Telegram Web Link
#MoE

የመውጫ ፈተና የአምስተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 6/2017 ዓ.ም)

ፈተናው በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራምች በሁለት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦

ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:00-5:00 ሰዓት
ፈረቃ 2: ከሰዓት ከ9:00-12:00 ሰዓት

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
Forwarded from Hawassa University
የሃዘን መግለጫ
*//*
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት መምህርና ተመራማሪ እንዲሁም የዶክትሬት ዲግሪ ተማሪ የነበረው አቶ ዮሐናን ዮካሞ ባጋጠመው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ሰኔ 5/2017 ዓ/ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል::

አቶ ዮሐናን ዮካሞ ብዙ ተስፋና ራዕይ የነበረው ወጣት መምህር ሲሆን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና አሉምኒ ጉዳዮች ዳይሬክተር በመሆን አገልግሏል:: መምህር ዮሃናን ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነበር::

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመምህር ዮሃናን ዮካሞ ድንገተኛ ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን መሪር ሃዘን እየገለፀ ለመላው ቤተሰቦቹ: ለሥራ ባልደረቦቹና ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ ልባዊ መፅናናትን ይመኛል!😭
⚫️ 🍽️ ሰኔ 12 ሃሙስ 🍴 ⚪️

🔶 በSouth-star International Hotel አይቀርም!

🔶 For all of you!

◾️የእራት ፕሮግራሙ የProfessional Photo : High Class ቡፌ እራት ለሚፆሙም ለማይፆሙም!

◾️ የአመቱን ምርጦች ምንሸልምበት Cirtification Program!

◾️High Quality Sound System With Pro-dj (actually better than Dj Luna…lol)

◾️ Vertex Vip Club All night Party with free Entrance and Happy Hour beer Price!

◾️ Safety is guaranteed with the hotel’s Security team!

◾️Every Department memory Video Display On the Big Screen!

and lot of fun…


All of these for only 2000 birr!

🔺Don’t be late, Book your place now!

Contact: 0951015243/ @Zewdnssh
Forwarded from Know Your Right Ethiopia
We are pleased to announce the successful implementation of a Peer Learning Session on Gender-Based Violence (GBV), facilitated by our TOT participants from the SOS Village students in Hawassa. We extend our heartfelt appreciation to the dedicated peer educators and the school for their invaluable collaboration. Together, we are making significant progress in addressing this critical issue and fostering empowerment within our community.

#KnowYourRightsEthiopia #PeerEducation #AdolescentMatters #ENDGBV
Forwarded from Hiwot Beseatu
💃🥂prom night /GC Dinner /🕺🍸
main campus

ውድ የግቢያችን ተመራቂ ተማሪዎች፤
Exit exam በጨረስን ማግስት ማለትም ሰኔ 12 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረውን prom night ልናከብር ወስነናል፤

በህይወት አጋጣሚያችን የማይደገመውን የመሠነባበቻ እራት /GC Dinner/
ላይ ሁላችን የምንገኝ ይሁን።

በዕለቱም በከፍተኛ የከተማችን ሆቴል
የተዋበ የእራት ፕሮግራም ፣
ታላቁ የሰርፕራይዝ ጊዜ፣
በዲኮር በተዋበ የፎቶ ስነስርዓት ፣
ታላቅ የኬክ ቆረሳ እና

ሁላችንን ተሳታፊ ያደረገ
ትውስታና ገጠመኞቻችንን የምንጨዋወትበት ያማረ ዝግጅት ተሰናድቶልናል።

🛎️services
🧑‍🍳 starter+main dish+desserts
🏵️ Decor + photo
🎂 Tort cake
🍸 Drinking
🏠 አዳራሽ

የቦታ ፣ የክፍያ ሁኔታ እና ዝርዝር
የፕሮግራም ይዘቶች በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል።

12:00 LT
📅 ሰኔ 12
📍ሀሮኒ አበሩስ ኢንተርናሽናል ሆቴል
💵1,450
2025/07/06 02:44:59
Back to Top
HTML Embed Code: