በአሜሪካ ኢትዮጵያውያን ታዋቂ እንስቶች የከበሩበት ምሽት
በስፖርት ስነ ጥበብና ስራ ፈጠራ ዘርፎች በሙያቸው ማህበረሰብን የጠቀሙ አፍሪካውያንን የሚሸልመው የዘንድሮው የአፍሪካ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት ስነ ስርዓት በሜሪላንድ ተካሂዷል::
ታዋቂዋ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኟ አስቴር አወቀና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩን ጨምሮ አምስት ኢትዮጵያውያትም የዘንድሮው ተሸላሚ ሁነዋል፡፡
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ

"ዳናሽ” ፊልም ለእይታ ሊበቃ ነው
በአብርሃም ታደሰ ተደርሶ ዳይሬክት የተደረገው "ዳናሽ" ፊልም ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም በዓለም ሲኒማ ተመርቆ ለእይታ እንደሚበቃ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።
በ"ዳናሽ" ፊልም ሔኖክ በሪሁን፣ ኤደን አይሹሽም፣ጌታቸው ስለሺ፣ ምስክር ተስፋዬ እና ሌሎችም በትወና ተሳትፈዋል።
በኢነርጂ ፊልም ፕሮዳክሽን እና በቆንጆ ፒክቸርስ ተዘጋጅቶ በየሚ ፒክቸርስ አማካኝነት ለሕዝብ እንዲቀርብ የተሰናዳው ፊልም በዓይነቱ ለየት ያለ እና ጠንካራ ሃሳብ ይዞ የመጣ መሆኑን የፊልሙ አዘጋጅ አብርሃል ታደሰ ገልጸዋል፡፡
አጠቃላይ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት እና 1 ሰዓት ከ46 ደቂቃ የሚፈጅ ርዝማኔ ያለው ፊልሙ ለኢትዮጵያ ፊልም ተመልካቾች የሚመጥን ሃሳብ በማንሳት የሚሞግት፣ ብሎም ለመልካም እሴቶቻችን ዘብ እንድንቆም የሚያበረታታ ስለመሆኑ አዘጋጁ አብርሃል ታደሰ አስታውቀዋል፡፡

ሎዛ የስነ ምግብ ማማከር ህክምና ተቋም ተዋናይ ናርዶስ አዳነን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ
ሎዛ የስነ ምግብ ማማከር ህክምና ተቋም በዛሬው እለት ከተዋናይ ናርዶስ አዳነ ጋር የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነት ማድረጉን አስታውቋል
በፊርማ ስነስርአቱ ላይ እንደተገለፀው የብራንድ አምባሳደር ስምምነቱ ለ2 አመት እንደሚቆይ ተነግሯል
ሎዛ የስነ ምግብ ማማከር ህክምና ተቋም ጤነኛ የምግብ አዘገጃጀት ልማዶችን ማሳወቅ ፣ በሳይንሳዊ መንገድ የምግብና የአካል እንቅስቃሴ እቅድ ማዘጋጀትና ማስተግበር እንዲሁም የጤና ችግሮችን የሚያባብሱ የምግብ አይነቶችን በመለየት ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ማድረግ ላይ የሚሰራ ተቋም እንደሆነ ተገልጿል
በተጨማሪ ሎዛ የስነ ምግብ ማማከር ህክምና ተቋም በዘርፉ የስራ ልምድ እና እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ ተላላፊ ያልሆነ የጤና ችግሮችን በምግብ በማከም እንደ ስኳር እና ደም ብዛት ፣ የሰውነት ክብደት መጨመር(መቀነስ) ፣ ስትሮክ እንዲሁም በልብ በሽታ ለተጠቁ ታካሚዎች ዘለቄታዊ መፍትሄ በመስጠት እያገለገለ ያለ ተቋም ነው ተብሏል፡፡
(በድሬትዩብ ሪፖርተር)

Forwarded from Prestige Addis
What Would You Ask Michael Tamire? 🎭
Prestige Addis is thrilled to announce that Michael Tamire, the renowned film and theatre actor, will be joining us for our next event! 🌟
Now’s your chance to ask him anything—whether it's about his acting career, his journey in theatre, or even his personal inspirations. Drop your questions in the comments below!
Let’s make this event engaging and memorable. Stay tuned for more exciting updates!
#MichaelTamire #AskMichael #FilmAndTheatre #LiveQandA #StayTuned #FanQuestions #excitingevent

- Beyond the Screen -
Join us for an unforgettable event with the legendary Michael Tamire, a renowned film and theatre actor celebrated for his powerful contributions to Ethiopian performing arts.
Michael is coming to Prestige Addis' Beyond the Screen show at the U.S. Embassy, where he’ll share his experiences, lifestyle, and incredible journey. Don’t miss this unique opportunity to meet this iconic artist in person!
📅 Date: Tuesday, October 29
⏰ Time: 2 PM (8:00 PM Ethiopian time)
📍 Location: US Embassy, Addis Ababa
Remember to bring your 🪪 ID and arrive on time, as seats are limited and reserved. Don’t miss out on this amazing opportunity!
📋 Register here ➡️ https://bit.ly/SatchmoCenterMembership
#BeyondTheScreen #MichaelTamire #LegendaryActor #EthiopianTheatre #USEmbassyAddis #ArtsEvent #AddisAbabaEvents #FilmAndTheatre #InspiringJourney

ሰላም እንደምን አላችሁ !
በየሁለት ሳምንቱ ተወዳጅ ዝግጅቱን ይዞላችሁ የሚቀርበዉ ፕርስቲጅ አዲስ ፤ እንደተለመደው በአዲስ እንግዳ ተመልሶ መጥቷል :: እጅግ ተወዳጅ እና አንጋፋ ተዋናይ የሆነውን ጨዋታ አዋቂውን ሚካኤል ታምሬን ይዞላችሁ ይቀርባል ።
ከሚኪ ጋራ በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን ከእናንተ ከወዳጅ እና አድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ የፊታችን ማክሰኞ ጥቅምት 19,2017 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል።
በዕለቱ ከአርቲስቱ ጋር የፎቶግራፍ መነሳትና አውቶግራፍ የማስፈረም መርሃ-ግብር ይኖራል::
ፕሪስቴጅ አዲስ ከ ሚካኤል ታምሬ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ ይጋብዛል።
አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸 ( ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )
ሰዓት- 8:00 🕘 (በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር)
⌚️ 🎯 ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ። ⏰
መታወቂያ መያዝ በፍፁም እንዳይረሳ 🪪
📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት መመዝገብ ይኖርባችኋል ፡፡👇🖱️
https://bit.ly/SatchmoCenterMembership
@prestigeaddis

የድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ አልበም ቅዳሜ ይመረቃል
የድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ "መጠሪያዬ" አልበም የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 23 2017 ዓ.ም በማርዮት ሆቴል ውስጥ ይካሄዳል ተብሏል።
በዚህ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ላይ ዘቢባ ግርማ፣ ሀና ግርማ፣ ዚጊዛጋ እና ሌሎችም የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ።
ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ በማህበራዊ ትስስር ገጿ"የፊታችን ቅዳሜ መጠሪያዬ የተሰኘው አልበሜን ልናስመርቅ ነው እንዳትቀሩ "ብላለች።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
የድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ "መጠሪያዬ" አልበም የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 23 2017 ዓ.ም በማርዮት ሆቴል ውስጥ ይካሄዳል ተብሏል።
በዚህ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ላይ ዘቢባ ግርማ፣ ሀና ግርማ፣ ዚጊዛጋ እና ሌሎችም የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ።
ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ በማህበራዊ ትስስር ገጿ"የፊታችን ቅዳሜ መጠሪያዬ የተሰኘው አልበሜን ልናስመርቅ ነው እንዳትቀሩ "ብላለች።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
የሮፍናን ኮንሰርት ቅዳሜ ይካሄዳል
የሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ"የኔ ትውልድ " ኮንሰርት የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 23 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
ሮፍናን ኑሪ ከሳምንታት በፊት በሐዋሳ እና ወላይታ ሶዶ ከተሞች ስኬታማ ኮንሰርት እንዳቀረበ ማስታወቁ ይታወሳል።