Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
Forwarded from ቅድስት በርባራ ዘኒቆመዲያ Saint BarBara Αγία Βαρβάρα (ገድላት እና ስንክሳር)
#በግብረ_ሕማማት ውስጥ የሚገኙ #እንግዳ_ቃላት_እና_ትርጉማቸው

በግብረ ሕማማት ውስጥ ወደ ግእዝም ሆነ በኋላ ወደ አማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የዕብራይስጥ፣ የቅብጥ እና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፡፡

#ኪርያላይሶን
ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ "ኪርዬ ኤሌይሶን" ነው፡፡ "ኪርያ" ማለት "እግዝእትነ" ማለት ሲሆን "ኪርዬ" ማለት ደግሞ "እግዚኦ" ማለት ነው፡፡ ሲጠራም "ኪርዬ ኤሌይሶን" መባል አለበት፡፡ ትርጉሙ "አቤቱ ማረን" ማለት ነው፡፡ "ኪርያላይሶን" የምንለው በተለምዶ ነው፡፡ ይኼውም ኪርዬ ከሚለው "ዬ" ኤላይሶን ከሚለው ደግሞ "ኤ" በመሳሳባቸው በአማርኛ "ያ" ን ፈጥረው ነው፡፡

#ናይናን
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "መሐረነ፣ ማረን" ማለት ነው፡፡

#እብኖዲ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "አምላክ" ማለት ነው፡፡ "እብኖዲ ናይናን" ሲልም "አምላክ ሆይ ማረን" ማለቱ ነው።

#ታኦስ
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "ጌታ፣ አምላክ" ማለት ነው፡፡ "ታኦስ ናይናን" ማለትም "ጌታ ሆይ ማረን" ማለት ነው፡፡

#ማስያስ
የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ "መሲሕ" ማለት ነው፡፡ "ማስያስ ናይናን" ሲልም "መሲሕ ሆይ ማረን" ማለት ነው

#ትስቡጣ
"ዴስፓታ" ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ደግ ገዥ ማለት ነው።

#አምነስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ" ማለት ነው፡፡

#አምንስቲቲ_ሙዓግያ_አንቲ_ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን "ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን" ማለት ነው፡፡

#አምንስቲቲ_ሙዳሱጣ_አንቲ_ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግሥትከ የሁሉ የበላይ የሆንክ ሆይ በመንግሥትህ አስበን" ማለት ነው፡፡

▰ ▰ ▰
      ✥ ••┈•┈•• ✞ ••┈•┈•• ✥

#ዘበእንቲአሃ_ለቤተክርስቲያን_ተጸፋእከ በውስተ ዐውድ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር ዘበእንቲአሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ ወተዐገሰ ምራቀ ርኩሰ እንዘ አልቦ ዘአበሰ #አምላክ_ዲበ_ዕፀ_መስቀል_ተሰቅለ

❮ትርጉም❯
#ለቤተክርስቲያን_ብለህ
ልትቀድሳት በደምህ በአደባባይ በጥፊ ተመታህ።

ንጹሕ ክርስቶስ በአዳም ጥፋት ልትወቀስ በከንቱ ልትከሰስ አመላለሱህ ከጲላጦስ ወደ ሄሮድስ ሁሉን ቻይ ሳለህ ምንም ማድረግ ሳይሳንህ በአይሁድ እጅ ተገረፍህ!

ወዮ! ወሰን ለሌላት ትዕግስት ስለኛ ብለህ መከራ ተቀበልህ ምንም በደል ሳይኖርብህ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ሰቀሉህ።

#ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
«የራስ ቅል የሚሉት ስፍራ !!»
📌የአለቃ አያሌው ታምሩ ድንቅ ትምህርት፡፡
www.tg-me.com/christian930
🌿🌿🌿🌿🌿  ✤ 🌿
✤ ••┈┈•• በመስቀሉ ሰላምን አደረገ ••┈┈•• ✤

#ቀዳሚት_ሥዑር (#ሥዑር_ቅዳሜ)
እግዚአብሔር ሥነ ፈጥረትን ከመፍጠር ዕረፍት እንዳደረገባት ዅሉ፣ የፍጥረት ርእስ የኾነውን አዳምን ለማዳን ሕማምና ሞት የተቀበለው አምላካችን ክርስቶስ በከርሰ መቃብር አርፎባታል፡፡ (ማቴ. ፳፯፥፷፩)፡፡

‹ሥዑር› የተባለችበት ምክንያትም በዓመት አንድ ቀን ስለምትጾም (በሰንበት አይጾምም ግን የጾም ቀን በመኾኗ) "የተሻረች - ሥዑር" ለማለት ነው።

የጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ወዳጆቹ ቅዱሳን ሐዋርያትና ሌሌችም የጌታ ወዳጆች ጌታችን ተላልፎ ከተሰጠበት ዕለት ጀምሮ ብርሃነ ትንሣኤውን እስኪያዩ ድረስ፥ አምላካቸው በመቃብር ስላረፈ ዕለቷን ሞቱን በማሰብና ትንሣኤውን በመናፈቅ በጾም አክብረዋታል፡፡

#_ለምን_ቄጠማ_እናስራለን?

ቅዳሜ የጠዋቱ ጸሎት ሲፈጸም ካህናቱ ‹‹ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፤ በመስቀሉ ሰላምን አደረገ፥ መሠረተ›› እያሉ በቤተ ክርስቲያን ለተሰበሰቡ ምእመናን የምሥራች ቄጠማ ያድላሉ፡፡

ቄጠማው በኖኅ ዘመን በንፍር ውኃ ምድር በተጠለቀለቀች ጊዜ፤ አባታችን ኖኅ የውኃውን መጉደል ለመረዳት ርግብን ልኮ እርሷም ቄጠማን እንደ የምሥራች ምልክት በአፏ ይዛ በመመለስ፥ የውኃውን መድረቅ እንደተነገረችውና እንደተደሰተ ሁሉ (ዘፍ. ፱፥፩-፳፱) ‹‹በክርስቶስ ሞት፤ ሞተ ነፍስ ከሰው ልጆች ተወገደ፤›› ስንል ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜ ጠዋት ቄጠማ ታድላለች፡፡

የምሥራች ተምሳሌት የኾነውን ቄጠማም፤ ከሲኦል ቃጠሎ ወደ ጥንተ ማኅደራችን ገነት መመለሳችንን  ለመመስከር በግንባራችን እናስረዋለን፡፡

▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | www.tg-me.com/Ewnet1Nat
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
❗️At least 42 killed in Kenya dam burst catastrophe

A regional governor expects the death toll to rise significantly after a dam burst in southern Kenya's Mai Mahui following weeks of devastating rainfall and flash floods.

Dozens are still missing as rescue teams on Monday continues sifting through swathes of debris looking for survivors.

Officials have blamed El Nino weather system - that has wreaked havoc across the region, leaving 155 dead in Tanzania - for bursting nearby rivers
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Deadly tornado leaves trail of destruction in Oklahoma, Midwest

A powerful tornado swept through Sulphur in Oklahoma, where a state of emergency has been declared in 12 counties, leveling buildings, trees and knocking out power for tens of thousands of residents.

At least 3 people are reported dead, including a child, while at least 5 have been reported dead across the Midwest in total after winds over 136mph (218kph) and up to 7 inches of rain falling within hours reported.
❗️12,000 evacuated as lightning bolts spark volcano ash cloud

The wild eruption of Ruang Volcano in Indonesia is spewing out increasingly dramatic and dangerous smoke and ash, forcing residents on Tagulandang Island to be evacuated.

Residents in the region have been warned there is now a tsunami risk.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡️19 dead as Chinese highway collapses - CCTV

Chinese state media is reporting the death toll may still rise after a highway in southern China's Guangdong province collapsed on Wednesday.

Rescue workers have taken 30 people to hospital already.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️Beirut restaurant blast kills 9, injures more

Nine people were killed and several were injured in a fire following a gas explosion at a Beirut restaurant on Tuesday.

Footage shows ambulance workers, police officers, forensic experts, and firefighters working on the site of the incident, which reportedly sparked after a vehicle full of gas canisters was seen outside.
🇰🇪 Kenya flood death toll rises to 181 as heavy rains continue causing more destruction

Government spokesperson Isaac Mwaura announced earlier that the overall number of deaths reached a total of 179, including 15 children, while at least 125 Kenyans have been injured.

However, later, two more bodies were found among the debris, Felix Maiyo, the South Rift Regional Manager of the Kenya Red Cross reportedly said. On Monday, a dam burst in the Kenyan town of Mai Mahiu, northwest of the capital, destroying homes and cutting off highways as torrential rains and flooding wrecked the country.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️29 dead in torrential rains, floods in Brazil

Authorities are expecting the death toll to rise as search and rescue teams scour Rio Grande do Sul state.

A number of towns have been cut off from power and internet access, while 600 soldiers have been drafted in to assist in the clean-up operation.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Kenya braces for catastrophic cyclone after weeks of floods

After at least 210 deaths from recent torrential rainfall and flooding that has devastated the East African powerhouse, Kenya is facing even worse conditions - and possibly its first ever cyclone, warned President William Ruto on Friday.

Meteorologists forecast Cyclone Hidaya making landfall Saturday, bringing with it eight-meter waves and winds up to 165kph (100mph).

Citizens living near dams and reservoirs have been advised to evacuate as a precaution.
2024/05/04 05:39:12
Back to Top
HTML Embed Code: