Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
YouTube
መለኮታዊ ብርታት II የመጋቢው ቡራኬ II በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ @Gospel TV Ethiopia//@Reverend_Tezera_Yared
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ…

❤18👏1
ቸርች እንዴት ነበር?
(How was Church?)
...ሁሉም በእምነት...
“ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።”
— ዕብራውያን 11፥6
✍️ ድላችን የተሰፋው በእግዚአብሔር እና በቃሉ ላይ ባለን እምነት ሲሆን በክርስትና ሕይወታችን ውጤታማ እና ስኬታማ ለመሆን እምነት ቁልፍ ነው። ስለዚህም እምነት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት እንደሚገኝ እንዲሁም እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ ልንበረታ ይገባል።
መጽሐፍ ቅዱሳችንም የእምነት ዋጋውን ከፍ በማድረግ ሁሉን ነገር ከእምነት ጋር አያይዞ ይናገራል፤ እንዲሁም ያለ እምነት ሁሉ ነገር እንደማይሆን።
መዳንን ያገኘነው በጸጋ በእምነት ሲሆን ለድነት ያመነው ደግሞ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የተሰራውን የድነት ስራ ነው። መዳን በነጻ ቢሆንም ያገኘነው ግን በእምነት ነው።
“ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤”
— ኤፌሶን 2፥8
ፈውስም የተጎዳ ነገር ወደ ቦታው ሲመለስ ሲሆን ድንቅና ተአምራት ደግሞ የሌለ ነገር ሲመጣ ማለት ነው። ለዚህም ነው አልአዛር ከሞት መነሳቱ ተአምራት ሲሆን ከሞተበት በሽታ መፈወሱ ደግሞ ፈውስ እንለዋለን። በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን ለፈውስም ሆነ ለተአምራት እንዲሁም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለመቀበል ትልቁን ሚና የሚጫወተው እምነታችን ነው።
“እስጢፋኖስም ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር።”
— ሐዋርያት 6፥8
በእኛ ሕይወት ላይ የሚሆነው ነገር ሁሉ የሚወሰነው በእግዚአብሔር እና በተስፋ ቃሎቹ ላይ ባለን እምነት ልክ ነው። እግዚአብሔር ደግሞ በሂደት የሚያምን አምላክ ሲሆን በሚሰጠንና በምንደርስበት ቦታ ሳይሆን በሂደት ውስጥ በምንሰራው ነገር ይደሰታል። ታዲያ እምነት ሂደትን አያስቀርምና እግዚአብሔርን በመታመን በሚመራን መንገድ እንሂድ።
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
ቀን እሁድ 03/02/2017
⛪️ የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
መልካም ምሽት!
Join Us:-
Telegram
https://www.tg-me.com/GospelTvEthiopia
Youtube
https://youtube.com/@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh
Facebook
https://www.facebook.com/RevTezerayared?mibextid=ZbWKwL
WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029VaLnNNJDzgTDJ6BrLl1A

GOSPEL TV ETHIOPIA
The Voice of Love and faith.
❤16🔥13👍11👏1
Follow the GLC FAMILY!!! channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaLnNNJDzgTDJ6BrLl1A
WhatsApp.com
GLC FAMILY!!! | WhatsApp Channel
GLC FAMILY!!! WhatsApp Channel. ”ጻድቃን እንደ ዘንባባ ይንሰራፋሉ፤ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይንዠረገጋሉ። በእግዚአብሔር ቤት ተተክለዋል፤ በአምላካችንም አደባባይ ይንሰራፋሉ። ባረጁ ጊዜ እንኳ ያፈራሉ፤ እንደ ለመለሙና እንደ ጠነከሩም ይኖራሉ።“. መዝሙር 92 : 12 - 14
ይህ የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ይፋዊ የዋትስአፕ ገጽ ነው። ሌሎችም በዚህ ቻናል በሚተላለፉ ሕይወት…

❤22👏2
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
YouTube
እሁድ ጥቅምት 3 -2017 Sunday Service highlights @Gospel TV Ethiopia//@Reverend_Tezera_Yared
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ…
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ…
❤15🥰8
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
YouTube
🛑 ኢየሱስ መጣ II እጅግ ድንቅ ቃል ጸሎት እና አምልኮ II በሬቨረንድ ተዘራ // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ…
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ…
❤7👏6👍1
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
YouTube
ማክሰኞ ጥቅምት 5 2017 Tuesday Service #reverend_tezera_yared #glorious_life_church #gospel_tv_ethiopia
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#reverend_tezera_yared // #gospel_tv_ethiopia_official // #glorious_life_church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ…

❤15🔥3
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
YouTube
ቁም ነገሬ II እጅግ እጅግ ድንቅ አምልኮ II መቅደስ መምህሩ ከአርሚ (ዞዌ) ኳየር ጋር #Glorious_Life_Church
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ…
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ…
❤22🔥5👍1
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
ዛሬ አንድ ሰው በጌታ ላይ ታምኖ እንዲህ ይበል በዙሪያዩ ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር አይጥለኝም!!!
“እግዚአብሔር “ከቶ አልጥልህም፤ ፈጽሞም አልተውህም” ብሎአል። ስለዚህ በመተማመን፥ “ጌታ ረዳቴ ነው፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?” እንላለን። ዕብራውያን 13 : 5 - 6 አማ05
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ተዘራ ያሬድ!

❤110🔥17👍16👏11🥰10
እምነት በተደጋጋሚ የምናስበው ነገር ቀጥተኛ ውጤት ነው። እንደ እግዚአብሔር ቃል የምናስብ ከሆነ እምነትና ድፍረት ይመጣል ነገር ግን ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ የምናስብ ከሆነ አለማመንና ፍርሃት ይመጣሉ፡፡
“ጌታ ሆይ! በእምነታቸው ለጸኑ ሰዎች ፍጹም ሰላምን ትሰጣቸዋለህ።”. ት. ኢሳይያስ 26 : 3 አማ05
ሬቨ ተዘራ ያሬድ
መልካም ቀን!!
Faith is a direct result of what we think on repeatedly . If we think according to God’s word faith and boldness comes but if we think out side of God’s word, unbelief and fear comes.
12. Isaiah 26:3: "You keep him in perfect peace whose mind is stayed on you, because he trusts in you." This verse connects peace and trust, demonstrating that a focus on God leads to a faithful heart.
Rev Tezera Yared .
Bessed day!!

❤89👍11🔥7
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ይፋዊ የዩ ቲዩብ ገጽ የሆነው "GOSPEL TV ETHIOPIA OFFICIAL" 100,000 ሰብስክራይበሮችን ማለፉን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
በዓመታት መካከል የእግዚአብሔርን መንግስት ለማስፋት አብራችሁን ለቆማችሁ በሙሉ ከፍተኛ ምስጋናችንን እያቀረብን ይህ ስኬት ጅማሬ እንጂ ፍጻሜ ባለመሆኑ ብዙዎች ጋር መድረስ እንችል ዘንድ ለወዳጅዎ ማጋራትዎን በትጋት እንዲቀጥሉ በፍቅር እንጋብዛለን።
በድጋሜ እንኳን ደስ አለን!
https://www.youtube.com/@gospeltvethiopiaofficial

❤104👏8👍7🔥5🥰4