Telegram Web Link
Blessing #60
Reverend Tezera Yared
ቡራኬ 🙌 Blessing

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

“ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ።”
  — መዝሙር 118፥26

“We have blessed you from the house of the Lord.”
  — Psalms 118:26

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC
19👍2
Blessing #61
Reverend Tezera Yared
ቡራኬ 🙌 Blessing

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

“ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ።”
  — መዝሙር 118፥26

“We have blessed you from the house of the Lord.”
  — Psalms 118:26

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC
46👏2🔥1
ልባርካችሁ በዚህ ሳምንት “እግዚአብሔር የፊቱን ብርሃን ይግለጥልህ/ሽ/፤ ይራራልህም/ሽም/፤ እግዚአብሔር በምሕረት ዐይን ይመልከትህ/ሽ/፤ ሰላሙንም ይስጥህ/ሽ/!!!
በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም አሜን!!!
አሜን አሜን ብለን እንቀበለው!!!


መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ!!!

ሬቨ ተዘራ ያሬድ
124🔥9👍8👏8🥰6
ትንቢት እናገራለሁ
ፍሬ እንደማያፈራ ዘር አትቀበሩም፤ ወደ ታላቅነትና ከፍታ እንደሚሄድ አካል ለመሆን እንደሚሰራ እንደ መለኮታዊ ዘር ፍሬ ለማፍራት ትበቅላላችሁ!!
በኢየሱስ ስም አሜን

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ተዘራ ያሬድ
126🔥15👍7🥰5
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
የዛሬውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ለመከታተል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው አብረውን ይሁኑ!
https://youtube.com/live/yQINB8XUs8Y?feature=share
29
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
" የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በዚህ ሳምንት ከእናንተ ጋር ይሁን። ጳውሎስ በፊልጵስዩስ ሰዎች 4፡19 ላይ "አምላኬም እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ያሟላላችሁ" ሲል እንዳሳሰበን በአቅርቦቱ ታመኑ በሰላሙም ተመላለሱ።
መልካም ሳምንት!!!
ሬቨ ተዘራ ያሬድ

"May the grace of our Lord Jesus Christ be with you this week. As Paul reminds us in Philippians 4:19, 'And my God will meet all your needs according to the riches of his glory in Christ Jesus.' Trust in His provision and walk in His peace. Amen."

Blessed week!!
Rev Tezera Yared
77🔥17👏5👍4🥰4
2025/10/26 06:20:30
Back to Top
HTML Embed Code: