🇪thio ቴክ
የተቆለፉ ኪፓድ ስልኮችን(SPD የሆኑ) እንዴት አድርገን መክፈት እንቸላለን ?? 1. በመጀመሪያ ይህን ለመስራት የሚጠቅሙ መሳሪያዎቹን ማዘጋጀት። እነዚህም ሚራክል ተነደር ፣ ዳታ ኬብል 2. ኮምፕዩተራችን ላይ miracle thunder ና miracle driver መጫን 3. ከዛ ከጫንን በኋላ miracle thunder እናስነሳለን። 4. ከዛ SPD ውስጥ Readinfo የሚለውን እና spd 6631 SP…
♻️ የስልካችንን bootkey የሚባሉት
🔅Contact button
🔅Dial button
🔅Home button
🔅0 - 9
🔅 * እና #
⚠️ በቀላሉ ለማግኘት ደግሞ ስልኩን ገልብጠን አስተኝተን ሙሉ ለሙሉ ስልኩን ከላይ በመጫን ማግኘት ይችላል።
@ethiotec
🔅Contact button
🔅Dial button
🔅Home button
🔅0 - 9
🔅 * እና #
⚠️ በቀላሉ ለማግኘት ደግሞ ስልኩን ገልብጠን አስተኝተን ሙሉ ለሙሉ ስልኩን ከላይ በመጫን ማግኘት ይችላል።
@ethiotec
👍6
ቴሌግራም ላይ ያሉ ፋይሎችንን IDMን በመጠቀም እንዴት ማውረድ እንችላለን ??
1. መጀመሪያ
@DirectLinkGen_bot እናስጀምራለን።
2. የምንፈልገውን ፋይል በቀጥታ ወደ ቦቱ ፎርዋርድ ማድረግ
3. ከዛም ቦቱ link genrate ያደርጋል።
4. ጀነሬት የተደረገውን ሊንክ መክፈት ፤ በቀጥታ ወደ IDM ይመጣል።
@ethiotec👍5
🇪thio ቴክ
ቴሌግራም ላይ ያሉ ፋይሎችንን IDMን በመጠቀም እንዴት ማውረድ እንችላለን ?? 1. መጀመሪያ @DirectLinkGen_bot እናስጀምራለን። 2. የምንፈልገውን ፋይል በቀጥታ ወደ ቦቱ ፎርዋርድ ማድረግ 3. ከዛም ቦቱ link genrate ያደርጋል። 4. ጀነሬት የተደረገውን ሊንክ መክፈት ፤ በቀጥታ ወደ IDM ይመጣል። @ethiotec
YouTube
ቴሌግራም ላይ ያሉ ፋይሎችንን IDMን በመጠቀም እንዴት ማውረድ እንችላለን
ቴሌግራም ላይ ያሉ ፋይሎችንን IDMን በመጠቀም እንዴት ማውረድ እንችላለን ??
1. መጀመሪያ @DirectLinkGen_bot እናስጀምራለን።
2. የምንፈልገውን ፋይል በቀጥታ ወደ ቦቱ ፎርዋርድ ማድረግ
3. ከዛም ቦቱ link genrate ያደርጋል።
4. ጀነሬት የተደረገውን ሊንክ መክፈት ፤ በቀጥታ ወደ IDM ይመጣል።
1. መጀመሪያ @DirectLinkGen_bot እናስጀምራለን።
2. የምንፈልገውን ፋይል በቀጥታ ወደ ቦቱ ፎርዋርድ ማድረግ
3. ከዛም ቦቱ link genrate ያደርጋል።
4. ጀነሬት የተደረገውን ሊንክ መክፈት ፤ በቀጥታ ወደ IDM ይመጣል።
👍6
🇪thio ቴክ
የሞባይል አይሲዎች እና ተግባራቸው ሞባይላችን ቦርድ ላይ የፓወር ፣ የኔትወርክ ፣ የድምፅ እና የመሳሰሉትን የሚቆጣጠሩ ክፍሎች ናቸው።እነዚህ አይሲዎች በሁለት ክፍል ከፍለን ማየት ይቻላል። እነርሱም 1. ኔትወርክ ክፍል (Network Section) 2. ፓወር ክፍል (Power Section) @ethiotec
1. ኔትወርክ ክፍል (Network Section)
ይህ ክፍል በአብዛኛው የስልካችንን ኔትወርክ ይቆጣጠራል። ፓወር አምፕሊፋየር ፣ ክሪስታል ኦሲሌተር ፣ አንቴና ስዊች እና ኔትወርክ አይሲ በዚህ ክፍል ውስጥ የሚገኙ ናቸው።
ሀ. ፓወር አምፕሊፋየር (PFO/PA)
🔅 ስልካችን ላይ ያለውን ኔትወርክ ከስልካችን በሃይል ገፍቶ የሚያስወጣው ክፍል ነው።
🔅 ይህ ክፍል ሲበላሽ ስልካችን ያለመደወል ባህሪ ያስየናል። (Tx failure)
ለ. ክሪስታል ኦሲሌተር
🔅 ወደ ስልካችን የሚመጣው ኔትወርክ ቶሎ እንዳይወጣ የሚያደርገው አፍኖ የሚይዘው ክፍል ነው።
🔅ቅርፁም 4 በ5 የሆነ ወርቃማ ቀለም ብረት ለበስ ነው።
🔅ሲበላሽ ስልካችን ላይ ብዙ ጊዜ ጥሪ አይገባም። (Rx failure)
ሐ. አንቴና ስዊች
🔅ለስልካችን የሚስማማውን ኔትወርክ ፈልጎ ማግኘት ነው።
🔅 ይህ ክፍል ሲበላሽ ስልካችን ኔትወርክ አያገኝም።
መ. ኔትወርክ አይሲ
🔅ይህ አይሲ ከክሪስታል አጠገብ የሚገኝ ሲሆን ተግባሩ ደግሞ የስልካች ኔትወርክ ሂደት መቆጣጠር ነው።ይህን አይሲ ብዛኛው ጊዜ ከላዩ ላይ Hagar ወይም RF.... ተብሎ ይፃፍበታል።
🔅 ይህ ክፍል ሲበላሽ ብዙ ጊዜ ስልካችን ኔትወርክ አይኖረውም ።

👍11❤1
COBRA IPTV.apk
54 MB
password 👉 123456
ይህ iptv በውስጡ
🔅OSN
🔅 Dstv
🔅 Amos (Yes Channel)
🔅 MBC
🔅ሌሎችም የኳስ ና የፊልም ቻናሎችን ይዟል።
@ethiotec
ይህ iptv በውስጡ
🔅OSN
🔅 Dstv
🔅 Amos (Yes Channel)
🔅 MBC
🔅ሌሎችም የኳስ ና የፊልም ቻናሎችን ይዟል።
@ethiotec
👍6