Telegram Web Link
🇪thio ቴክ
Cracking Tools.rar
🔰 Scripts
4👍4
Apk Mod Tools.zip
225.3 MB
🔒 Password : ethiotec1234

@ethiotec
👍21
CSL እና CSP ኮርሶችን መውሰድ የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ማውረድ

🔰CSL - Cracking Software Legally
🌐 LINK:
https://drive.google.com/u/0/uc?id=1YnEsdMdZWw6vIt6POURQVyHZ17lD3Afk&export=download
♻️ Size: 6.69 GB



🔰CSP - Cracking Software Practical
🌐 LINK:
https://drive.google.com/drive/folders/1OHrg5Vycfcxg1uRVjsEWLrCPSbfzk917


🌐 LINK: https://drive.google.com/drive/folders/1Lwqzvvua_LycLRmMwrlqioY7CUwBvzV5

እነዚህ ኮርሶች የSoftware reverse engineering ዋነኛ ናቸው።


@ethiotec
👍8
በነፃ Web development ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ


1. HTML -
w3schools.com

2. CSS - web.dev

3. JavaScript - scrimba.com

4. React - react-tutorial.app

5. Next - nextjs.org

6. TailwindCSS - tailwindcss.com

7. Git & GitHub - git-scm.com

8. SQL - sqlbolt.com

9. Python - PythonTutorial.net

10. API - rapidapi.com

11. Node - nodejs.dev
══════❁✿❁═══════


@ethiotec
@endu12endu
@Yoni709
download.rar
6.2 KB
#download #code

Download progress animation is a stylish download animation in SCSS, SVG and JavaScript.  😊

if likes wil be 10 👍 I will share code  😉

🕊@endu12endu
@Yoni709
👍9
የድር-ገጽ ጣቢያ መበላሸት (Website Defacement) ምንድን ነው?

የድረ-ገጽ ጣቢያ መበላሸት (Website Defacement) ማለት የሳይበር ጥቃት ፈጻሚዎች ወደ ድረ-ገጻችን ጥሰው በመግባት በጣቢያው ላይ ያለውን ይዘት በራሳቸው መልእክት የሚተኩበት የጥቃት ዓይነት ነው።

መልእክቶቹ የድረ-ገጽ ባለቤቶችን ዓላማ የማይገለጹ፣ የሚያሳፍሩ፣ ፖለቲካዊ ወይም ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው፣ ጸያፍ ንግግር፣ ተገቢ ያልሆነ ይዘት ወይም ድረ ገጹ በልዩ ጠላፊ ቡድን እንደተጠለፈ ማስታወቂያ ሊሆኑ ይችላሉ።

የድር-ገጽ ጣቢያ መበላሸት (Website Defacement) እንዴት ሊፈጸም ይችላል?
ያልተፈቀደለት አካል የድረ ገጹን የይለፍ ቃል ሲያገኝ (Unauthorized access)፤
የተዋቀረ መጠይቅ በመላክ (structured query language injection)፡- አጥቂው የውሂብ ጎታውን ለመቆጣጠር እና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት የሚጠቀምበት የተጋላጭነት ዓይነት ነው፤
የጣቢያ አቋራጭ ስክሪፕት (Cross-site scripting)፡- አጥቂው ተንኮል-አዘል ፈጻሚ ስክሪፕቶችን በታመነ መተግበሪያ ወይም ድረ ገጽ ውስጥ በማስገባት የሚፈጸም ጥቃት ነው፤
የጎራ ስም ሰርቨር ጠለፋ (Domain Name Server hijacking)፡- አጥቂው የጎራ ስም ሰርቨር መጠይቆች እንዴት እንደሚፈቱ ሆን ብሎ ያስተካክላል፣ በዚህም ተጠቃሚዎችን ወደ ተንኮል አዘል ድረ-ገጾች ይመራቸዋል፤ በዚህም ጠላፊዎች በተጠቃሚ ኮምፒውተሮች ላይ ማልዌርን ይጭናሉ፣ ራውተሮችን ይቆጣጠራሉ፣ ወይም ጥቃቱን ለመፈጸም የጎራ ስም ሰርቨር ግንኙነቶችን ይጠልፋሉ ወይም ያጠፋሉ።

የድር-ገጽ-ገጽ-ገጽ ጣቢያ መበላሸትን (Website Defacement) ለመከላከል 5 ምክሮች
የድር-ገጽ-ገጽ-ገጽ ጣቢያ መበላሸት የድረ-ገጽ ጣቢያዎን ሙሉ በሙሉ ሊያጠፋ ይችላል፡፡ የደህንነት ጥሰት መረጃቸውን በአደራ የሰጡዎትን ደንበኞች እምነት እንዲያጡ ሊያደርግ ይችላል። ችግሩ ከተፈጠረ በኋላ ለማስተካከል ከመሞከር ይልቅ የማበላሸት ጥቃቶች እና የውሂብ ጥሰቶችን ለመከላከል መዘጋጀት የተሻለ ነው፡፡ ደህንነትን ለማሻሻል እና በድረ-ገጽ ጣቢያዎ ላይ የድረ-ገጽ መበላሸትን ለመከላከል የሚከተሉትን ይተግብሩ፡፡

• ለውስጥ ሠራተኞች የመዳረሻ መጠን ገደብ ያድርጉ (Restriction of access)፡- ትንሹ መብት ያለው ሰው (Principle of the Least Privileged Person) መርህን ይጠቀሙ። በድርጅትዎ ውስጥ ላሉ ሰዎች የሚሰጠውን የመዳረሻ መጠን መገደብ። የድረ-ገጹ መዳረሻ (የይለፍ ቃል) ያላቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በሄደ መጠን ተጋላጭነት መጠን ይጨምራል።

• HTTPS መጠቀም ከድረ-ገጽ ደህንነት ጋር የተቆራኘ ነው፤ “s” የሚያመለክተው ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ነው። አንድን የድረ-ገጽ ጣቢያ ከ HTTP ወደ HTTPS ለመቀየር SSL የምስክር ወረቀት ኃላፊነት መውሰድ አለበት። የSSL ሰርተፍኬት ጠላፊዎች የተሳሳተ የጣቢያውን ስሪት እንዳይፈጥሩ ይከላከላል፤ የተጠቃሚ እምነትንም ያዳብራል፡፡

• ደህንነቱ የተጠበቀ የመግቢያ መረጃ (Secure login information)፡- ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም የሁልጊዜም መሠረታዊ የደህንነት መጠበቂያ ነው። የይለፍ ቃሎች እና የተጠቃሚ ስሞች የተለዩ መሆን አለባቸው።

• የተዋቀረ መጠይቅ በመላክ (structured query language injection)፡- ጥቃትን ለመከላከል የእያንዳንዱ ቅጽ የቁምፊ (character) ርዝመት ገደብ ሊኖረው ይገባል። አብዛኛዎቹ ኮዶች የተወሰኑ ቁምፊዎችን አያስተናግዱም፡፡ ስለዚህ አጥቂው የሚልከውን ኮድ እንዳይተገበር ያደርገዋል፡፡

• ሁሉንም ሶፍትዌሮች በየጊዜው ያዘምኑ፡- እያንዳንዱ አዲስ የማንኛውም ሶፍትዌር ስሪት የተሻሻለ ደህንነትን፣ የሳንካ ጥገናዎችን እንዲሁም የደህንነት ዝመናዎችን ያካትታል።
@ethiotec
@endu12endu
@Yoni709
👍3🤩1
#PATTERN ወይም በ #Password የተዘጉ ሞባይል ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እንይ!
በቅድሚያ የሚያስፈልጉ ነገሮች👇
1ኛ፦ Aroma file manager የሚባል አፕሊኬሽን በሌላ ስልክ ላይ ዳውንሎድ ማድረግ
በዚህ ሊንክ ዳውንሎድ አድርጉ፦
https://www.allmobitools.com/download-aroma-file-manager.../
2ኛ፦  ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት ሚሞሪ ካርድ ያስፈልገናል
3ኛ፦ የተዘጋው ስልክ ያስፈልጋል
Step1️⃣ aroma file manager አፕሊኬሽ ካወረዳችሁ በኃላ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት። እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ አስገቡት
Step2️⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡኃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ ስልኩ አይነት ሊለያይ ይችላል)
Step3️⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡኃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሆነው እንጠቀማቸው
Step4️⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን
Step5️⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ #navigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናችሁ ከዛ ዝጉት
Step6️⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት
Step7️⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ፤ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላችሁ
Step8️⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉትና ስልካችሁን reboot ኣድርጉት
Step❾ በቃ አሁን ስልኩ ይከፈታል ።ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ ።
@ethiotec @endu12endu
@Yoni709
👍61
የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት መክፈል እንችላለን?
ዛሬ የምናየው እንዴት አድርገን አንድ ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ከዚያ በላይ ክፍልፋዮች እንደምንቀይር ነው።
ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል ለምሳሌ
#1_right click on My computer
#2_ከዛ Manage የሚለውን እንነካለን
#3_ከዛ ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን
#4_ከዛ ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
#5_ከዛ shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል
#6-ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 50GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 50*1024=51,200 ይሆናል ስለዚህ 51,200 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።
#7_ከዛ በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
#8_click on "new simple volume
ከዛ next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል::
ይሄን ስናደርግ ምንም  አይነት መረጃ አይጠፋብንም።
እስኪ ለምሳሌ 152 GB ለመክፈል ብንፈልግ ስንት ብለን መጻፍ ይጠበቅብናል? ኮሜንት ላይ ይጻፉልኝ!
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።

@ethiotec
@endu12endu
👍5
Server
1, install server to one computer and install client os to another computer
2, connect the two computer using network cable
3, set ip address for the server 192.168.1.2/255.255.0.0
4, provider computer name for the server and client
5, install active directory
Server manager –roles – add roles – check on –active directory Doman service –next-next- install
6, create a new domain [level3.local]
Cmd – run-DC promo- enter –next –next-provide domain name
7,DHCP server
Server manger –roles- addroles-DHCP server –next- add-add scope – starting ip addres – ending , -install
8, check the ip adders of the client
Run –cmd- enter ipconfig
9,join the server computer with client computer
-computer – properties- chage setting – domain [level3.local]
To organizational unit
-start- administrator tools- active directory user and computer
Organizational units
Right click on domain name –next –organzonal-type- anew organizational –eg - mangment


@endu12endu @ethiotec
How to download SQL Server Setup
Step 1) Go to URL: https://www.microsoft.com/en-in/sql-server/sql-server-downloads for Microsoft SQL server download.
Step 2) Click on “Download now”
Step 1) Open the .exe file.
Step 2) Choose the version.
Step 3) Accept the terms.
Step 4) Choose the location.


@endu12endu @ethiotec
💻 ላፕቶፓችን ያለኛ ፍቃድ ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት እንደ ሚቻል እናያለን....

- ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰው ማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡

ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡
ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡

ከኛ ፍቃድም  ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡

ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡

1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣

2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣

3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access

4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣

5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡

ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣

7ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

8ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

@ethiotec @endu12endu
👇👇👇👇👇👇#5G_AddisAbaba

ኢትዮ ቴሌኮም የ5ኛውን ትውልድ (5G) የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ መጀመሩን ዛሬ ቅዳሜ ጳጉሜ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓታት በኋላ በይፋ ያበስራል፡፡

👇
@ethiotec @endu12endu
ጉግል ለፎቶ(እስከ 16 ሜጋፒክስል) እና ቪድዮ(እስከ 1080ፒ ባለ Full HD ድረስ) ያለገደብ ለእድሜ ልክ መጫን እና ማስቀመጥ እንደሚቻል አስታዉቋል። የ ጉግል ፎቶስ መተግበሪያ በ Android, iOS, Mac እና Windows ጨምሮ በሌሎቸም ፕላትፎርሞች ይገኛል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክዎ ላይ ይህን መተግበሪያ በሚከፍቱበት ጊዜ, ለመጠባበቂያዎቹ (backup) የሚጠቀሙበትን የጉግል መለያዎን (account/email) ይጠይቅዎታል። አንዴ ከተዋቀረ እና ከተስተካከለ በኋላ ስልክዎ ከ WiFi ጋር ሲገናኝ ሁሉንም ፎቶዎች እና ቪድዮዎች መጠባበቂያ ላይ ያስቀምጣል። መጠባበቂያዉ ላይ አስቀምጦ ከጨረሰ በኋላ ከስልክዎት ላይ ማጥፋት እና የስልክዎን ማከማቻ መጠን ማሳደግ ይችላሉ።
በተጨማሪም፦

👉 ሁሉንም ፎቶዎችዎን እና ቪድዮዎችዎን ለመጠባበቂያ በሰጣችሁት መለያዎ ሲገቡ ከማንኛውም ኮምፒተር፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ወይም ብሮውሰር (photos.google.com በመክፈት) ማግኘት እና ማየት ይችላሉ።

👉 ፎቶዎትን መከርከም (cut)፣ ማሽከርከር (rotate) ወይም ቀለሙን (color setting) ማስተካከል ካስፈለገዎት መሰረታዊ የፎቶ አርትዖት በመተግበሪያው ውስጥ ራሱ ቀርቧል።

👉 በኮምፒተርዎ ላይ የ Mac ወይም Windows መተግበሪያን ማውረድ እና በጉግል ፎቶስ ላይ በጠቅላላ አለኝ የሚሏቸውን ፎቶዎች ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ በሚፈልጓቸው ጊዜም ከጉግል ፎቶስ ድህረ ገጽ (photos.google.com) ላይ በቀላሉ ሊያገኟቸው ይችላሉ።


#ሼር_ይደረግ
@ethiotec @endu12endu
1
🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻
እንኳን ለአዲሱ የምህረት አመት አደረሰን  ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ጠብቆ አድርሶናል #ተመስገን
2016  የኢትዮጰያ አዲስ ዘመን
@ethiotec @endu12endu @Yoni709
👍2
አፕል አይፎን 15ን ይፋ አደረገ!

⚡️አፕል የቀጣዩን ትውልድ አይፎን 15ን ዛሬ አስተዋውቋል። አዲስ ይፋ የተደረጉት ሞዴሎች ከዚህ ቀደሙ በተለየ የዩኤስቢ ሲ(USB Type-C) የቻርጀር መሰኪያ የሚኖራቸው እንደሆነ ተገልጿል።

⚡️የአውሮፓ ህብረት አምና ባወጣው ህግ በአባለ ሃገራቱ የሚመረቱ ሁሉም ስልኮች ተመሳሳይ የዩኤስቢ ፖርት እንዲኖራቸው መባሉ ይታወሳል።
የኮምፒተር ሃርድዌር  ክፍሎች


@endu12endu @ethiotec
@yoni709
👍1
2025/07/13 10:37:46
Back to Top
HTML Embed Code: