Telegram Web Link
#QOTD

"We all got two lives. The second one begins when we realise we only got one."

😎
10👍2
#Tip

🔹 እዚጋ የምታዩት ብስኩት ከ 100ግ ውስጥ 4.6ግ ፕሮቲን አለው ይለናል።

👉 ነገር ግን የ ብስኩቱ ክብደት 75ግ ነው። ስለዚህ ሙሉ ብስኩቱን ብንበላ 4.6ግ ፕሮቲን ሳይሆን የምናገኘው፡ 3.45ግ ፕሮቲን ነው ማለት ነው።

🔸 ሌሎች ምግቦችንም ስንበላ፡ የ አጠቃላይ ክብደቱን ከተጻፈው 100ግ ጋር ማስተያየት አለብን፡ ምክንያቱም ምግቡ ትንሽም ይሁን ትልቅ፡ ብዙ ጊዜ የሚጻፈው ከ 100ግ ብቻ ስለሆነ ነው።


‼️ ሌላኛው ነገር ደግሞ፡ በተለይ ሀገራችን ውስጥ የሚታሸጉ ምግቦችን በጭራሽ የተጻፈው ነገር ልክ ነው ብለን ማመን የለብንም። የካሎሪ መጠናቸውን ስንደምር ሂሳቡ ትክክል አይመጣም


@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
👍12
Jumma Mubarak 🤩
25👍6👎2
Haftu 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
🔥27👍2
👑 15x Mr Olympia 👑
7👍5
Bamlak 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
👍18
Forwarded from TheReboot - info
The group is private now ‼️.

There's going to be a fee to join the group from now on, but we haven't decided on the price yet.

We're going to share some of the most amazing discussions/screenshots from our group so that u'll get the idea of the group.

Also, before we set a price, we'll be sharing a free link for the last time soon. 👍

Contact @HenosT 👊😎


@TheReboot 😈
🔥12👎42👍1
#QOTD

"We can win together or I can win by myself. Either was, I ain't losing."

@TheReboot 😈
👍131
ኢትዮጵያዊው አትሌት በአሜሪካ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜ ውድድር አሸነፈ 🥇

⚡️ በአሜሪካ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት 😎 አዲሱ ይሁኔ አሸንፏል አዲሱ ርቀቱን ለመጨረስ የወሰደበት ጊዜ 27:56 ሲሆን ሌላው የሀገሩ ልጅ ሙክታር እድሪስ 28:06 በመሮጥ 3ኛ ህኗል።

💪🇪🇹
🔥13
Monday 💪😎
👍19🔥2
#Tip
#Motivation

👉 ሌሎች ሰዎች የኛ ሰውነት ላይ እንዲወስኑ አንፍቀድ 🙅‍♀🙅‍♂

🔹 ስፖርት ፕሮግራም ስናወጣ ለምሳሌ #bulk/ውፍረት ላይ ከነበርን እና መቀነስ ብንፈልግ ወይ ደግሞ #cut/ቅርጽ ላይ ከነበርን እና ኪሎ መጨመር ብንፈልግ፡ የስፖርት አሰራራችንን እና አበላላችንን እንቀይራለን።

😡 ነገር ግን ለውጥ ማየት በምንጀምርበት ሰአት ሁል ጊዜ እኛን #ወደኋላ ሊጎትተን የሚፈልግ ሰው አይጠፋም።

😡 #ቤተሰብ ሊሆን ይችላል፡ #ጓደኛችን ሊሆን ይችላል። ውፍረት ጥሩ አይደለም ቀንሱ ሲሉን የነበሩ ሰዎች ስንከሳ ደግሞ "አዪ ምነው አለቅሽ/ክ" ይሉናል። መወፈር ለምንፈልገውም እንደዛው ነው "ምነው አሁንስ ተዝረጠረትክ/ሽ" ይሉናል።

🔸 ላስታውሳችሁ የምፈልገው ነገር፡ ስፖርት የምንሰራው ለራሳችን ነው፡ ጤናማ ብንሆን ለራሳችን ነው፡ እኛ ሰውነታችንን ለተሸከምነው እንጨነቅ እንጂ ለማይሸከመን የሰው አይን አናስብ።

👉 ስለዚህ ሌሎች ሰዎች የእኛን ፕሮግራም እንዲያበላሹብን አንፍቀድ። 🙅‍♀🙅‍♂ አላማችንን እስክናሳካ ድረስ ማንም ሊያስቆመን አይችለም። 😎


@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
🔥174👍3
Forwarded from TheReboot - info
Free link will be posted within 2 days.. stay put.

@TheReboot 😈
አትሌት ለሜቻ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ

⚡️አትሌት ለሜቻ ግርማ በፓሪስ የዳይመንድ ሊግ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ በዓለም አትሌቲክስ ጸደቀ፡፡

⚡️አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ  ከ11 ማይክሮ ሰከንድ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡

⚡️ቀደም ሲል ክብረ ወሰኑ በኬንያዊው አትሌት ቢያትሪስ ቸቤኮች በ7 ደቂቃ 53 ሰከንድ 63 ማይክሮ ሰከንድ ተይዞ መቆየቱን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡
🔥16👍21
2025/09/20 23:21:46
Back to Top
HTML Embed Code: