የድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሁለተኛ ዓመት የመታሰቢያ መርሐግብር ተከናወነ !
ከሁለት ዓመት በፊት መስከረም 17 2015 ዓ.ም በሞት የተለየን ተወዳጁ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሁለተኛ ዓመት መርሐግብር ዛሬ መስከረም 16 2017 ዓ.ም ተካሄዷል።
የህልፈቱን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግም ቤተሰቦቹ የሞያ አጋሮቹ እና አድናቂዎቹ በተገኙበትም የመታሰቢያ ዝግጅቱ በቅድስት ስላሴ ካቴደራል ተከናውናል።
ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በህይወት እያለ የሰራቸው የተጠናቀቁና እና በጅምር ላይ የነበሩ የማዲንጎ ሙዚቃዎችም አስፈላጊው ማስተካከያ ተደርጎላቸው ለህዝብ እንደሚቀርቡም ከተነገረ አንድ ዓመት ተቆጥሯል።
ድምጻዊ ማዲንጎ ሶስት የሙዚቃ አልበሞችን አበርክቷል "ስያሜ አጣሁላት" ፣ "አይደረግም" እና "ስወድላት" የአልበሞቹ ርዕሶች ናቸው ።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ

የሳሌሚያ "ዓለም ብሬ" ሙዚቃ ተለቀቀ
በወጣቷ ድምጻዊት ሳሌሚያ በተለየ የሙዚቃ ቅርጽ የተሰራው "ዓለም ብሬ" የተሰኘ የሙዚቃ ከሰሞኑ በድምጻዊት "SALEMIA" የዩቲዩብ ቻናል በኩል ተለቋል።
የሳሌሚያ "አለም ብሬ" ሙዚቃ በእንግሊዘኛና አማርኛ የሰራችው የሙዚቃ ስራ ነው።
ለሙዚቃው የሙዚቃ ቪዲዮ የተሰርለት ሲሆን ዮናታን መስፍን ዳይሬክት አድርጎታል።

ድምፃዊት ሃሊማ አብዱራህማን በድጋሚ ሆስፒታል ገባች።
ድምፃዊት ሃሊማ አብዱራህማን ባጋጠማት የጤና እክል ምክንያት ዳግመኛ ሆስፒታል መግባቷ ተሰምቷል።ከአንድ ዓመት በፊት አጋጥሟት በነበረ የሰውነት አለመታዘዝ ምክንያት ሃሌሉያ ሆስፒታል ገብታ የነበረችው ሃሊማ አብዱራህማን በተደረገላት የፊዚዮቴራፒና ተያያዥ የህክምና ክትትሎች ጤናዋ መሻሻል አሳይቶ ለረዷት የህክምና ባለሙያዎችና በጸሎትና ሀሳብ ላገዟት መላ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምስጋና ማቅረቧ የሚታወስ ነው።ይሁንና ድምፃዊቷ በድጋሚ ባጋጠማት ህመም ምክንያት ወደ ሃሌሉያ ሆስፒታል መግባቷን ለማወቅ ችለናል ለድምፃዊቷ መልካም ጤንነት ተመኝተናል።

"የፍቅር ካቴና" ዛሬ በልዩ ፕሮግራም ይቀርባል!
"የፍቅር ካቴና" የተሰኘ ተውኔት ዛሬ መስከረም 17 2017 ዓ.ም በልዩ ዝግጅት ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ዓለም ሲኒማ ውስጥ ይቀርባል።
በአርቲስት ወይንሸት አበጀ ፕሮዲዩስ የተደረገው ይህ "የፍቅር ካቴና" ተውኔት ድርሰትና ዝግጅቱ የአለልኝ መኳንንት ፅጌ ነው።በተውኔቱ ድርብወርቅ ሰይፉ ፣ሚኪ ተስፋዬ ፣ ወይንሸት አበጀ ፣አሸናፊ ማህሌት በተዋናይነት ተሳትፈውበታል።

በድምጻዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ህልፈት ዙርያ እየተሰራጨ ያለው መረጃ የተሳሳተ ነው !
'Yehabesha' የተባለው እና ከ1.9 ሚልዮን በላይ የፌስቡክ ተከታዮች ያሉት ገፅን ጨምሮ በርካታ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ህይወቱ እንዳለፈ መስከረም 19 2017 ዓ.ም መረጃ ሲያጋሩ ውለዋል።
እነዚህ ፅሁፎች ምንም አይነት ምንጭ ሳይጠቀስባቸው ለህዝብ የተጋሩ ሲሆን በርካታ ሰዎችም መልሰው ሲያጋሩት (ሼር ሲያደርጉት ተመልክተናል)፣ በርካታ የኢትዮጵያ ቼክ ተከታታዮችም ፅሁፉን እንድናጣራ ጥያቄ አቅርበዋል።
የመረጃ ማጣርያ ዴስካችን በዚህ ዙርያ አንድ የአርቲስቱ ጓደኛን እና አንድ የቅርብ ቤተሰብን ያነጋገረ ሲሆን በማህበራዊ ሚድያ የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን ተናገረዋል።
"እኛም ከመሸ አይተነው ነበር፣ በርካታ ሰው ተደናግጦ ሲደውል ነበር፣ ወሬው ግን ውሸት ነው። ከእንዲህ አይነት በሬ ወለደ ፅሁፍ ምን እንደሚጠቀሙ አይገባኝም" ብለው ምላሽ የሰጡን ምንጫችን ይህ በአርቲስቱ ዙርያ ሲወራ ለሶስተኛ ግዜ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚሰራጩ መረጃዎችን ትክክለኛነት ሳናጣራ፣ የምናምናቸው ምንጮች ሳይዘግቡት እንዲሁም ማስረጃዎችን ሳንመለከት ባለማመን እና መልሰን ለሌሎች ባለማጋራት የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን እንከላከል።
©️Via ኢትዮጵያ ቼክ

Forwarded from Prestige Addis
What Would You Ask Michael Belayneh? 🎤
We’re excited to have Michael Belayneh at our upcoming event! 🌟 Now’s your chance to ask him anything.
Got a question about his music, career, or personal life? Drop it in the comments below!
Let’s make this event fun and memorable together. Stay tuned for more updates!
@prestigeaddis
#MichaelBelayneh #AskMichael #MusicEvent #LiveQandA #StayTuned #FanQuestions #ExcitingEvent #prestigeaddis

በቅርቡ "የህይወት ታሪክ" አዲስ ተውኔት !
ሰዎች ሲሞቱ ደግ፣ ብርቱ፣ ቅን ይባላሉ። ይህ የሆነው ሙት አይወቀስም ስለሚባል ይሆን? ሙት ቢወቀስ ምን ይፈጠራል?በሞታችሁ ቀን የሕይወት ታሪካችሁን የሚፅፈው ማነው? የሚያነበውስ ማን ይሆን? በሕይወት ታሪካችሁ የትኛው ታሪካችሁ ነው የሚፃፈው? የተለመደው ቢለወጥ ምን ይከሰታል? የፍቅር ልኩ ምን ድረስ ነው? በሸገር ራዲዮ ቀርቦ አድናቆትን አትርፎ የነበረ ተውኔት ወደ ህያው መድረክ መጥቷል።
ድርሰትና ዝግጅት: ነብዩ ባዬ እና ቢንያም ወርቁ
ትወና: ቢንያም ወርቁ እና ፀደይ ፋንታሁን
በቅርቡ ለመድረክ ይበቃል ተብሏል።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
ሰዎች ሲሞቱ ደግ፣ ብርቱ፣ ቅን ይባላሉ። ይህ የሆነው ሙት አይወቀስም ስለሚባል ይሆን? ሙት ቢወቀስ ምን ይፈጠራል?በሞታችሁ ቀን የሕይወት ታሪካችሁን የሚፅፈው ማነው? የሚያነበውስ ማን ይሆን? በሕይወት ታሪካችሁ የትኛው ታሪካችሁ ነው የሚፃፈው? የተለመደው ቢለወጥ ምን ይከሰታል? የፍቅር ልኩ ምን ድረስ ነው? በሸገር ራዲዮ ቀርቦ አድናቆትን አትርፎ የነበረ ተውኔት ወደ ህያው መድረክ መጥቷል።
ድርሰትና ዝግጅት: ነብዩ ባዬ እና ቢንያም ወርቁ
ትወና: ቢንያም ወርቁ እና ፀደይ ፋንታሁን
በቅርቡ ለመድረክ ይበቃል ተብሏል።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
Forwarded from Prestige Addis
ሰላም እንደምን አላችሁ !
ተወዳጁ ፕሪስቴጅ በአዲሱ አመት የመጀመሪያ ፕሮግራሙ በተወዳጅ የፍቅር ዘፈኖቹ የሚታወቀውን ስመ-ጥር እና በአዲሱ የሙዚቃ አልበሙ ደግሞ እጅግ ተወዳጅነትን ያተረፈውን ድምፃዊ የግጥም እና ዜማ ደራሲ አርቲስት ሚካኤል በላይነህን ጋብዟል::
ከሚኪ ጋራ በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን ከእናንተ ከወዳጅ እና ድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 28,2017 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል።
በዕለቱ ከአርቲስቱ ጋር የፎቶግራፍ መነሳትና አውቶግራፍ የማስፈረም መርሃ-ግብር ይኖራል::
ፕሪስቴጅ አዲስ ከ ሚካኤል በላይነህ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ ይጋብዛል።
አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸 ( ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )
ሰዓት- 8:00 🕘
⌚️ 🎯 ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ። ⏰
መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ 🪪
📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱️
https://bit.ly/SatchmoCenterMembership

ካናል ፕላስ የሳትላይት ቴሌቪዥን ከታህሣሥ 22 ጀምሮ ስርጭቱን እንደሚያቋርጥ አስታወቀ።
የፈረንሳዩ ሳተላይት ቴሌቪዥን ቻናል ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ ከታህሣሥ 22 ጀምሮ ስርጭቱን እንደሚያቋርጥ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከጣቢያው ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ካናል ፕላስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ "የፕሮግራም ስርጭታችንን ታህሳስ 22 2017 ስለምናቋርጥ የደንበኝነት እድሳት ከጥቅምት 21 2017 ይቆያል" ብሏል።
በተጨማሪም ቴሌቪዥን ጣቢያው"ለነበረንም ቆይታ በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን " በማለት ምስጋናውን አቅርቧል።
ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ ከስታር ታይምስ እና ዲ ኤስ ቲቪ ቀጥሎ ሶስተኛው የሳተላይት ቴሌቪዥን ቻናል ነበር ።
@firtunamedia

የሮፍናን ኮንሰርት በሐዋሳ ከተማ ይካሄዳል!
ሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ ከዋሊያ ቢራ ጋር በመሆን ያዘጋጁት የሙዚቃ ኮንሰርት ቅዳሜ ጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በሐዋሳ ከተማ ትልቁ ስታዲየም እንደሚካሄድና ፍቃድ እንዳገኘ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከታማኝ ምንጭ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በትላትናው ዕለትም ይህ የሮፍናን ኮንሰርት በሐዋሳ ከተማ የተወሰኑ ነዋሪዎች በተነሳበት ተቃውሞ "ኮንሰርቱ በከተማው እንዳይካሄድ ተሰርዟል" የሚል መረጃ በማህበራዊ ትስስር ገፆች በስፋት ሲሰራጭ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ተመልክቷል።
ነገር ግን ከኮንሰርቱ አዘጋጆችም ሆነ ከከተማው አስተዳደር ኮንሰርቱ ስለመሰረዙ በይፋ የተገለፀ ነገር አልነበረም።
ዛሬ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከታማኝ ምንጮቹ እንደሰማሁ ከሆነ የሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ "የኔ ትውልድ " ኮንሰርት ቅዳሜ ጥቅምት 2 2017 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ ትልቁ ስታዲየም ይካሄዳል ተብሏል።
በተጨማሪም የሮፍናን "የኔ ትውልድ" ኮንሰርት ሲቀጥል የፊታችን ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማም ይካሄዳል።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
ሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ ከዋሊያ ቢራ ጋር በመሆን ያዘጋጁት የሙዚቃ ኮንሰርት ቅዳሜ ጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በሐዋሳ ከተማ ትልቁ ስታዲየም እንደሚካሄድና ፍቃድ እንዳገኘ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከታማኝ ምንጭ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በትላትናው ዕለትም ይህ የሮፍናን ኮንሰርት በሐዋሳ ከተማ የተወሰኑ ነዋሪዎች በተነሳበት ተቃውሞ "ኮንሰርቱ በከተማው እንዳይካሄድ ተሰርዟል" የሚል መረጃ በማህበራዊ ትስስር ገፆች በስፋት ሲሰራጭ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ተመልክቷል።
ነገር ግን ከኮንሰርቱ አዘጋጆችም ሆነ ከከተማው አስተዳደር ኮንሰርቱ ስለመሰረዙ በይፋ የተገለፀ ነገር አልነበረም።
ዛሬ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከታማኝ ምንጮቹ እንደሰማሁ ከሆነ የሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ "የኔ ትውልድ " ኮንሰርት ቅዳሜ ጥቅምት 2 2017 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ ትልቁ ስታዲየም ይካሄዳል ተብሏል።
በተጨማሪም የሮፍናን "የኔ ትውልድ" ኮንሰርት ሲቀጥል የፊታችን ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማም ይካሄዳል።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
ኦቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ መደበኛ ስርጭቱን አቋረጠ
ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኦቢኤስ) ቴሌቪዥን ጣቢያ መደበኛ ስርጭቱን ማቋረጡን አስታውቋል። ጣቢያው ስርጭቱን ያቋረጠው የሳተላይት ኪራይ ወጪውን “መቋቋ ስላልቻልኩ ነው” ብሏል።
ኦቢኤስ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ ይፋ ባደረገው መልዕክት መሰረት፣ ከመስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ የሳተላይት ስርጭቱን እንዳቋረጠ ገልጿል። በማያያዝም፣ ስርጭቱን የማቋረጡ ምክንያት የዶላር የምንዛሪ ዋጋ ላይ የተከሰተውን ለውጥ ተከትሎ የሳተላይት ኪራይ ወጪው መጨመሩን አመልክቷል።
ተከታታዮቹ በተለያዩ ማሕበራዊ ትስስር ድረ ገጾች ላይ ድጋፋቸውን መግለጻቸውን በምስጋና የጠቀሰው ኦቢኤስ፣ የጣቢያው ስራ አመራር በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሳተላይት ስርጭት ለመመለስ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ እንደሚገኝ በዚሁ መልዕክት ላይ አብራርቷል፣ ጣቢያው። “ድጋፍ እያደረጉልኝ ነው” ላላቸው ወገኖችም ምስጋናውን አቅርቧል።
ኦቢኤስ የሳተላይት ስርጭቱ ቢቋረጥም፣ በዩቲዩብ ቻናሉ ግን መደበኛ ፕሮግራሞቹን ለተመልካቾቹ እያደረሰ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።
ቴሌቪዥን ጣቢያው የሪፍትቫሊ ዩኒቨርስቲ እና ሌሎች የንግድ ተቋማት ባለቤት በሆኑት አቶ ድንቁ ደያስ ድጋፍ መቋቋሙ የሚታወቅ ነው።
©️መረጃው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ነው።

