Telegram Web Link
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
በስማርት ስልክ ብዛት መጠቀም ሳቢያ የአንገት መታጠፍ ህመም ያጋጠመው ወጣት‼️
የ25 ዓመት ወጣት ከመጠን በላይ ስማርት ስልክ በመጠቀሙ ምክንያት "የአንገት መታጠፍ ሲንድረም"/Neck bending syndrome/ የሚባል የማይቀለበስ ህመም አጋጥሞታል ነው የተባለው።

የአንገቱ ጡንቻዎች በመድከማቸው እና በጠባሳ ሕብረ ሕዋሳትና የአከርካሪ አጥንት መዛባት ምክንያት ጭንቅላቱን ማንሳትም ሆነ ምግብ በአግባቡ መዋጥ አልቻለም ነው የተባለው።

https://www.tg-me.com/Tolera_Mulugeta_Kebede
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዐዮች ስብስብ :-

ማንበብ ለምን ?

1.የምናነበው ለምን አላማ ብለን ነው? እውን ወደ አላማችንስ እየወሰደን ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

2.ስናነብ መረጃውን ለመያዝ ብቻ  ወይስ ችግር ለመቅረፍ ተጠቅመንበት እናውቃለን ?

3. እስከመቼ ነው ማንበብ ያለብን ብላችሁ ታስባላችሁ ? (እስክንሞት ከሚለው ውጪ በምክንያት )

4. የንባብ ቅደም ተከተል ካለው ብናነሳው። ለምሳሌ ከልብወለድ-ፍልስፍና የቱ ይቅደም

5, ለእናንተ የምንዜም ምርጥ 3 መፅሃፍት የትኞቹ ናቸው ?
( ከሃገር ውስጥም ከውጪም )

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።

🕰  ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
BOOK AWARD 🏆

ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ ድጋፍና ማበረታታት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድምፅ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማጋራት ከጎኔ ለሆናችሁ በሙሉ እ/ር ያክብርልኝ🙏🙏

ክቡር ልጆች መጽሐፌ እንዴት እንዴት ብላ የመጨረሻ ዙር እንደደረሰች አግራሞት ጭራብኛለች። አሁን የእናንተን ድጋፍ ትፈልጋለች።

የመጨረሻ ዙር ደርሶማ ....የለም ወደኃላ!!

እናንተ እያላችሁ እንደምታኮሩኝ አምናለሁ! አልያ ተኗኗርናታ 😂😂😂

ድምፅ ለመስጠት 30 ሰከንድ ብቻ፤ ሊንኩን ተጫኑ ፣ 5 ቁጥር ላይ ክቡር ልጆች ይምረጡ Submit የሚለውን መጫን አበቃ።
👇
https://docs.google.com/forms/d/1YDUXGpLnx-mlnK1ipGyhkQeiEtjx-Al10rYepswpdjI/

አመሰግናለሁ🙏
ብርሃኑበላቸው አሰፋ
Hawassa University Students' Information Center pinned «BOOK AWARD 🏆 ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ ድጋፍና ማበረታታት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድምፅ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማጋራት ከጎኔ ለሆናችሁ በሙሉ እ/ር ያክብርልኝ🙏🙏 ክቡር ልጆች መጽሐፌ እንዴት እንዴት ብላ የመጨረሻ ዙር እንደደረሰች አግራሞት ጭራብኛለች። አሁን የእናንተን ድጋፍ ትፈልጋለች። የመጨረሻ ዙር ደርሶማ ....የለም ወደኃላ!! እናንተ እያላችሁ እንደምታኮሩኝ አምናለሁ! አልያ ተኗኗርናታ…»
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Financial Intelligence Service/ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት


Number of Positions: 67 -positions

Professions:  Accounting/Finance/Banking and Finance /Management/Economics/ Governance and development studies, /human right,/ international relations,/ law, /peace security,/ political science, public international law ./ public administration/ electrical engineering, communication engineering/ electronics, /Electrical Technology/ Electronics/Computer Engineering/Marketing/ Computer Science /Information Technology / Computer Engineering and related fields.

https://www.tg-me.com/Tolera_Mulugeta_Kebede
BOOK AWARD 🏆
መልዕክት ከቤተሰባችን

"ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ ድጋፍና ማበረታታት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድምፅ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማጋራት ከጎኔ ለሆናችሁ በሙሉ እ/ር ያክብርልኝ🙏🙏

ክቡር ልጆች መጽሐፌ እንዴት እንዴት ብላ የመጨረሻ ዙር እንደደረሰች አግራሞት ጭራብኛለች። አሁን የእናንተን ድጋፍ ትፈልጋለች።

የመጨረሻ ዙር ደርሶማ ....የለም ወደኃላ!!

እናንተ እያላችሁ እንደምታኮሩኝ አምናለሁ! አልያ ተኗኗርናታ 😂😂😂

ድምፅ ለመስጠት 30 ሰከንድ ብቻ፤ ሊንኩን ተጫኑ ፣ 5 ቁጥር ላይ ክቡር ልጆች ይምረጡ Submit የሚለውን መጫን አበቃ።
👇
https://docs.google.com/forms/d/1YDUXGpLnx-mlnK1ipGyhkQeiEtjx-Al10rYepswpdjI/

አመሰግናለሁ🙏
ብርሃኑበላቸው አሰፋ
2025/07/06 02:39:21
Back to Top
HTML Embed Code: