Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
ከ84 ሺህ በላይ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ይወስዳሉ። - ትምህርት ሚኒስቴር
ከሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ከ84 ሺህ በላይ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ከመጪው ሰኞ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም ጀምሮ በ30 ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠውን የአቅም ግንባታ ስልጠና እንደሚወስዱ ተገልጿል።
ዩኒቨርሲቲዎቹ ሰልጣኝ የሁለተኛ ደረጃ መምህራኑን በመቀበልና በአግባቡ በማሰልጠን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳስበዋል፡፡
"መምህራኑ እና አመራሮቹ የተዘጋጀላቸውን የስልጠና ሞጁል መጨረሳቸውን፣ ስልጠናውን በአግባቡ መከታተላቸውን እና መመዘናቸውን ዩኒቨርሲቲዎቹ ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል" ብለዋል።
ሰልጣኞቹ ስልጠናውን ካጠናቀቁ እና ከተመዘኑ በኋላ የምስክር ወረቀት እንደሚሰጣቸው ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
@ToleraMulugetaKebede

❤5
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
★ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የስራ ማስታወቂያ 200+ ክፍት ቦታዎች
Addis Ababa City Education Bureau would like to invite qualified applicants for the following job positions.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለ2018 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
🔻Required No: 200+
ሙሉ መረጃውን ለማየት ሊንኩን ይጠቀሙ👇👇👇
https://effoysira.com/addis-ababa-city-education-bureau-job-vacancy/
ሌሎች ሰሞኑን የወጡ ስራዎችን ከስር ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ👇👇
https://effoysira.com

❤2
Forwarded from Talk with Abuki
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ አቃውሳ የተሰኘውን የበኩር ልጄን እነሆ በረከት ስላችሁ ከልብ ደስ ይለኛል። መጽሀፉ ፍልስፍናዊ እና ስነልቦናዊ ይዘት ያለው ልቦለድ ሲሆን የአንዱ ዋጋ 450 ብር ነው። በቅርብ ቀን ለአንባቢያን ከመድረሱ በፊት ቅድሚያ በመግዛት ሸክሜን ለማቅለል የምትፈልጉ ደጋግ የነፍስ አስኳሎች የሚከተሉትን አካውንቶች በመጠቀም እንድትተባበሩኝ በታላቅ አክብሮት እና ትህትና እጠይቃለሁ። CBE: 1000312141039 Abubeker Ali Abyssinia: 79068357 Abubeker Ali Telebirr: 0910073404 Abubeker Ali
ውብ እና ማራኪ ጊዜ!
ውብ እና ማራኪ ጊዜ!
❤3

Cybersecurity is one of the fastest-growing fields in tech - and it needs people like you.
Gain the skills to protect the digital world.
Train online. Learn fast. Start strong.
👉🏾 Apply now: https://bit.ly/47hqpma
#ALXEthiopia #ALXAfrica #ALXTribe #AIwithALX #Cybersecurity #dohardthings #lifeatalx

Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera MKG)
ዳዬ_በንሳ_ቢዝነስ_ባውጣው_የኢንተርንሺፕ_ማስታወቂያ_ላይ_አመልክታችሁ_ለጽሁፍ_ፈተና_ያለፋችሁ_ሰዎች_ስም.docx
295.7 KB
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
✨ ከቅን ልቦች በጎ ዜማ ይቀነቀናል
እነሆ ለመልካም ስራ በቀና ሃሳብ እንተባበር።
እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ቤታችን RVC
"ኑ ለአዲስ አመት የተወደደ ስጦታን እናዘጋጅ " እያለ "በጎ ድምፆች" የተሰኘ ልዩ የክረምት በጎ አድራጎት መርሐግብርን አዘጋጅቷል።
❓ምን :- ለለልበ ብርሃን የ special need department ተማሪዎች የመቅርፅ ድምፅ ቤተመጻሕፍት (audio book library) ማዘጋጀት
❓እንዴት:- ሁላችንም ባለንበት ሆነን በድምፅ መፅሃፍቶችን እያነበብን በመቅረፅ
❓መቼ:- ከነሃሴ 1-30 ባሉት ቀናቶች
🗓 በዚህ በጎ ተግባር ተሳታፊ መሆን የምትፈልጉ ሁሉ ከ ሐምሌ 29 - ነሐሴ 4
ባሉት ቀንናት ውስጥ ከታች በተቀመጠው ጎግል ፎርም በመመዝገብ ይቀላቀሉን...
ለተሳታፊዎች ሁሉ ከትምህርት ክፍሉ ጋር በመተባበር የእውቅና ሰርተፍኬት ከቤታችን RVC ይበረከታል ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub

❤8
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Rediet Gezahegn)
YouTube
ነገን ዛሬ መስራት
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ/join
#ፋና ሚዲያ #fanatv #FMC #fana_media_corporation #Ethiopia
YouTube Main channel: www.youtube.com/@fanamediacorporation
Documentary youtube: www.youtube.…