"ግራ ቀኝ" ተከታታይ ድራማ ወደ ፊልም ሊቀየር ነው።
"ግራ ቀኝ" ተከታታይ ሲትኮም ድራማ ወደ ፊልም ተቀይሮ ሊሰራ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ድረገጽ ከአዘጋጆቹ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በሀማ ቱማ በእንግሊዝኛ ተጽፎ በህይወት ታደሰ "የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ነገር" በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ የተተረጎ መጽሐፍን መነሻ በማድረግ የተዘጋጀው "ግራ ቀኝ" ተከታታይ ሲትኮም ድራማ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲቀረብ ቆይቷል።
"ግራ ቀኝ" በተከታታይ ሲትኮም ድራማ መልክም በሁለት ምዕራፎች እና በ24 ክፍሎች የቀረበ ሲሆን አበበ ባልቻ፣ ግሩም ዘነበ፣ ሚካኤል ታምሬ ከተጋባዥ ተዋናዮች ጋር በጋራ ተውነውበታል።
ዛሬ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስ መኮንን አዳራሽ ውስጥ የድራማው የምዕራፎች ማጠቃለያ መርሐግብርም ተካሄዷል።
በምዕራፎቹ የማጠቃለያ ዝግጅት ላይም "ግራ ቀኝ" ተከታታይ ሲትኮም ድራማ ወደ ዘጠና ደቂቃ የሚፈጅ ፊልም ተቀይሮ ለተመልካቾች እንደሚቀርብ የድራማው አዘጋጅ ድርብድል አሰፋ ተናግሯል።

ድምፃዊ ሙሉዓለም ታከለ የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሙን በዚህ ዓመት ለአድማጮች እንደሚያደርስ አስታወቀ
በተለያዩ ነጠላ ዜማዎች ከሙዚቃ አፍቃሪያን ጋር የተዋወቀው ወጣቱ ድምፃዊ ሙሉዓለም ታከለ ‹‹ባለክራሩ›› በተሰኘው ፊልም ላይ በክራር ብቻ ያቀነቀናቸውን የሙዚቃ ስራዎች ስብስብ በአዲስ መልክ መስራቱን ለመሰንበቻ የሬድዮ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡
በክራር የሙዚቃ መሳሪያ ብቻ ታጅቦ ያቀነቀናቸው የቀደሙ ስራዎችን ጨምሮ ለፊልሙ የተዘጋጀ አንድ ሙዚቃን ጨምሮ በድምሩ አምስት ስራዎች እንደሆኑ ታውቋል፤ ድምፃዊው ከእዚህ ቀደም ‹ህዳር› በተሰኘው ፊልም ላይ ባቀነቀነው የማጀቢያ ሙዚቃ አማካይነት በጉማ አዋርድ ላይ ተሸልሞ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ድምፃዊው ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 መሰንበቻ ፕሮግራም ጋር ባደረገው ቆይታ ስለ አዲስ አልበሙ ለተነሳለት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ ቢቻል በእዚህ ዓመት አጋማሽ፤ ካልሆነ በ2017ዓ.ም መጨረሻ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ የማጠናቀቅ ሀሳብ እንዳለው አስታውሷል፡፡
የአልበም ስራው ከተጀመረ ሁለት ዓመታት ሊያስቆጥር ተቃርቧል ያለው ድምጻዊው በስራው ላይ ተሳትፎ ስላደረጉ ባለሙያዎች ባይገልፅም ብዙ ፈተናዎችን አልፎ ቢሆን ለሙዚቃ ወዳጆች የማድረስ ሃሳብ እንዳለው ገልጿል፡፡
ድምፃዊ፤ የግጥምና ዜማ ደራሲ ሙሉዓለም ታከለ ‹እኔ እሻልሻለሁ፤ ሽሩርዬ›ን ጨምሮ በግሉ ሌሎች በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን የሰራ ሲሆን ከድምጻዊ ኤፍሬም የማነ ጋር በአብሮነት የሰሩት ‹‹ ተሸንፌያለሁ›› የተሰኘውን ስራም መስራት የቻለ ድምፃዊ ነው፡፡
©️መረጃው የመሰንበቻ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

