የፊታችን አርብ ጀምሮ የካቲት 1/2/3 እና 8/9/10 በሁሉም የግል እና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች በድምቀት ይመረቃል ።
coming out soon.

ከለሊቱ 6 ሰዓት

መጋቢት 6,7,8 እንዲሁም መጋቢት 13, 14 , 15 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል።

#6_seat_kelelitu
#Selam romantesfaye

@firtunamedia
Forwarded from Prestige Addis
- Coming Soon -

🌟 Brace yourselves for an artistic spectacle! Prestige Live Shows are on the horizon, featuring a tapestry of cultures and inspiring talents. 🎭🎶 Stay tuned for a journey into creativity and positive vibes!

#prestigelive #ArtisticHarmony #comingsoon2024 #prestige #prestigeevent
@prestijinc
- Coming Soon-    
                                                                                  with Alemayehu Tadesse                                                                                       
Actor /Director/ writer

DON'T MISS THE OPPORTUNITY

@prestijinc
_

@firtunamedia
Forwarded from Prestige Addis
ሰላም እንደምን  አላችሁ !


ዛሬም እንደወትሮው ተወዳጅ እና አንጋፋ  የፊልምና የቴያትር ባለሙያ የሆነውን አርቲስት አለማየሁ ታደሰን የሥራ እና የህይወት ተሞክሮውን እንዲያካፍለን የፊታችን ማክሰኞ  በ ቀን 19-06-2016 ዓ.ም ቀጠሮ ይዘናል።

ከተወዳጁ የፊልም እና  የቴያትር ባለሙያ አለማየሁ ታደሰ ጋር  አዝናኝ  እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ እንጋብዛለን።
                                                                                                  
አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸 (  ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )

ሰዓት- 8:00 🕘

⌚️ 🎯 ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ።  

መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ  🪪
                                                                                                                                     
📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱️

https://bit.ly/SatchmoCenterMembership

@prestijinc
Forwarded from Prestige Addis
Beyond the screen

Prestige Tv teamed up with the U.S. Embassy Addis Ababa for an extraordinary event featuring Alemayehu Tadesse—a leading actor, writer, and director in the industry. 🎬 It was more than a stylish affair; it was a platform for knowledge sharing and insightful Q&A sessions. From captivating stories to valuable career tips, the evening was a melting pot of motivation. 

Young actors connected with seasoned professionals, gaining insights that will shape their paths. Thanks to the U.S. Embassy Addis Ababa for this collaboration.

Did you miss out on this unforgettable evening? Don't worry! Stay tuned for more collaborations and events that will continue to elevate the Ethiopian entertainment landscape.

#EthiopianCinema #PrestigeEvents #USinvestsinEthiopia #usembassyaddisababa 🚀 #EthiopianEntertainment #PrestigeTv #USembassyAddisAbaba


@prestijinc
Forwarded from Prestige Addis
"Dive into the enchanting world of creativity with 'Beyond the Screen.' 🌟 Experience diverse artist journeys, join transformative conversations, and celebrate the magic of shared artistry. #BeyondTheScreen #ArtistryUnleashed #CreativeJourney"


@prestijinc
Forwarded from Prestige Addis
ሰላም ተስፋዬን ስለምን መጠየቅ ይፈልጋሉ?

በመጪው ዝግጅታችን ተወዳጇ ሰላም ተስፋዬ በእንግድነት  ስለምትጋበዝ የዝግጅቱ አንድ አካል ይሆኑ ዘንድ የማይገኝ ዕድል አመቻችተንልዎታል። ስለ ትወናዋ ፣ስለ ብራንድ አምባሳደርነቷ እንዲሁም የግል ፍልስፍናዋ ሙያዊ የሆኑ ጥያቄዎችን መጠየቅ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ኮሜንት /ሀሳብ/ መስጫው ላይ በማስፈር የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ይህንን ዝግጅት በጥሩ ቤተሰባዊ ጭውውት የማይረሳ እናድርገው። ለአዳዲስ መረጃዎች አብራችሁን ቆዩ

#AskSelam #EventExcitement #actresses #brandambassador

@prestijinc
አንጋፋው ድምጻዊ ነበር፤ የአሁኑ ዘማሪ - ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል

በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ጉልህ ስፍራ ያለው የቀድሞው ድምፃዊና ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ለረጅም ጊዜ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በተወለደ በ70 ዓመቱ ዛሬ ማለዳ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል::

እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር!
ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥ!!

@firtunamedia
Forwarded from Prestige Addis
ፕሪስቲጅ አዲስ ከ U.S. Embassy Addis Ababa የሳችሞ አሜሪካን ሴንተር ጋር በጋራ በመሆን እያዘጋጀ ያለውን የBeyond The Screen ተከታታይ መርሃ ግብርን የVOA Amharic የዝግጅት ክፍል ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት እንደሚከተለው አጠናክረው አቅርበውልናል።

ፕርስቲጅ አዲስ በቋሚነት በየሁለት ሳምንቱ እያዘጋጀ በሚገኘው መድረክ ዝናን ከበጎ ምግባር ጋራ የያዙ በቲያትር፣ ፊልም፣ ስነ-ጽሁፍ እንዲሁም የኪነ-ጥብብ ባለሙያዎችን በዘርፉ ጀማሪ ለሆኑ ወጣቶች ከሕይዎት እና የስራ ልምዳቸው እያከፈሉ የሚገኙ ሲሆን በዚህ ዝግጅት ላይም የመተዋወቂያ፣ አድናቆትን መግለጫ የሚሆኑ የፎቶግራፍ ና አውቶግራፍ እንዲሁም አዲስ ስራን ይዘው ለሚመጡ ወጣቶች አብሮ ለመስራት የሚያግዙ የጎንዮሽ ውይይቶችን አካቶል።

በዚህ መድርክ ለመሳትፍ የቴሌግራም ገጻችንን ላይክ በማድረግ የፕሪስቲጅ አዲስ ቤተሰብ ይሁኑ!



https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-youth-platform/7568017.html?withmediaplayer=1&fbclid=IwAR31dzxVa-xMTlSeGZHc0oljDgnlCBLWPl2-rIjAjSa7klBwJ_UpSrLZ008
2024/05/09 09:37:04
Back to Top
HTML Embed Code: