Telegram Web Link
#እናመሰግናለን 🙏

03/09/17

የተወደዳችሁ የጋዜጠኝነት እና ስነ-ተግባቦት ተማሪዎች ማህበር (ጀሲሳ) ቤተሰቦች ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ #ከጋዜጠኛ አፈወርቅ እያዩ ጋር የተካሄደው የበይነመረብ ልምድ ልውውጥ መርሃግብር ከተሳታፊዎች ትኩረታቸው በምርመራ ጋዜጠኝነት እና አጠቃላይ በጋዜጠኝነት ሙያ ላይ ያደረጉ ጥያቄዎች ተነስተው፤  ከተጋባዥ እንግዳው ጋዜጠኛ #አፈወርቅ እያዩ ሰፊ ሙያዊ ማብራሪያ የተሰጠበት መርሃግብር 4:04 ላይ ተቋጭቷል።

ጋዜጠኛ አፈወርቅ እያዩ ለሰጠሃን ሙያዊ ማብራሪያ እና ጊዜ እያመሰገንን ለትምህርት ክፍሉ መምህራን ለመርሃግብሩ አጋፋሪ፣ እንዲሁም ለመርሃግብሩ ተሳታፊዎች እና ታዳሚዎች በሙሉ ክብረት ይስጥልን።


እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group

JC SA!
#ቆይታ_በEBC_የሚዲያ_ኮምፕሌክስ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ት/ት ክፍል ተማሪዎች በአዲስ አበባ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት የሚያደርጉትን ትምህርታዊ ጉብኝት ቀጥለዋል።

ተማሪዎቹ ሸጎሌ የሚገኘውን #የኢትዮጵያ_ብሮድካስቲንግ_ኮርፖሬሽን(EBC)የሚዲያ ኮምፕሌክስን ጎብኝተዋል።

በEBC የሚዲያ ኮምፕሌክስ በነበራቸው ቆይታ የተቋሙን አደረጃጀት፤ የዜናና የፕሮግራም የሥራ ክፍሎች፣ የሬድዮና ቴሌቪዥን ስቱዲዮዎች፤ እንዲሁም የቀጥታ ስርጭትን ጨምሮ የይዘት ዝግጅት ሂደቶችን በተግባር ተመልክተዋል።

የEBC አመራሮችና ሰራተኞች ስላደረጋችሁልን መስተንግዶ ከልብ እናመሠግናለን!

via:https://www.facebook.com/profile.php?id=100083448233574
4👍1
Forwarded from Hafiz❄️
የኢመደአ የ2017 ዓ/ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸዉን ታዳጊዎች እየመለመለ በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪዉ እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል። በያዝነው 2017 ዓ.ም ከባለፉት ሦስት አመታት በተሻለ ሁኔታ በመላ ሀገሪቱ ልዩ ታለንት ያላቸዉን ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ያሉ በመመልመል ለ4ኛ ዙር ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፤ በዴቨሎፕመንት፤ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ ላይ ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት (Talent with passion) ያላችሁ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል ( https://www.tg-me.com/cteinsa ) በመግባት ስለ ፕሮግራሙ በቂ መረጃ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ቻሌንጁን ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንክ ተጠቅማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። https://talent.insa.gov.et

ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured
ቴሌግራም፦ https://www.tg-me.com/insagovet
ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933
1
Forwarded from Know Your Right Ethiopia
Adolescents deserve a safe, violence-free future!!

We're excited to launch Know Your Rights Ethiopia (KYRE), a women-led initiative dedicated to empowering adolescents with the knowledge and confidence to prevent GBV.

Know it-Claim it-Defend it!

Join us in rising against gender-based violence through education, advocacy, and community action. Follow us to stay updated on our activities and how you can get involved!

#KnowYourRightsEthiopa
#AdolescentsMatter
#EmpowerAdolescents
#EndGBV
#FearlessGirls
#KnowItClaimItDefendIt
#WomenLed
#SafeFuture
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Zeroing)
💃Culture dayን ስለማክበር🕺

ውድ የግቢያችን ተመራቂ ተማሪዎች
ይህ መልዕክት ከጂሲ ኮሚቴ የተላለፈላችሁ ሲሆን
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው culture day
የምናከብርበት ጊዜ ደርሷል

ኮሚቴው የፈተና መደራረብና ውጥረት ከግምት
ያስገባ ሲሆን ባሉን ውስን ቀናቶች ውስጥ
የግቢ ትዝታችንን በምስል የምናስቀርበትን
culture day በፋይናል አማካይ ቀን
ግንቦት 16 በእለተ ቅዳሜ በደማቁ ለማክበር ወስነናል።

ስለሆነም ሁላችንም በተለያዩ በሀገር ባህል ልብስ ተውበን ጠዋት 4:00 ከኮምፕሌክስ ፊትለፊት
በሚዘጋጀው ደማቅ የፎቶ እና ሌሎች ፕሮግራሞች
ለመሳተፍ እንገናኝ።

ኮሚቴው
👍21
2025/09/15 20:03:10
Back to Top
HTML Embed Code: