Telegram Web Link
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
“እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፤ እኛም ደስ አለን።”
መዝሙር 126 : 3 (አ.መ.ት.)
95🔥7👍6
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
….እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው….!!!

“እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት።”
ኦሪት ዘፍጥረት 21 : 1 አማ54

እግዚአብሔር እንደተናገረው ያስበናል!!! አሜን አሜን

ሬቨ ተዘራ ያሬድ
መልካም ቀን!!!
131👍10🔥9👏8
….የሕይወትን ውሃ ይሰጥሽ ነበር”!!!

“ኢየሱስም “የእግዚአብሔርን ስጦታና ‘ውሃ አጠጪኝ!’ የሚልሽ ማን እንደ ሆነ ብታውቂው ኖሮ፥ እርሱን መለመን የሚገባሽ አንቺ ነበርሽ፤ እርሱም የሕይወትን ውሃ ይሰጥሽ ነበር” አላት።”
የዮሐንስ ወንጌል 4 : 10 አማ05

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ተዘራ ያሬድ
118🔥16👍6🥰3
እጅጉን የተወደድህ መንፈሳዊ አባታችን እኛ የክብር ሕይወት ልጆችህ እንዲህ እንልሃለን

የአብርሐም አምላክ ጋሻ ይሁንህ፤ የያዕቆብ አምላክ ዕልፍ ያድርግህ፤ የይስሐቅም አምላክ ዘመንህን የሳቅ ያድርገው፤ በሄድክበት ሁሉ አብሮህ_ይሁን፤ ድልን_ያጎናፅፍህ፤ ስራውን በአንተ ይፈፅም!


እንኳን ተወለድክልን
መልካም የ28ኛ የዳግም ልደት በዓል ይሁንልህ!
...............................................................................................................................................................................................................
Our beloved spiritual father, Esteemed Reverend Tezera Yared
Have a wonderful 28th born again birthday. We thank God for the golden and fruitful years in which you obeyed God and served Him first. Thank you for the continual examplary hard work, diligence and commitment. It is an honor to have as a spiritual father.
May the Almighty God keep on revealing Himself in you and through you in abundance.
We love you because you are constantly teaching us the truth of God's word and equipping us. And we thank God for you.
Happy birthday dear sir!
145🥰12👍10
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
…..በጠላቶችህ መካከል ሆነህ ትገዛለህ።

“እግዚአብሔር ጌታዬን፣ “ጠላቶችህን ለእግርህ መረገጫ፣ እስከማደርግልህ ድረስ፣ በቀኜ ተቀመጥ” አለው። እግዚአብሔር ብርቱ በትርህን ከጽዮን ወደ ውጭ ይሰድዳል፤ “አንተም በጠላቶችህ መካከል ሆነህ ትገዛለህ።””
መዝሙር 110 : 1 - 2 NASV

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ተዘራ ያሬድ
118👍9🔥6👏6
..ኢየሱስ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ገናናነትን ተቀብሎአል!!

“ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኀይልና ስለ ዳግመኛ መምጣቱም በነገርናችሁ ጊዜ ራሳችን ግርማውን በዐይናችን አይተን የምንመሰክር እንጂ በሰው ተንኰል የታቀደውን ተረት ተከትለን አይደለም። “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው!” የሚል ድምፅ ከታላቁ ክብር በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ገናናነትን ተቀብሎአል። ከእርሱ ጋር በተቀደሰው ተራራ ላይ በነበርንበት ጊዜ ይህን ከሰማይ የመጣውን ድምፅ እኛ ራሳችን ሰምተናል።”
2 የጴጥሮስ መልእክት 1 : 16 - 18 አማ05

ሬቨ ተዘራ ያሬድ
መልካም ቀን!!
99🔥13👍9🥰2
…….‘እኔ ነኝ’ !!!!

“እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “እኔ ‘ያለሁና የምኖር ነኝ፤’ ስለዚህም ‘እኔ ነኝ’ ወደ እናንተ ልኮኛል” በላቸው፤ እግዚአብሔርም እንደገና ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በላቸው፦ የአባቶቻችሁ የአብርሃም፥ የይስሐቅ፥ የያዕቆብ አምላክ እግዚአብሔር ወደ እናንተ ልኮኛል፤ ይህ የዘለዓለም ስሜ ነው፤ በዚህም ስም ከትውልድ እስከ ትውልድ እታወቃለሁ።”
______ ኦሪት ዘጸአት 3:14 - 15 (2005)

ብቻውን "እኔ ነኝ" ያለው አምላክ ለቅሶአችሁን ወደ ደስታ፣ ሀዘናችሁን ወደ ሳቅ ይለውጥላችሁ፤ ውጊያችሁን ይዋጋላችሁ…

አሜን ለሚል ይሁንለት!!!


መልካም ቀን!!!
ሬቨ ተዘራ ያሬድ
145🔥18👍16🥰7
2025/10/21 22:21:48
Back to Top
HTML Embed Code: