Telegram Web Link
#QOTD

"I don’t understand how any self respecting man can expect anything less than the absolute best of everything."

@TheReboot 😈
👍73
🎁 C4

Pre workout
30 serving

💵 4,100 ብር

Call 0923504353
Contact @HenosT 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
👍1
Miki 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥14👍1
#QOTD

"My fear of being unsuccessful is bigger than my fear of dying."

@TheReboot 😈
👍142
🎁 ON - Creatine Monohydrate
300g

🔸5g creatine
🔸60 serving

💵 4,300 ብር

Contact @HenosT 😎
Call +251923504352

@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
👍21🤩1
#QOTD

"Workout not because you hate your body but because you love it."

💪🇪🇹
👍16🔥1
በቱርክ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው 

⚡️በቱርክ አንካራ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡

⚡️በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ 61:09 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በበላይነት ሲያጠናቅቅ፤ አትሌት ጪሜድሳ ደበሌ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ማሸነፍ ችሏል፡፡ 

⚡️በሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያን የወከለችው አትሌት ዘውዲቱ አደራው 68:26 በሆነ ሰዓት በመግባት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
7👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Kaleab 😎 Jacked by Science

100kg power lifting 🔥


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥19👍42😱2
#QOTD

"Never get so busy making a living that you forget to make a life.”

@TheReboot 😈
👍3
Miko 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥24👏7👍2
We're back on delivering 🎉
ሺህ አለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ "ሰሞኑን አትሌቶች ሲያሸንፉ ዝቅ እያልኩ ጫማቸዉን ማየት ጀምሬያለሁ"

⚡️"ባለፈዉ አዲዳስ በሰራዉ አዲስ ቴክኖሎጂ የታገዘ ጫማ አሸነፈች ትላንት ደግሞ ናይክ በሰራው አዲስ ጫማ ተወዳዳሪዎች ሪከርድ ሰብረዋል።

⚡️ነገ አዲዳስ በድጋሚ አሻሽሎ ሌላ ማቅረቡ አይቀርም so ወደ ፊት ስፖርተኞችን ሳይሆን የቴክኖሎጂው ፍክክር ልንመለከት ነዉ።

⚡️ስለዚክ የአለም አትሌቲክስ አንድ ሊል ይገባል ሲል አዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ተናግሯል።

⚡️ከላይ ያለው ፎቶ ተመልከቱ በሀይሌ ዘመን የነበረዉን ጫማ ታኬታ በሉት ሌላኛዉ የትላንቱ ዉደድር ላይ የክብረወሰን ባለቤቱ የተጫማዉ!

💪🇪🇹
👍133👏3
2025/09/16 12:38:35
Back to Top
HTML Embed Code: