና ሶማሌ ተራ እስከ 35% የሚደርስ ቅናሻችን ጥቂት እርቶታል።
————————————————-
Time doesn’t wait and neither should you.
Many have already secured their homes through our exclusive 35% discount.
Hurry and claim yours at Temer Properties’ prime city locations - Ayat, Piassa, Garment, and Somale Tera.
Opportunity this rare doesn’t last long.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #LuxuryLiving #EthiopianRealEstate #AddisAbabaHomes #PropertyDeals #LimitedOffer #BuildingTheFuture #VisionIntoReality

አሁን በሚልኪ ይግዙ፤ በኋላ ተረጋግተው ይክፈሉ!
ሚልኪ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ዲጅታል የብድር አገልግሎቶች መካከል ‘ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ ብድር’ አንዱ ሲሆን፤ ይህም የባንካችን ደንበኞች ያለምንም የዋስትና ማስያዢያ የብድር ተጠቃሚ የሚያደርግ አማራጭ ነው።
ይህ የብድር አማራጭ የኦሮሚያ ባንክ ደንበኞች ለሚገጥማቸው ጊዜያዊ የገንዘብ እጥረት ፍቱን መፍትሄ ሲሆን ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ የብድር አይነትን በመጠቀም ከደንበኞቻችን የቤት ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ (ለሞባይል፤ ቴሌቪዥን) ግዥ የሚውል ብድር ከሚልኪ ወስደዉ በመክፈል፤ ተረጋግተው የሚከፍሉበት አማራጮች ባንካችን አመቻችቷል፡፡
Play Store: https://play.google.com/store/apps/details... (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.nanoq.milkii)
App-Store: https://apps.apple.com/us/app/milkii/id6738735600

❤2👎1👏1
‹‹ከፋይናንስ ባሻገር የከፋው ሌላ ችግር ከፍተኛ ጫና የሚፈጥር የጦርነት ሥጋት መኖሩ ነው›› ኮሎኔል ተሰማ ግደይ (ኢንጂነር)፣ የመስፍን ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ
#Ethiopia: በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ሥር ከሚተዳደሩ ግዙፍ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው መስፍን ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ በመስከረም ወር 2018 ዓ.ም. በመጨረሻው ሳምንት የሕግ ሰውነት ይዞ ከተቋቋመ ከ32 ዓመታት በኋላ ሁለንተናዊ የመለያ ገጽታውን መቀየሩን ይፋ አድርጓል። በኢንዱስትሪ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ በኃይል አቅርቦት ዘርፍ፣ ለግንባታ በሚያስፈልጉ ምርቶች፣ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ እንዲሁም በተሽከርካሪ መገጣጠም የተሰማራውን ኩባንያ በአገር መከላከያ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉት ኮሎኔል ተሰማ ግደይ (ኢንጂነር) በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ይመሩታል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሜካኒ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146904/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

❤7😢1
ለአገር ዕድገት የማይበጁ ተግዳሮቶች ይወገዱ!
#Ethiopia: ለአገር ልማትና ዕድገት አንዳችም አስተዋፅኦ ሳይኖራቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ጥፋት የሚያደርሱ፣ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የሚያስከትሉ፣ ከብሩህ ተስፋ ይልቅ ለጨለምተኝነት የሚዳርጉ፣ የሥራ ሞራልንና ተነሳሽነትን የሚያላሽቁ፣ ጥላቻና ክፋትን የሚዘሩ ተግዳሮቶች መብዛት ያሳስባል፡፡ ኢትዮጵያ ሁሉም ዓይነት የተፈጥሮ ፀጋዎችና ለሥራ ዝግጁ የሆነ የሰው ሀብት እያላት፣ በእነዚህ ተስፋ አስቆራጭ ተግዳሮቶች ምክንያት ከከፋ ድህነት ውስጥ መውጣት አልቻለችም፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታት ታሪክ ያላትና በዓለም ሥልጣኔ አሻራ እንዳኖረች በስፋት የሚነገርላት አገር፣ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከበርካታ አገሮች ወደኋላ ቀርታ ጭራ የምትሆንባቸው ምክንያቶች በ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146939/

❤6👍2
መንግሥት በሚሰጣቸው አቅጣጫዎች የሚጣሱ ሕጎችና የተቋማት የመናበብ ችግር
#Ethiopia: ከሰሞኑ ፖለቲከኛና የኢኮኖሚ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሙሼ ሰሙ በፌስቡክ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ያጋሩት መረጃ ለበርካቶች መወያያ ሆኖ ታይቷል፡፡ ጉምሩክ ኮሚሽን ነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም. የሰጠውን መግለጫ ያጣቀሱት አቶ ሙሼ፣ ቻይና ሠራሹ ሲኖ ትራክ መኪና ብዙ ጉድለት እንዳለበት ተጠቅሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ተከልክሎ እንደነበር ጠቁመዋል፡፡ አምራቹ ኩባንያ ያሉብኝን ችግሮች አርማለሁ ብሎ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትን ቻይና ድረስ ጋብዞ የሚሠራውን ዕርማት ማስመልከቱን ጠቅሰው፣ በዚህ መንገድ ለሰጠው የማሻሻያ ማስተማመኛ መሠረትም ድጋሚ መኪናው ወደ ኢትዮጵያ ይግባ መባሉን አመልክተዋል፡፡ ይህን ተከትሎም በርካቶች ሲኖ ትራክ መኪኖች...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146915/

❤4👍1
በቅድመ ምርመራ የሚገታው የጡት ካንሰር
#Ethiopia: ወ/ሮ አስናቀች ሻውል የጡት ካንሰር ታማሚ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅትም ንጋት የጡት ካንሰር ድጋፍ ቡድን በሚል በተቋቋመ ማኅበር ውስጥ አባል በመሆን ስለበሽታው ለማኅበረሰቡ ትምህርትና ግንዛቤ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
‹‹ጡቶቼ ላይ የተከሰተውን ለውጥ ችላ በማለቴ፣ ወደ ሕክምና ተቋም ሄጄ ለመመርመር በመዘግየቴ ያጋጠመኝ ካንሰር ደረጃው እንዲያድግ ምክንያት ሆኗል፤›› የሚሉት ወ/ሮ አስናቀች፣ ወደ ሕክምና ተቋም ሄደው ሲመረመሩ የጡት ካንሰር እንዳለባቸው በተነገራቸው ጊዜ የተቸሩና ውጤቱን ለመቀበል ያቃታቸው መሆኑም ይገልጻሉ፡፡
ከምርመራ ውጤቱ በኋላ ሕክምና መጀመራቸውንና በጤና ባለሙያዎች ያላሰለሰ ድጋፍና ዕገዛ በሕይወት ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146975/

የሕዝብ ተወካዮችና የከተማ ምክር ቤቶች የኑሮ ውድነትን ለማርገብ ቃል ከመግባት ያለፈ ጥረት ያድርጉ!
#Ethiopia: መንግሥት የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ወይም ለማርገብ እየወሰድኩ ነው የሚላቸውን ዕርምጃዎች በተደጋጋሚ እንሰማለን፡፡ በተለይም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክር ቤት ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ዓመታዊ ሥራዎቻቸውን ሲጀምሩ የዋጋ ንረትን፣ የኑሮ ውድነትንና ተያያዥ የሆኑ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለማርገብና ለመፍታት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሠሩ ሲገልጹ ይደመጣሉ፡፡ ዘንድሮም ለእነዚህ ጉዳዮች ትኩረት ሰጥተው እንደሚሠሩ በይፋ ሲናገሩ ተደምጠዋል።
ምክር ቤቶቹ ባለፉት አምስት ዓመታት ይህንን አጀንዳ ሲያነሱ፣ ሕዝቡም ሲጠብቅ ቆይቷል፡፡ እርግጥ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተገኙባቸው ወቅቶች ሁሉ የ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146909/

❤9
ከእጅ ስልክ የተገኙ ፎቶዎች ዓውደ ርዕይ
#Ethiopia: ፎቶግራፍ ማንሳት ጥበብ ነው፡፡ ልዩ ተሰጥኦንም ይጠይቃል፡፡ በፎቶግራፍ ከሕይወት ምንጭና ኩሬ ጥበብ ይቀዳል፣ ይጨለፋልም፡፡ ባህል፣ ታሪክና የአኗኗር ዘይቤም በፎቶግራፍ ጥበብ ተፈትሎና ተሸምኖ ሲቀርብ ወዲህ በትዝታ፣ ወዲያ ደግሞ በናፍቆት ስሜት እየኮረኮረ መንፈስን ማሸፈት የሚችል ነው፡፡ በፎቶ ተፈጥሮ ትዋባለች፣ ትኳላለችም፡፡ የፎቶግራፍ ጥበብ ተፈጥሮንና ሕይወትን ከነሙሉ መልኳ ማሳየት በመቻሉም ከሌሎች የጥበብ ዓይነቶች ይለያል የሚሉም ጥቂት አይደሉም፡፡
ቴክኖ ኢትዮጵያ ከቦርድ ሴልፎን አዲስ አበባ ጋር በመተባበር፣ በሐረር፣ በድሬዳዋ፣ በቁንዱዶ ተራራና አዲስ አበባ የተነሱ ፎቶዎች ዓውደ ርዕይ በማዘጋጀት በአዲስ ኢንተርናሽናል ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146971/

❤6😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
****
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!
ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking

ባንካችን ስለሚሰጠው አገልግሎት ወቅታዊ እና ተዓማንነት ያለው መረጃ ለማግኘት የማህባራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ! ይወዳጁ!
👉Telegram ➲ https://www.tg-me.com/SiinqeeBanksc
👉Facebook ➲ https://www.facebook.com/siinqeebank
👉X ➲ https://x.com/SiinqeeBank
👉YouTube ➲ https://www.youtube.com/@siinqee_bank
👉Instagram ➲ https://www.instagram.com/siinqee.bank/
👉LinkedIn ➲ https://www.linkedin.com/company/siinqeebank
👉TikTok ➲ https://www.tiktok.com/@siinqeebank
👉WhatsApp ➲ https://whatsapp.com/channel/0029Vb65yYb7tkj5zMbVdN2N
👉Website ➲ https://siinqeebank.com
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER

❤3👎1
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤4
ከደወሌ ወደ ድሬዳዋ የሚጓዝ ባቡር ከቆመ ባቡር ጋር ተጋጭቶ የ14 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ
#Ethiopia: መነሻውን ከደወሌ አድርጎ ወደ ድሬደዋ ሲጓዝ የነበረ ባቡር በሶማሌ ክልል ሽንሌ ወረዳ በደረሰበት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡
ባቡሩ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ሌሊት 8 ሰዓት አካባቢ በደረሰበት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ 29 ሰዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል፡፡
ሪፖርተር ከድሬዳዋ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ባገኘው መረጃ አደጋው የደረሰው ለጥገና ከቆመ ሌላ ባቡር ጋር በመጋጨቱ መሆኑን፣ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው ያሉ ሰዎች በመኖራቸው የሟቾች ቁጥር ከ14 ሊበልጥ እንደሚችል ተገልጿል፡፡
አደጋው የደረሰው የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት በሚያስተ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147008/

❤4😢1
በውጤት ብቻ ሳይሆን ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም ባለመኖር የተፈተነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ
#Ethiopia:
መድን ለሩዋንዳ ያቀረበው የሜዳ ጥያቄ እስከ ትናንት ምሽት ድረስ መልስ አላገኘም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የወቅቱ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ከግብፁ ኤፍሲ ፒራሚድ ጋር ለአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ በሜዳውና በደጋፊው ፊት በድሬዳዋ ስታዲየም ለማድረግ ያቀረበው ጥያቄ በአፍሪካ እግር ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ውድቅ ተደርጎበታል፡፡
ኢትዮጵያ መድን ለካፍ ያስመዘገበው የመጀመሪያው የአበበ ቢቂላ ስታዲየም መታገዱን ተከትሎ፣ በሁለተኛነት ያስመዘገበው ሜዳ የድሬዳዋ ስታዲየም ነበር፡፡
ካፍ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና ለኢትዮጵያ መድን ቀደም ብሎ በላከው መግለጫ፣ የአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሁለቱን ቡድኖች ጨዋታ ማስተናገድ እንደ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147038/

❤5
የተጓዦችን እንግልት ይቀንሳል የተባለው የትኬት መቁረጫ መተግበሪያ
#Ethiopia: ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወይም ከክልል ከተሞች ተነስተው ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን ለመጠቀም ትኬት ከመቁረጥ ጀምሮ ያለው እንግልት ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ አንድ ሰው መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ በልዩ ባስ ለመጓዝ ቢፈልግ፣ ትኬት ለመቁረጥ ሦስት ዋና ዋና አማራጮችን ሊጠቀም ይችላል፡፡
የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም፣ የትኬት መቁረጫ ቢሮ በአካል ተገኝቶ በመቁረጥ አሊያም ለገንዘብ ተቀባዮች ቀጥታ በመስጠት ሊሆን ይችላል፡፡
ይሁን እንጂ አሠራሩ የተንዛዛና ብዙ ውጣ ውረድ ያለበት መሆኑን ተጠቃሚዎች ይናገራሉ፡፡ ለምሳሌ በሞባይል መተግበሪያ ተጠቅሞ ትኬ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147065/

❤5👍1
የአዲስ አበባ ስታዲየም የማሻሻያ ግንባታ ሒደትና አሁን የሚገኝበት ገጽታ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከስድስት ዓመታት ስደት በኋላ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል፡፡ ስታዲየሙ ከደረጃ (ስታንዳርድ) ጋር ተያይዞ በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) እና በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ውሳኔ መሠረት ማናቸውንም አኅጉራዊና ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን እንዳያስተናግድ ዕገዳ ተጥሎበት ቆይቷል፡፡ እስካሁንም ዕውቅና አልተሰጠውም፡፡ በአሁኑ ወቅት ‹‹እድሳት ተደርጎለታል›› ተብሎ ፕሪሚየር ሊጉን እንዲያስተናግድ በአገር አቀፍ ደረጃ ፈቃድ የተሰጠው የአዲስ አበባ ስታዲየም፣ በዋናነት ለእግር ኳስ ጨዋታና ተጫዋቾች መሠረታዊ መሆኑ የሚነገርለት የሜዳው ጉዳይ ገና ከጅምሩ እያነጋገረ ይገኛል፡፡
ካፍና ፊፋ አኅጉራዊ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147039/

🤪4
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የዕዳ ሽግሽግ አለመጠናቀቁ ተነገረ
#Ethiopia:
ኮርፖሬሽኑ አራት ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ወጪ የሚጠይቁ ፕሮጀክቶችን ይፋ አድርጓል
በተያዘው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥር የተካተተው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ያለበት የውጭም ሆነ የአገር ውስጥ ዕዳ ሽግሽግ አለመጠናቀቁ ተነገረ፡፡
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. በስካይላይት ሆቴል ባካሄደው ብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ጉባዔ፣ በሚመለከታቸው የመንግሥት ባለሥልጣናትና ባለድርሻ አካላት በትኩረት ውይይት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የዕዳ ጫና፣ የፋይናንስ ምንጭ፣ በሒደት ላይ ያሉና የአዳዲስ ፕሮጀክቶችን ዝርዝር ዕቅድ የተመለከ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147026/

❤6👍1