Telegram Web Link
Forwarded from Prestige Addis
ፕሪስቲጅ አዲስ ከ U.S. Embassy Addis Ababa የሳችሞ አሜሪካን ሴንተር ጋር በጋራ በመሆን እያዘጋጀ ያለውን የBeyond The Screen ተከታታይ መርሃ ግብርን የVOA Amharic የዝግጅት ክፍል ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት እንደሚከተለው አጠናክረው አቅርበውልናል።

ፕርስቲጅ አዲስ በቋሚነት በየሁለት ሳምንቱ እያዘጋጀ በሚገኘው መድረክ ዝናን ከበጎ ምግባር ጋራ የያዙ በቲያትር፣ ፊልም፣ ስነ-ጽሁፍ እንዲሁም የኪነ-ጥብብ ባለሙያዎችን በዘርፉ ጀማሪ ለሆኑ ወጣቶች ከሕይዎት እና የስራ ልምዳቸው እያከፈሉ የሚገኙ ሲሆን በዚህ ዝግጅት ላይም የመተዋወቂያ፣ አድናቆትን መግለጫ የሚሆኑ የፎቶግራፍ ና አውቶግራፍ እንዲሁም አዲስ ስራን ይዘው ለሚመጡ ወጣቶች አብሮ ለመስራት የሚያግዙ የጎንዮሽ ውይይቶችን አካቶል።

በዚህ መድርክ ለመሳትፍ የቴሌግራም ገጻችንን ላይክ በማድረግ የፕሪስቲጅ አዲስ ቤተሰብ ይሁኑ!



https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-youth-platform/7568017.html?withmediaplayer=1&fbclid=IwAR31dzxVa-xMTlSeGZHc0oljDgnlCBLWPl2-rIjAjSa7klBwJ_UpSrLZ008
አሜሪካዊው ተዋናይ በመኪና ዘራፊዎች በጥይት ተገደለ

አሜሪካዊው ተዋናይ ጆኒ ዋክተር በመኪናው ላይ ዘረፋ ሊፈጽሙ በሞከሩ ግለሰቦች ተገደለ።

ተዋናዩ ሎስ አንጀለስ ውስጥ የመኪናውን አካል ለመስረቅ በሞከሩ ዘራፊዎች በተተኮሰበት ጥይት ነው ሕይወቱ ያለፈው።

የ37 ዓመቱ ተዋናይ አቁሞት የነበረውን መኪና አካል ሦስት ዘራፊዎች ለመስረቅ ሲሞክሩ ለመከላከል ጥረት አድርጎ ነበር።

በዚህ ወቅትም ዘራፊዎቹ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል።

ተዋናዩ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ሕይወቱ እንዳለፈ ተገልጿል።

ወኪሉ ዴቪድ ሻውል “በጣም ድንቅ ሰው ነበር። የለበሰውን ካናቴራ ሳይቀር ለሰው ይሰጥ ነበር” ሲል እንደገለጸው ቫራይቲ ዘግቧል።

‘ጄኔራል ሆስፒታል’ በተባለው ፊልም ከሚታወቀው ተዋናዩ ጋር ለዓመታት አብረው እንደሠሩ ገልጾ “ሞቱ እስከወዲያኛው ድረስ ልባችንን ይሰብረዋል” ብሏል።

@firtunamedia
Forwarded from Prestige Addis
-BEYOND THE SCREEN-
Get ready to embark on a magical journey with the incredibly talented Dawit Tsige! This is your chance to connect with the beloved singer in an unforgettable, one-of-a-kind experience-sharing program. Dawit Tsige has touched countless hearts with his music, and now, he’s inviting you to join him for a special moment of inspiration and connection.
Stay tuned for more details on how you can participate in this exclusive opportunity. Don’t miss out on this chance to get closer to Dawit and be part of something truly extraordinary!

#follow #share #like
@preaddis
ክርስቲያን ላቃቸው 💔
የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ አረፈ

የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው በድንገተኛ ህመም፣ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

ባለቤቷ፤ ( የ3 ልጆቿ አባት ) የተወዳጁ የምንጊዜም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋች የመንግስቱ ወርቁ ልጅ ላቃቸው መንግስቱ ነው።

በድንገት ያረፈው
ክርስቲያን ላቃቸው - የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበር።

ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን

@firtunamedia
የድምፃዊ መሳይ ተፈራ "የልቤን" አልበም ተለቀቀ

የድምፃዊ መሳይ ተፈራ ካሣ "የልቤን "የተሰኘ የመጀመሪያ አዲስ አልበም ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 1 2016 ዓ.ም በራሱ Mesay Tefera የዩቲዩብ ቻናል እና በዓለማቀፍ መተግበሪያዎች ላይ ተለቋል።

በሙዚቃ አልበሙ ላይ ወጣትና አንጋፋ የግጥምና ዜማ ደራሲያን የተሳተፉበት ሲሆን ከእነዚህ መካከል ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ፣ ሞገስ ተካ ፣ አቤል ሙሉጌታ ፣ ናትናኤል ግርማቸዉ ፣ አቡዲ ፣ምህረታብ ደስታ፣ አንተነህ ምናሉ ፣ወንድወሰን ይሁብ ይገኙበታል።

በቅንብር ሚክሲንግና ማስተሪንግ የሙዚቃ ባለሙያዎች ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ) ታምሩ አማረ (ቶሚ) አቤል ጳውሎስና ኪሩቤል ተስፋዬ ተሳትፈውበታል።

