Telegram Web Link
በምሽቱ ሁለተኛውን ብር አጣጥመናል🇪🇹🇪🇹

⚡️በወንዶች 3ሺ ሜ መሰናክል ለሜቻ ግርማ 😎 ውድድሩን በ 2ኝነት በማጠናቀቅ ለሀገሩ የብር ሜዳሊያን አስገኝቷል. 🥈

💪🇪🇹
16
#Tip

👉 ጀማሪ ነኝ፡ ለውጥ ለማየት ስንት ጊዜ ይፈጃል ብላችሁ ስትጠይቁ፡ 3 ወይም 4 ወር ተብሎ መልስ ሲሰጧችሁ፡ ብዙዎቻችሁ ረጅም ይመስላችኋል።

🔸 አንደኛ ከዛም በላይ ለፍተው ያልተለወጡም አሉ፡ ብዙ ጊዜ ከ አሰራር ወይም ከ አበላል እውቀት ማነስ ነው የሚሆነው።

🔸 ዋናው ነገር ግን፡ ጊዜ ሰራንበትም፡ ተውነውም፡ መሄዱ አይቀርም። ከ 3 ወር በኋላ ድጋሜ ስንት ጊዜ ይፈጃል ብላችሁ መጠየቃችሁ አይቀረም።

🔸🔸 ስለዚህ ጀምሩና የተሻለ መንገዶችን እየሰራችሁ መጠየቅ የተሻለ ነው።


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
👍17
#QOTD

"A hungry stomach, an empty wallet, and a broken heart can teach you the best lessons in life."

💪🇪🇹
👍242
🎁 Hair Grow - Minoxidil
50ml.

💵 2,000 ብር

Call 0923504352
Contact @HenosT 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
👍1
Who can relate 😂
😁46👍6
#QOTD

"If I learned anything from video games, it is that when you meet enemies, it means you're going in the right direction."

@TheReboot 😈
🔥30😁2
#Tip

👉 ክብደት መቀነስ፡ እራስን በመሸወድ አይመጣም። እንዳንድ ሰዎች trainer ላይ ማላከክ ይወዳሉ፡ ወይም የሚሰሩበት ጂም ላይ።

🔹 አሰልጣኛችሁ ሊቆጣጠር የሚችለው ነገር ስፖርት በትክክል መስራታችሁን ብቻ ነው። የምትበሉትን ግን ከመንገር ውጪ ምንም ሊያደርግ አይችልም።

🔸ስለዚህ በቻላችሁት አቅም አትብሉ የተባላችሁትን አትብሉ፡ የምትሸውዱት እራሳችሁን ብቻ ነው።


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥7👍1
Marathon 👱🏼‍♀

🥇 አማኔ በሪሶ  🇪🇹
🥈ጎቲቶም ገብረስላሴ 🇪🇹
👍24🔥4
Forwarded from ETHIO-Calisthenics (Yosef)
ETHIO-Calisthenics
https://youtu.be/CscgYHV94Yk?si=gdMN0wPNvMdSRV71
We just uploaded our first YouTube vlog.
Check it out and don’t forget to Like share and subscribe to our new channel 🙏
Sofi 😎 👱🏼‍♀ Sara

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥383🤩2👏1😁1😱1
#QOTD

"The greatest pleasure in life is doing what people say you can't do."


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥101
Merry 👱🏼‍♀ IG

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
👍104🔥3
#Tip

ብዙ ሰዎችህ ትከሻ ማስፊያ ስፖርት የቱ ነው ብለው ብዙ ጊዜ ጠይቀውናል።

👉 አንዳንድ ሰው በተፈጥሮ ትከሻው ሰፊ ነው። ይህ ሲባል ሰለ አጥንቱ ነው የምናወራው። ቀጭን ሆኖም ሰውነቱ ግን ትከሻው ሰፊ ሊሆን ይችላል።

🔸 ሌላኛው ግን፡ የትከሻው ጡንቻ ሲያድግ የሚመጣ ስፋት ይኖራል። ያ ማለት ጡንቻው ባደገ ቁጥር ስፋቱ ይጨምራል ማለት ነው።

👉 የትከሻን አጥንት ስፋት ማሳደግ ስለማይቻል፡ ያላችሁ አማራጭ ጡንቻውን ማሳደግ ነው፡ ያ ደግሞ ማንም ሰው የሚሰራውን የትከሻ ስፖርቶችን መስራት ነው።


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
👍12
#QOTD

"Death is nothing, but to live defeated is to die every day."

@TheReboot 😈
👍3
2025/09/17 11:07:22
Back to Top
HTML Embed Code: