Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
እንደምን ቆያቹ ወዳጆች ሳምንታዊ ቆይታችንን ተጋበዙ
እንግዲ ሽሙንሙን ቅዳሚትን በጉጉት ምሽቷ እስክትደርስ የሚጠብቁት ቤተሰቦቻችንን ለምን ማታ ብቻ... ውብ የጠዋት የፀሀይ ጮራስ ሳትቀየም ብለን በጠዋቱ የታሰሩ እጆቻችን ልናፍታታ በሆፕ 1,2,3ብለን በስፖርት ጀመርን።ተፈተነ መቼስ ይህ ወገብ😁
ቀጠልን የለመደችን ጨረቃስ ሳታኮርፈን በለመደነው ሰዐት አካል ብቻ ለምን አእምሮም እንቅስቃሴ ያስፈልገዋል ብለን ከማታው ከአድባሩ መሰባሰብያ ተሰየምን።አነሳን አወረድን አው በዚ አይ በዛ እያልን የሀሳብ ፍኩቻ በ"ሀይማኖት እና ፍልስፍና ላይ" ተወያየን።
ገሚሱ ፍልስፍና ወደ ትክክልኛ መንገድ የሚመሩ ጥያቄዎችን ማቅረብ ነው ይህም ወደ ሀይማኖት ያመራናል ሲል ገሚሱ ፍልስፍና ጥያቄ ነው ነገር ግን አጠያየቃችን ይወስነዋል፣ ሁሉ ጥያቄ ፍልስፍና አደለም...ቀጠል አርገው የጠየቅነውን ጥያቄ መልስ ካገኘን ግን ምኑ ፍልስፍና ሆነ 'category' ውስጥ ስለሚገባ ራሱን የቻለ ዘርፍ ይሆናል አሉ🤔...እያዳመጥ ነው
ቀጠል አርገውም አረ ወገን ፍልስፍና ተራቆተች ጠይቃ ጠይቃ ምላሽ እያገኘች አንዱ ከሀይማኖት፣ከሳይንስ፣አንዱ ከስነ ልቦና(psychology)፣አንዱ ከ ሜታ ፊዚክስ እየሰጠ አሁን ምን ጥያቄ አለ አሉ ...አጀብ አደመጥን
ቀጠለ አንዳንዱም ሀይማኖትን ያገኘነው በጥያቄ ውስጥ ነው ሰውም የሚመራውን አካል በጋራ መፍጠሩ እሰይ በ'ጀ ጥሩ አረገ አሉ...
አንዳንዶች አረ ወገን የማይያዝ የማይጨበት ሀሳብ ላይ ከምንንሳፈፍ ወረድ በሉ ጥያቄው ይቆይና ተጨባጭ ችግሮቻችንን ላይ እንምከር ... ወደ መሬት ወረድ አሉ....ችግርስ ካልጠየቅነው መፍትሔው ከየት ይመጣል ሳንይቅስ መኖር ኸረ እንዴትስ ይቻላል 🤔እንጃ ብቻ ከግራ ከቀኝ ቤታችን በሀሳብ ሞቅ ሞቅ ስትል ሰዐቱ ሄደ...ሰዐት ይጨመር ይጨመር✊ የሚሉ ድምፅች ሲበዙ ሳናረፋፍድ አልቀረን...
ቀጠለ ከቀን ቅዳሜን መርጠን ለቀን ስናዳላ ቀናቶችም ለኛም ለኛም✊ ይድረሰን ይድረሰን ብለው ቅሬታ ሲያሰሙ እኛም አናስቀይምም አልንና በደመናማው አለተ ሰኞ ማለዳ የእናቶቻችንን ወገብ ልናሳርፍ ተገናኘን። ሳይረፍድም ተመሰጋግነን ወደ ክላስ...ሰኞም አደል ማርፈድ ያስቀጣል...
በሉ እንግዲ ሳምንታችንን እንዲ አስቃኘን ቸር ያገናኘን። ታዲያ የሀሙስ እና የቅዳሜ ቀጠሮ እንዳይረሳ ቸር ቆዩ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
https://www.tg-me.com/rvcbookreview

❤3
Forwarded from Mamila
✍✍✍በህይወት የምንኖረው ለምንድነው🤔🤔? ለዚህ ጥያቄ ብዙ መልሶች ሊሰጡ ይችላሉ። እኔ ግን ከደራሲ አለማየሁ ገላጋይ 'ሐሰተኛው በእምነት ስም' ከተሰኘው መጽሐፍ ላይ ካነበብኩት ላካፍላችሁ።
>>> ሰው በዳቦ ብቻ የማይኖር ፍጡር ነው😍👌።የጥበብ፣ የመመራመርና የእምነት ፍላጎቶቹ በህይወት ለመቆየት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ እስከመሆን ደርሰዋል።ሩሲያዊው ደራሲ ፍዮዴር ዴስተየቭስኪ🧔♂️🧔♂️🧔♂️ "...The secret of man's being is not to live"ያለው ለዚህ ነው።"but to have something to live for" የሰው ልጅ መኖርን ብቻ በሌጣው አይሻም።የሚኖርለት የህይወት ፍቺ ይፈልጋል፥ እንዲያ ካልሆነ በህይወት ከመኖር ይልቅ እራሱን በራሱ ቢያጠፋ ይመርጣል ይላል ዶስተዮቭስኪ።
>>> እውነታን ብቻ አይደለም የምናብ ቅንብርንም እንሻለን።ከልበ ሰፊዎች የተገኘ ምናብ መሠረታዊ ፍላጎታችን እስከመሆን ደርሷል።ሙዚቃ...ድርሰት.... ቴአትር...ዳንኪራ... ስብከት...ስዕል...የጥበብ ፍቅር ከራሱ ከሰው ልጅ ክብር እየላቀ የመጣበት ጊዜ ነው። እንዲህ ሲሆን ቆይቷል፥ ወደፊትም እንዲሁ ይቀጥላል።የሰው ልጅ በገዛ እጁ ሥራ ዋጋው እያነሰ መሄዱ ዘልአለማዊ እውነት ነው።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
🔗@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
🔗https://www.tg-me.com/rvcbookreview
ኑ እናንብብ ...................ሐሙስ 12:30 በ RVC ሐሰተኛው ይዳሰሳል።
For any Comment and suggestion you can Contact via 👉👉@mamilaa29

"ማሸነፍ ውስጥ መሸነፍ፣ መሸነፍ ውስጥ ማሸነፍ እንዳለ ገባኝ። የትኛውም የድል በዓል ጀርባው የሽንፈት ንክኪ አለው።"
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
🔗@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
🔗https://www.tg-me.com/rvcbookreview
ኑ እናንብብ ...................ሐሙስ 12:30 በ RVC ሐሰተኛው ይዳሰሳል።
For any Comment and suggestion you can Contact via 👉👉@mamilaa29
Forwarded from ሩሐማ
የነገን እውነት ተናጋሪዎች ፡ ታሪክ መዝጋቢዎች ፡ ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ የሚሆኑትን ጋዜጠኞች ለመቀበል አንድ ቀን ቀርቶታል 🎉🎉
ነገ ሀሙስ ጥቅምት 13, 2018 የትምህርት ክፍላችንን መርጠው ለመጡ ተማሪዎች ከ መቀመጫችን ብድግ ብለን እንኳን ደህና መጣቹ "ኖር" ለማለት ወደተዘጋጀው ድግስ እግሮች ሁሉ ወደ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ያመራሉ ።
እኛ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን ማህበር ጄሲሳ እና ሚዲያ እና ኢንፎርሜሽን ሊትሬሲ ክበብ አባላት ወገባችንን ሸብ አርገን የደገስነውን ድግስ ተቋደሱልን ስንል ጠርተኖታል።
በእለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
💫 ተውኔት
💫 ግጥም
💫 ወግ
💫 ሙዚቃ እና ሌሎች መርሀ ግብሮች ተዘጋጅተው እናንተን ይጠብቃሉ።ልዩ እንግዳም ይኖረናል🎊
✨ ዝግጅቱን በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር ሆኖ የሚያቀርብልን ግሎባል ፒስ ባንክ ፣ አቤኔዘር ሰፖርቲንግ እና ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን ሲሆኑ
✨ ማያዬ ኦፕትሜትሪ መካከለኛ ክሊኒክ
✨ ቱርሚ ፊልም ኮሌጅ
✨ ሜርሲ ዲኮር
መርሀ ግብሩን ስፖንሰር በመሆን ወደ እናንተ የሚያደርሱ ይሆናል።
"ጠሪ አክባሪ ነው "
እንኳን ደህና መጣችሁልን !!!
# Hu-JCSA
# Hu-MILC
# Hu-JOCO

❤1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
🗓የሀሳብ ብልጭታ ዳብሮ፣ተሰናስሎ፣ተፋጭቶና ጓልብቶ እንዲህ በወግ ደርጅቶ ለህትመት ብርሀን ሲበቃ ልብ ያሞቃል።ነገር አዋቂዉ ወጣት አቡኪ(RVC) አቃዉሳ የተሰኘ ተነባቢ/ቆንጆ ፍልስፍናዊ ይዘት ያለዉ ልብ-ወለድ ጀባ ብሎናል።ወገን I got my Copy ነገ ከጠዋቱ 3:00 በአፍሪካ አዳራሽ ተገኝታቹ ካሉት ዉስን ኮፒዎች ትቋደሱ ዘንድ በክብር ተጋብዛችኋል።አቡኪ ብዕር ያዳብር ብያለሁ።
☎️+251910073404 አቡኪ
☎️+251910073404 አቡኪ
❤2
Forwarded from ሩሐማ
የትምህርት ክፍላችንን አዲስ ለተቀላቀሉ ተማሪዎች የተዘጋጀዉ የእንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራማችንን በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል🎉🎉🎉