ኤቨንት ድረገፅ እንደተመለከተው አምስት ዓመታት የፈጀው  አልበሙ በውስጡ ቻል ቻል ፣የብቻዬ ፣ቆንጆ ነሽ፤ደህና ይግጠምሽ፤ ማካሪና ፤ ከአባይ ማዶ ፤ውረጅ ካናቴ ፤ የልቤን ፤ግድ የለሽም፤ ኸረ ተይ፤አይ አለማወቋ፤ አወሰድማዬ፤ እሳቱ የተሰኙ ርዕሰ ያላቸው የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ 12 የሙዚቃ ስራዎችን ይዟል።

ድምጻዊ መሳይ ተፈራ ካሣ ከዚህ ቀደም  አሰብኩት ፣ ፋሽን፣ብርቄ ነሽ፣ ደግዬ ፣ በጣም እንጂ በጣም እና ሌሎችንም ነጠላ ሙዚቃዎች ለአድማጮች አድርሷል።

@firtunamedia
ሰላም እንደምን  አላችሁ !

በየሁለት ሳምንቱ ተወዳጅ ዝግጅቱን ይዞላችሁ የሚቀርበዉ ፕርስቲጅ አዲስ ፤ ዛሬም እጅግ ተወዳጅ እና አንጋፋ ሙዚቀኛ የሆነውን  ወጣት ድምፃዊ ዳዊት ፅጌን  ጋብዟል::

ዳዊት የሥራ እና የህይወት ተሞክሮውን የሚያካፍልበት ሲሆን ከወዳጅ እና ድናቂዎቹ ለሚቀርቡለት ጥያቄዎችም የፊታችን ማክሰኞ ሰኔ  4 ,2016 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል።

በዕለቱ የፎቶግራፍ መነሳትና አውቶግራፍ የማስፈረም መርሃ-ግብር ይኖራል::

ፕርስቲጅ አዲስ ከ ከዳዊት ፅጌ ጋር  አዝናኝ  እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ ይጋብዛል።
                                                                                                  
አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸 (  ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )

ሰዓት- 8:00 🕘

⌚️ 🎯 ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ።  

መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ  🪪
                                                                                                                                     
📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱️

https://bit.ly/SatchmoCenterMembership

@preaddis
@firtunamedia
ወጣቷ ድምጻዊት ሀና ግርማ ''ባንተ ላይ'' በተሰኘ ስራዋ የናሆም ሪከርድስን ሪከርድ ሰብራለች

ድምፃዊት ሀና ግርማ ከ9 ወራት በፊት በሰራችው ስራ ከሰሞኑ የናሆም ሪከርድስን ሪከርድ ሰብራለች ።

የተለያዩ ቪዲዮ ክሊፖችን እና ፊልሞችን ዳይሬክት እያደረገች የምትገኘው አዩ ግርማ ቪድዮውን ሰርተዋለች። አቡዱ ግጥምና ዜማውን ሰርቶ ታምሩ አማረ  ሙዚቃውን አቀናብሮታል ። ሃና ግርማ ደግሞ በነሀሴ ወር 2015 ላይ አቀንቅናው በአንድ ግዜ በሙዚቃ አፍቃሪው ተወዳጅነትን አግኝቶላታል ።

''ባንተ ላይ''ሙዚቃው በናሆም ሪከርድስ በተለቀቀ 9 ወሩ 20 ሚሊዮን እይታ አግኝቷል።ይህም ኩባንያው ቪድዮዎችን መልቀቅ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት ቀዳሚ ሆኗል።

ናሆም ሪከርድስ በዩቲዩብ ከለቀቃቸው ስራዎች በቀዳሚነት ላይ የሚገኘው የታሪኩ ጋንኪሳ ዲሽታ ጊና ሲሆን 35 ሚሊዮን ጊዜ ታይቷል። ይህ ስራ በዚህ ቁጥር የታየው በ3 አመት ውስጥ ነው። የሃና ግን በ9 ወራት ነው 20,000,000 የታየው። የቬሮኒካ አዳነ "ጥፍጥ አለኝ" ከሁለት አመት በፊት ተለቆ 18 ሚሊየን ጊዜ ታይቶ ናሆም ከለቀቃቸው ስራዎች ብዙ እይታ በማግኘት 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

@firtunamediia
ተወዳጇ ወጣት ድምፃዊት ሜላት ቀለመወርቅ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ልታወትጣ መሆኑን በራሷ የፌስቡክ ገፅ ላይ አስታወቀች።

"ዋይ ላስብላችሁ ነው ደግሞ ዝግጁ ናችሁ ?
በጣም ተጨንቄ ለእናንተ እንዲመጥን አድርጌ በስራዬም አድጌ ነው የመጣሁት። በጣም በቅርብ በ#nahomrecordsinc ይለቀቃል።
ከማከብራቸው ባለሞያዋች ጋር አሪፍ ስራ ሰርተናል
ግጥም እና ዜማ:- ምህረትአብ ደስታ
ቅንብር ፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ :- ሄኖክ ድለቃ
ዳይሬክተር:- ሄኖክ ድለቃ
ሲኒማቶግራፈር:- ፀጋዬ ደስታ
እስክታዩለ‍እኝ እንዴት እንደቸኮልኩ !!"

-ሜላት ቀለመ ወርቅ-

#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia

#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ

@firtunamedia
Forwarded from Prestige Addis
An unforgettable evening celebrating Ethiopian music it was brought to you by Prestige Addis and usembassyaddisababa. Legendary musician dawittsige
shared his insights on navigating a career in the industry and captivated the audience with intimate performances. #dawittsige. @preaddis
2025/10/04 15:12:24
Back to Top
HTML Embed Code: