Telegram Web Link
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
“ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ።”
ዕብራውያን 10 : 35 NASV

“መልካም ድፍረት በጭራሽ የፍርሃት ስሜት አለመኖር አይደለም። ቅዱስ ድፍረት ፍርሃት ቢኖርብህም ማድረግ ያለብህን ነገር ማድረግ ነው”

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
126🥰6🔥5👍4👏3
Forwarded from Glorious Life GLC
“እኛ በእውነት የተገረዝን በእግዚአብሔር መንፈስ የምናመልክ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ የምንመካ፣ በሥጋም የማንታመን ነንና።”
ፊልጵስዩስ 3 : 3 NASV
#See you in church#
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያራድ
114🥰15🔥9👍8👏1
Forwarded from Glorious Life GLC
ልባርካችሁ በዚህ ሳምንት “እግዚአብሔር የፊቱን ብርሃን ይግለጥላችሁ ፣ ይራራላችሁ፤ እግዚአብሔር በምሕረት አይን ይመልከታችሁ፤ ሰላሙንም እና ደስታውን እንዲሁም የጠላታችሁን ደጅ ይስጣችሁ በኢየሱስ ክርሰትስ ስም አሜን!!! አሜን አሜን ብለን እንቀበለው!!!

መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
115🔥16👍5
እንዲረዳኝም ወደ አምላኬ ጮኽሁ…!!!


“ጕልበቴ እግዚአብሔር ሆይ፤ እወድድሃለሁ። የሲኦል ገመድ ተጠመጠመብኝ፤ የሞት ወጥመድም ተጋረጠብኝ። በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ እንዲረዳኝም ወደ አምላኬ ጮኽሁ፤ እርሱም ከመቅደሱ ድምፄን ሰማ፤ ጩኸቴም በፊቱ ከጆሮው ደረሰ።”
“ከላይ እጁን ዘርግቶ ያዘኝ፤ ከጥልቅ ውሆችም ውስጥ አወጣኝ፤ ከብርቱ ጠላቶቼ አዳነኝ፤ ከሚበረቱብኝ ባላጋሮቼም ታደገኝ። እነርሱ በመከራዬ ቀን መጡብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ድጋፍ ሆነኝ።”
መዝሙር 18:16-18 (አ.መ.ት.)

የምተማመንበት ብቸኛ ረዳቴ እግዚአብሔር ነው የሚል ከእኔ ጋር ለእግዚአብሔር ክብር ይስጥ፤ አሜን! አሜን! አሜን! ብሎ ክብር ይስጥ።

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
107👏15🥰8👍6🔥1
2025/10/28 06:25:22
Back to Top
HTML Embed Code: