Telegram Web Link
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
….የጌታ ቃል!!!

“በዚህ ሁኔታ የጌታ ቃል በኀይል እያደገና እያሸነፈ ሄደ።”
ሐዋርያት ሥራ 19 : 20 (አ.መ.ት.)

መልካም ቀን!!!
ሬቨ. ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
91👍14🔥10👏6
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
….ክብርና ምስጋና ይሁን!!!
“እንግዲህ ዘላለማዊ ለሆነው፣ ለማይሞተው፣ ለማይታየውና ብቻውን አምላክ ለሆነው ንጉሥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብርና ምስጋና ይሁን። አሜን።”
1 ጢሞቴዎስ 1 : 17 NASV
መልካም ቀን!!!
ሬቨ, ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
99👏7🥰5🔥3
Channel name was changed to «Rev. Dr. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)»
…..በጎ ወታደር!!! ራሱን አያጠላልፍም!!! ልባርካችሁ የበጎ ወታደር በረከት በእናንተ እና በዘራችሁ ሁሉ ላይ ይፍሰስ!!!ከየትኛውም መጠላለፍ ጌታ ኢየሱስ ይታደጋችሁ አሜን!!

“እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ በጎ ወታደር ከእኛ ጋራ መከራን ተቀበል። በውትድርና የሚያገለግል ሰው አዛዡን ለማስደሰት ይጥራል እንጂ በሌላ ሥራ ራሱን አያጠላልፍም።”
2 ጢሞቴዎስ 2 : 3 - 4 NASV

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
112🔥9👏9
…..በርታ/ቺ/….!!!

“እንግዲህ ልጄ ሆይ፤ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ።”
2 ጢሞቴዎስ 2 : 1 NASV

መበርታት ለክርስቲያን ሕይወት እጅግ አስፈላጊ ነገር ስለሆነ እንበርታ ለመበርታት የሚረዱንን ሶስት ነገሮችን ልጠቁማችሁ፣
1- የእግዚአብሔር ቃል መዝሙር 119: 28
2- ፀሎትና አምልኮ ሉቃስ 22 :42-43
3- የቅዱሳን ሕብረት መዝሙር 133: 1-3

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
102🔥17👍8
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
….ከአሸናፊዎች እንበልጣለን!!!

“ምንም አይለየንም፤ በዚህ ሁሉ በወደደን በርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን። ይህን ተረድቻለሁ፤ ሞትም ይሁን ሕይወት፣ መላእክትም ይሁኑ አጋንንት፣ ያለውም ይሁን የሚመጣው፣ ወይም ማንኛውም ኀይል፣ ከፍታም ይሁን ጥልቀት ወይም የትኛውም ፍጥረት፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካለው ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን አይችልም።”
ሮሜ 8 : 37 - 39 NASV

ጌታ ኢየሱስ አሸንፎ ድሉን የሰጠን ስለሆንን ወይም ሳንጋጠም ያሸነፍን ስለሆነ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን!!

መልካም ቀን!!!
ሬቨ . ዶ/ ር . ተዘራ ያሬድ
108🔥12👍3
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
…ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን!!!

“ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል። ዓለምን የሚያሸንፈውም እምነታችን ነው። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማነው?”
1 ዮሐንስ 5 : 4 - 5 NASV

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ.ር ተዘራ ያሬድ
131🥰7👍5🔥5👏4
…እግዚአብሔር መጠጊያችንና ኀይላችን ነው!!!

“እግዚአብሔር መጠጊያችንና ኀይላችን ነው፤ ችግር በሚደርስብን ጊዜ ሁሉ ረዳታችን ነው። ስለዚህ ምድር ብትናወጥ፥ ተራራዎች ወደ ጥልቅ ባሕር ቢወድቁ፥ ባሕሮች ታውከው ድምፃቸውን ቢያሰሙ፥ በእነርሱም የእንቅስቃሴ ኀይል ተራራዎች ቢንቀጠቀጡ አንፈራም።”
መጽሐፈ መዝሙር 46 : 1 - 3 አማ05

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ.ር ተዘራ ያሬድ
136🔥21👍8🥰2
2025/10/20 01:07:35
Back to Top
HTML Embed Code: