Forwarded from Fit-ኢትዮጵያዊ 🛍 Shop
👉 Best selling product 👈
🎁 Gold Creatine - Monohydrate 🎁
🔸 60 serving
🔸 300g
💵 4,000 ብር
Call 0923504352
Contact @HenosT 😎
@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
😈
🎁 Gold Creatine - Monohydrate 🎁
🔸 60 serving
🔸 300g
💵 4,000 ብር
Call 0923504352
Contact @HenosT 😎
@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
😈
👍2❤1
Forwarded from Fit-ኢትዮጵያዊ 🛍 Shop
🎉 Available now 🎉
🎁 UNIVERSAL AMINOS 🎁
200 tablets
💵 4,300 ብር
Call 0923504352
Contact @HenosT 😎
@FitEthiopiawiShop 🛍
🎁 UNIVERSAL AMINOS 🎁
200 tablets
💵 4,300 ብር
Call 0923504352
Contact @HenosT 😎
@FitEthiopiawiShop 🛍
👍2
👏8👍4🔥4❤1
#QOTD
"You are what you’ve done.
Not what you thought about doing.
Not what you planned to do."
@TheReboot 😈
"You are what you’ve done.
Not what you thought about doing.
Not what you planned to do."
@TheReboot 😈
👍3❤2
#Tip
👉 Goal ስታወጡ፡ ለምሳሌ ጡንቻ ማሳደግ ሊሆን ይችላል፡ ወይም ክብደት መቀንስ፡ ሁል ጊዜ የማንችለው የሚመስለንን ነገር ነው ታርጌት ማድረግ ያለብን።
🔹 ምክንያቱም፡ ብዙ ጊዜ አላማችንን አናሳካም፡ ሁሌ መስራት ከምንችለው በታች ነው የምንሰራው። ያ ደግሞ አላማችን ላይ አያስደርሰንም፡ ስለዚህ በጣም ሩቅ ነው፡ አይደረስበትም ወይም አይቻልም ብለን ያሰብነውን ነገር ነው ማቀድ ያልብን።
🔸 እንደዚህ ማድረግ የሚጠቅመን፡ ያሰብነውን ባናሳካ፡ የደረስንበት እራሱ ትልቅ ነው የሚሆነው።
ጥያቄ -- ክብደት መቀንስ ብንፈልግ፡ በዚህ ወር 10 ኪሎ እቀንሳለው ያለው ነው ወይስ 20 ኪሎ እቀንሳለው ያለው ነው 10 ኪሎ ሊቀንስ ይሚችለው ❓

👍12