እንስቃለን! እንስቃለን! እንስቃለን!
በዚህ መሳቅ ከባድ በሆነበት ጊዜ ፈገግታችንን ሊመልሱልን "ሰለሞን ሙሄ፣ ቃልኪዳን ታምሩ፣ ዋሲሁን በላይ እና ሌሎችም" በመጣመር በ#ይፈለጋሉ ፊልም መተዋል! አርብ ጥቅምት 8 ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
በዚህ መሳቅ ከባድ በሆነበት ጊዜ ፈገግታችንን ሊመልሱልን "ሰለሞን ሙሄ፣ ቃልኪዳን ታምሩ፣ ዋሲሁን በላይ እና ሌሎችም" በመጣመር በ#ይፈለጋሉ ፊልም መተዋል! አርብ ጥቅምት 8 ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
የድምጻዊት አምሳል ምትኬ የባህል ምሽት ቤት የእሳት አደጋ ደረሰበት።
የድምፃዊት አምሳል ምትኬ የባህል ምሽት ቤት እና የምግብ አዳራሽ ጥቅምት 5 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12:30 አካባቢ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ አደጋ እንደደረሰበት ዘሐበሻ ዘግቧል።
የባሕር ዳር ነዋሪ እሳቱን ለመቆጣጠር ያደረገው ርብርብ ጥሩ ነበር የተባለ ሲሆን ሆኖም የእሳቱ ሁኔታ ከባድ ስለነበር ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን እና በሰው ላይ እስካሁን ጉዳት አለማድረሱን ተሰምቷል።
©️መረጃው የዘሐበሻ ነው።

"የወንዜ ሳቢሳ" መጽሐፍ ነገ ይመረቃል
ከአንቷን ቼኮቭ ስራዎች አራት ትርጉም ስብስብ ተውኔቶችን የያዘው "የወንዜ ሳቢሳ"የተሰኘው የትያትር መጽሐፍ በጠበቃ እና የትያትር ባለሙያ በአቶ ሳምሶን ብሬ ተተርጉሞ በቅርቡ ለአንባቢያ ደርሷል፡፡
ይህም መጽሐፍ ነገ ሐሙስ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በመቅረዝ ሥነኪን ዝግጅት ላይ በብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አግልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።
በዝግጅቱም በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር እና ጥሪ የተደረገላቸው ታላላቅ እንግዶች ይገኛሉ።
በመጽሐፍ ምረቃው ዝግጅት ላይ የተለያዩ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎች የሚቀርቡ ሲሆን በመጽሐፉ ውስጥ ከተተረጎሙ የአንቷን ቼኮቭ ቴአትሮች ውስጥ ባለ አንድ ገቢር የአንድ ሰው አጭር ተውኔት ይቀርባል ተብሏል።

የጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ "እነሆ ማሟሻ" ቅጽ ሁለት መጽሐፍ አርብ ለንባብ ይበቃል
ከዚህ ቀደም በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ላይ በሚያቀርባቸው የስንክሳር፣ የማሟሻ፣ የሃኪሞ መልዕክት፣ የአርብ ምሽት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች እና አሁን ላይ በኢንቢሲ ቴሌቪዥን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች የምናውቀው ጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ በርካታ ጉዳዮች የተካተቱበትን"እነሆ ማሟሻ" ቅጽ ሁለት መጽሐፍ አርብ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ለንባብ ይበቃል።
"እነሆ ማሟሻ" መጽሐፍ ከቅጽ አንድ የቀጠለ ሲሆን በቅጽ ሁለት መጽሐፍ "ስንክሳር" የሬድዮ ዝግጅት ላይ ከቀረቡ ጥናታዊ ጽሑፎች ውስጥ ለቅምሻ እንደተካተተበት ተነግሯል።
ጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ በመጽሐፉ የቅምሻ ክፍል ላይ የሚከተለውን ብሏል"ቅጽ አንድን ሳዘጋጅ የእኔን የሙያ ትሩፋት ለመስጠት ሳይሆን በእኔ ዘንድ ያለውን ለእናንተ ማካፈል ደስታን ስለሚሰጠኝም ጭምር ነው፡፡ በቅጽ ሁለት ቀሪዎች ስራዎችን ለእናንተ ለማድረስ ደፋ ቀና ስል አንድ ሀሳብ ውስጤ ተጫረ፡፡ ስንክሳር።ስንክሳርን ብዙ የሚዲያ ወዳጆቼ ሰምተው የተደመሙበት የተማሩበትና የተዝናኑበት እንደሆነ ሲነግሩኝ ከርመዋል፡፡ ስንክሳር በተለያዩ ጉዳዮች ማለትም በኢትዮጵያ ማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እውነቶች ላይ ያተኮረ የጥናትና ምርምር ሥራ ነው፡፡እነሆ ማሟሻ ስታድግ በወርድና ስፋቷ ስንከሳርን ታክላለች፡፡ እና ለወዳጆቼ ለምን ስንክሳርንስ አላጋራም? ነበር ውስጤ የተጫረው ሀሳብ። ከብዙ ስራዎቼ ለሚቀጥሉት ህትመቶች በር መክፈቻ ብትሆን እነሆ የስንከሳርን ቅምሻ ላቀርብ ወደድኩ"።
መጽሐፉ በ200 ገፆች የተነበበ ሲሆን ከአርብ ጀምሮ ለአንባቢያን እንደሚደርስ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።

ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ የሙዚቃ አቀናባሪው አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ እና ፕሮሞተር ሰለሞን ገብረማሪያም (ኪንግ ሶሎን )ጨምሮ በሲያትል ከተማ እውቅና ተሰጣቸው ።
ደዊት ፅጌ በ2024 በአሜሪካን ከተሞች ያቀረባቸው የተሳኩ ዝግጅቶች በማስመልከት እና ልዩ ተስጦ ያለው ድምፃዊ በመሆኑ ለሙዚቃው ላበረከተው አስተዋፆ ጭምር እውቅና አግኝቷል።
የሙዚቃ አቅናባሪው አበጋዝ ሺዎታ በኢትዮጵያ የምርጥ ሙዚቃ አቀናባሪ በመሆኑ እና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዲሁ እውቅና በክብር ተሰጥቷቸዋል።
በተያያዘ ዜና - የኪንግ ሶሎ ፕሮሞሽን ባለቤት ፕሮሞተር ሰለሞን ላለፉት 10 ዓመት በሲያትል ውስጥ በርካታ ዝግጅቶችን በማዘጋጀት እውቅና ተሰጥቶታል።
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የሃያላኑዋ አሜሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከሚንቅሳቅስባቸው ዋንኛዋ ከተማ የሆነው ሲያትል ዋሽግተን ምክትል ከቲባዋ መሆናቸው ለኢትዮጵያን ትልቅ ኩራት መሆኑ ተገልጿል።
ድምፃዊው እና ሙሉ ባንዱ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
ደዊት ፅጌ በ2024 በአሜሪካን ከተሞች ያቀረባቸው የተሳኩ ዝግጅቶች በማስመልከት እና ልዩ ተስጦ ያለው ድምፃዊ በመሆኑ ለሙዚቃው ላበረከተው አስተዋፆ ጭምር እውቅና አግኝቷል።
የሙዚቃ አቅናባሪው አበጋዝ ሺዎታ በኢትዮጵያ የምርጥ ሙዚቃ አቀናባሪ በመሆኑ እና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዲሁ እውቅና በክብር ተሰጥቷቸዋል።
በተያያዘ ዜና - የኪንግ ሶሎ ፕሮሞሽን ባለቤት ፕሮሞተር ሰለሞን ላለፉት 10 ዓመት በሲያትል ውስጥ በርካታ ዝግጅቶችን በማዘጋጀት እውቅና ተሰጥቶታል።
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የሃያላኑዋ አሜሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከሚንቅሳቅስባቸው ዋንኛዋ ከተማ የሆነው ሲያትል ዋሽግተን ምክትል ከቲባዋ መሆናቸው ለኢትዮጵያን ትልቅ ኩራት መሆኑ ተገልጿል።
ድምፃዊው እና ሙሉ ባንዱ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል።
#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሽልማት ተካሄደ
በኢትዮጵያ የባህልና ቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው "የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሽልማት" የሽልማት ሥነሥርዓት ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሙዚየም ውስጥ ተካሄዷል።
በዚህ የሽልማት ሥነሥርዓት ላይ በሰባት ዘርፎች አስር ለሚሆኑ ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ የራሳቸውን አስተዋጽኦ ያበረከቱ ተቋማትና ግለሰቦች እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
በዚህ መሰረት ተሸላሚ ተቋማትና ግለሰቦች ዝርዝር ታውቋል።
1.የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (በሚዲያ ዘርፍ)
2. አንድነት ፓርክ (በመዳረሻ ልማት ዘርፍ)
3 ቱሪዝም ማስልጠኛ ኢኒስቲትዩት (በቱሪዝም ተቋማት ዘርፍ)
4.ሀይሌ ሆቴሎች (በሆቴልና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ )
5.ሔኖክ ያሬድ (በጋዜጠኝነት ዘርፍ)
6.ጋዜጠኛ ፀሐይ ተፋረደኝ (በጋዜጠኝነት ዘርፍ)
7.አንቶኒዮ ፍዮርንቴ (በፎቶግራፍ ዘርፍ )
8.ህሊና ታፈሰ (በፎቶግራፍ ዘርፍ )
9.ኪሮስ ኃ/ስላሴ (በ"ኢትዮጵያን እንቃኝ" ልዩ ተመስጋኝ )
10.ቴዎድሮስ ደርበው (በቱሪዝም ባለሞያ ዘርፍ)

አሻም ቲቪ የስያሜ ለወጥ አያደርግም ተባለ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍተሐብሔር ምድብ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 228079 በቀን 20/08/2014 ዓ.ም እና የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 229220 በቀን 21/10/2016 ዓ.ም አሻም የሚለውን ስያሜ ፍርድ ቤት የሰጠውን ትዕዛዝ ለማስፈጸም የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለአሻም የማሳሰቢያ ደብዳቤ መፃፉ ይታወሳል፡፡
በዚህም ፍርዱ ቤቱ የሰጠውን ውሳኔ መሠረት በማድረግ አሻም የሚለውን ስያሜ መጠቀም እንድታቆም እና እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ አዲሱን ስያሜ አሻም እንድታሳውቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷት ነበር።
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ፍ/ብሔር ችሎት ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ባስቻለው ችሎት የፍርድ ባለዕዳ ‹‹ አሻም ›› በሚል ስያሜ በመጠቀም የሚያስተላልፈውን የቴሌቪዥን ፕሮግራም እንዲያስቆሙ ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን እና ለፌደራል ፖሊስ የአፈጻጸም ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር፡፡
ይሁንና የፍርድ ባለመብት (ኢካሽ የማማከር፣ ስልጠናና ፕሮሞሽን ኃ/የተ/የግ/ማ) እና የፍርድ ባለዕዳ (አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ) ጉዳዩን በእርቅ ለመፍታት ለችሎቱ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ፍርድ ቤቱም የእርቅ ሥምምነቱ ህግንና ሞራልን የማይቃወም መሆኑን በመረዳት እርቁን ተቅበሎታል፡፡
ፍርድ ቤቱ አክሎ እንደተናገረው ከዚህ በፊት ፍርድ ቤቱ ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ባስቻለው ችሎት ሰጥቶ የነበረው የአፈጻጸም ትዕዛዝ በዚህ ተለዋጭ ትዕዛዝ ቀሪ በማድረግ እንዲሁም ይህንን የአፈጻጸም ትዕዛዝ ተከትሎ በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊሲም ሆነ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተሰሩ ሥራዎች ያሉ ከሆነ ቀሪ እንዲደረግ አዝዟል፡፡