…..በእግዚአብሔር እንታመን!!!
"በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ። ፍቅሩና ጸጋው ለዘወትር ናቸው፥ በእርሱም ኃይልን፣ ተስፋንና ሰላምን ታገኛለህ። በእምነትህ ጠንክር፥ የተስፋ ቃሉ የታመነ ነው። አይዞህ በእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅር የተወደድክ ነህና።"
"እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፥ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳሃለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ እይዝሃለሁ።" —ኢሳይያስ 41:10
ሬቨ. ዶ. ር ተዘራ ያሬድ
መልካም ቀን!!
"Trust in the Lord with all your heart, and lean not on your own understanding. His love and grace are never-ending, and in Him, you will find strength, hope, and peace. Keep your faith strong, for His promises are sure. Be encouraged, for you are deeply loved by God."
"Fear not, for I am with you; be not dismayed, for I am your God. I will strengthen you, I will help you, I will uphold you with my righteous right hand." — Isaiah 41:10
Rev. Dr. Tezera Yared
Blessings.

❤135🔥14👍5🥰2
…በሕይወቴ ዘመን ሁሉ!!!
“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ ነፍሴንም ይመልሳታል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋራ ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። ጠላቶቼ እያዩ፣ በፊቴ ማእድ አዘጋጀህልኝ፤ ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል። በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በጎነትና ምሕረት በርግጥ ይከተሉኛል፤ እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣ ለዘላለም እኖራለሁ።”
መዝሙር 23 : 1 - 6 NASV
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

❤134🔥20👍6👏1
Forwarded from GOSPEL TV ETHIOPIA
…ወጥመዱ ተሰበረ፤ እኛም አመለጥን!!!
ውድቀታችሁን ፣ ሞታችሁን የተመኘ አጋንንት ዛሬ እኔ እጸልያለሁ በጌታ በኢየሱስ ሰም ክብራችሁን ያያል!!! አሜን ለሚል ሰው ይህ ጸሎት ይድረስለት!!! አሜን አሜን
“እስራኤል እንዲህ ይበል፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ባይሆን ኖሮ፣ ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ባይሆን ኖሮ፣ ቍጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ፣ በቁመናችን በዋጡን ነበር፤ ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ ፈረሰኛው ውሃ ባሰጠመን፣ ደራሽ ውሃም ጠራርጎ በወሰደን ነበር። በጥርሳቸው ከመዘንጠል የጠበቀን፣ እግዚአብሔር ይባረክ። ነፍሳችን እንደ ወፍ፣ ከዐዳኝ ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመዱ ተሰበረ፤ እኛም አመለጥን። የሰማይና የምድር ፈጣሪ፣ የእግዚአብሔር ስም ረዳታችን ነው።”
መዝሙር 124 : 1 - 8 (አ.መ.ት.)
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ. ር ተዘራ ያሬድ

❤146🔥25👍7👏4
……ትረዳ ዘንድ!!!!
አማኞች ውስጥ ያለ ትልቁ እንቅፋት በክርስቶስ ያለንን መልካም ነገር ሁሉ በሚገባ አለመረዳት ነው እራሳችንን ምንም ነገር እንደሌለን አርገን እናስባለን እንደዛም እንኖራለን እውነታው ግን መልካም ነገሮች ሁሉ በእኛ ውስጥ በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰቶናል፣ እንመን፣ እንይ፣ እንኑር!
“በክርስቶስ ስላለን መልካም ነገር ሁሉ በሚገባ ትረዳ ዘንድ፣ እምነትህን ለሌሎች በማካፈል እንድትተጋ እጸልያለሁ። ወንድሜ ሆይ፤ የቅዱሳንን ልብ ስላሳረፍህ ከፍቅርህ ታላቅ ደስታና መጽናናት አግኝቻለሁ።”
ፊልሞና 1 : 6 - 7 NASV
“I pray for you that the faith we share may effectively deepen your understanding of every good thing that belongs to you in Christ.”
Philemon 1 : 6
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ.ር ተዘራ ያሬድ

❤103🔥11👍4🥰2
ምሕረትን እንድንቀበል …. ጸጋ እንድናገኝ!!!
ወገኖቼ ምህረት እና ፀጋ የሚገኝበት የፀጋ ዙፋን አለ!!! ፀጋና ምህረት ካገኘን ታሪካችን ይለመልማል!!!
“እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ። ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።”
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4 : 14 - 16 አማ54
Hebrews 4 LASB - Christ is superior to the priests, and his priesthood is superior to their priesthood. To the Jews, the high priest was the highest religious authority in the land. He alone entered the Most Holy Place in the Temple once a year to make atonement for the sins of the whole nation (Leviticus 16). Like the high priest, Jesus mediates between God and us. As humanity’s representative, he intercedes for us before God. As God’s representative, he assures us of God’s forgiveness. As both truly God and truly man, Jesus has more authority than the Jewish high priests. Unlike the high priest, who could go before God only once a year, Christ always sits at God’s right hand, interceding for us. He will always hear us when we pray. 4:15 Jesus identifies with us because he experienced a full range of temptations throughout his life as a human being. We can be comforted knowing that Jesus faced all our temptations and can sympathize with us. We can be encouraged because he did not give in to sin and thus shows us that we can overcome the seductive lure of temptation. Every time we resist temptation, we become more like Jesus. 4:16 Through prayer, we can approach God openly and honestly. Some Christians approach God meekly, with heads hung low, afraid to ask him for large requests or even for him to meet their daily needs. Others pray flippantly, giving little thought to what they say. Come with reverence, because he is your great king. But also march right in with bold assurance because he is also your friend and counselor. Be confident that he has the power to do all you ask because he owns all the treasures of heaven and earth (see 7:19; 10:19).

❤100🔥8🥰4👍3
….የሚሻለውን ወደሚናገር ደም!!!
የኢየሱስ ደም ስለእኛ የተሻለውን ይናገራል ማለት ፍርድን ሳይሆን ፍትህን፣ ሞትን ሳይሆን ሕይወትን፣ ጨለማን ሳይሆን ብርሃንን፣ መጥፋትን ሳይሆን መልማትን ይናገራል ይህ በረከት በእናንተ ላይ ይሁን!!! አሜን አሜን
“የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።”
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:24 አማ54

❤121🔥19👏7👍6🥰4